ማርም ሲበዛ …

ጥንዶቹ የራሳቸውን ጊዜና ቦታ መርጠው ከአንድ ሆቴል ግቢ ተቀምጠዋል። ያዘዙትን ጥሬ ሥጋ ለመብላት እየተዘጋጁ ነው። አስተናጋጁ ከወዲያ ወዲህ ሲል ቆይቶ ትዕዛዛቸውን አደረሰ። ሥጋው ከትሪ ሆኖ በእንጀራ እንደተሸፈነ ከጠረጴዛቸው መሀል አረፈ። ለቁርጥ የተዘጋጀ፣... Read more »

ኑ! ጎመን ‘እናጠንዛ’

ከብሂሎቻችን መካከል ብስጭት የሚያደርገኝ ‘ሴት በዛ፣ ጎመን ጠነዛ’ የሚለው ነው። ሴቶች ሰብሰብ ሲሉ ጨዋታና ወግ ያበዛሉ ነው ነገሩ። ምንአልባት ያኔ…ማለቴ ይህ ብሂል ‘በተፈለሰፈበት’ ዘመን ሰብሰብ ብሎ ሃሳብን የመግለጥና የማውራት ልማድ ጥቅሙ አልታወቀም... Read more »

 ቅንነት ቅንነትን ይፈጥራል!

ባለፈው ሳምንት የትዝብት ዓምዳችን፤ ‹‹ቅንነት ጤና ነው›› በሚል ርዕስ ስለቅንነት የአንዳንድ አስቸጋሪ ሰዎችን ገጠመኞች እና በፈጠሩት ግርግር አገልግሎት ማግኘት አለመቻላቸውንም ጨምረን ማስነበባችን ይታወሳል:: ዛሬ ደግሞ በትህትና የተገኙ ገጠመኞችን ላስታውስ:: በ2008 ዓ.ም ነው::... Read more »

 ሞቴ ይሙት

አሮጌ መጽሐፍትን በቅናሽ ዋጋ ከሚያዞሩት “አዳፍኔን” ገዝቼ መግለጥ በጀመርኩበት አንድ ወቅት ነበር ቀልብና ጆሮዬን እንድሰጠው የሚያስገድድ ቃለ ምልልስ ላይ ትኩረቴ ያረፈው። ቃለምልልሱን በኢትዮጵያ ሬዲዮ እየሰጡ የነበሩት ደግሞ ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም ነበሩ። ፕሮፌሰሩ... Read more »

የኅዳር በሽታ እንዳይለምድብን!

በተለምዶ ‹‹የሕዳር በሽታ›› እየተባለ የሚጠራ በዳግማዊ አጼ ምኒልክ ዘመነ መንግሥት የተከሰተ ወረርሽኝ ነበር። ይህ የሆነው ከመቶ ምናምን ዓመታት በፊት ነው። በዘመኑ እንደ አሁኑ የረቀቀ የመመርመሪያ ቴክኖሎጂ የለም። ክስተቱ እንደ ቁጣ (መለኮታዊ ኃይል)... Read more »

 መረጃውን – በማስረጃ

የሰውልጅ ለኑሮው አመቺነት ሲል ‹‹ይበጀኛል›› ብሎ የሚመርጣቸው ወሳኝ ጉዳዮች ይኖራሉ። እነዚህ እውነታዎች ብዙ ጊዜ በሌሎች ዘንድ እንደቅንጦት ሊቆጠሩ ቢችሉም አንዳንዴ ደግሞ ከምርጫ በላይ ሆነው አስገዳጅ የሚሆኑበት አጋጣሚ ይፈጠራል፡፡ ብዙ ጊዜ በኑሮ ሂደት... Read more »

 ቅንነት ለጤና

‹‹ፍቅር ወጪ ቆጣቢ ነው›› ሲሉ ሰምቼ ነበር መጋቢ ሐዲስ እሸቱ ከዓመታት በፊት የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ባዘጋጀው አንድ መድረክ ላይ:: ‹‹ፍቅር ካለ አንድ እንጀራ ለዘጠኝ ይበቃል›› የሚል ሀገርኛ ብሂልም አለ:: የቁጥሩ ብዛትና የምግቡ... Read more »

ጆሮ ጤና አያስፈልገውም?

የድምጽን ነገር (በተለይም ቅጥ ያጣ የተሽከርካሪ ክላክስ) እግረ መንገድ ብዙ ቀን አንስተን እናውቃለን። እስኪ ዛሬ የድምጽ ብክለትን ነገር ብቻውን እንየው፡፡ ስለሰለጠኑ ሀገራት ሳስብ፤ የረቀቀ ቴክኖሎጂ፣ ፈጣንና ምቹ መሰረተ ልማት ወይም ሌላ የሥልጣኔ... Read more »

 በግርግሩ መሐል …

አንዳንድ ቀን አለ። የቀን ጎዶሎ ይሉት ክፉ። ካላሉት ጥግ የሚያውል፣ ካላሰቡት መከራ የሚጥል። ካልገመቱት፣ የሚሰድ፣ ካላቀዱት ስር የሚወሽቅ። ይህን ቀን ደጋግመው ‹‹አይጣል! አያድርስ›› ቢሉት ከመሆን ይዘል አይመስልም። ደርሶ የነበረን ፀጋ ሲገፍ፣ ክቡር... Read more »

ሥልጡኖች በምን በለጡን?

ማህበረሰባዊ የአስተሳሰብና የአመለካከት መሰልጠንን፣ በአጠቃላይ ዘመኑ የደረሰበትን ንቃት በተመለከተ፤ በዚህ በትዝብት ዓምዳችን ብዙ ብለናል። መሰልጠንን ስናነሳ ማንፀሪያ የምናደርገው አሜሪካና አውሮፓውያንን መሆኑ ግልጽ ነው። ሥልጣኔ ሲባል፤ የግድ በእነርሱ ‹‹ስታንዳርድ›› ብቻ መሆን አለበት ማለት... Read more »