ሰው የሚግባባው በምንድነው?

በደርግ ጊዜ ነው አሉ። አንድ የደርግ ካድሬ ወደ ገጠር ዘምቶ ገበሬውን ሰብስቦ ስለአብዮቱና መሰል ጉዳዮች የግንዛቤ ማስጨበጫ እየሰጠ ነው። በንግግሮቹ ውስጥ ‹‹ሌኒን እንዳለው፣ ስታሊን እንዳለው፣ ማርክስ እንዳለው….›› እያለ በወቅቱ ከደርግ ካድሬ አፍ... Read more »

 መንገዶች ያለ ዕቅድ ነው የሚፈርሱት?

ባለፈው ዓርብ ጠዋት ኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በር ላይ ከሚገኙ ጫማ ከሚያጸዱ ልጆች ከአንደኛው ጋ ጫማዬን ለማስጠረግ ልቀመጥ ስል መንገድ የሚያጸዱ ሴቶች አካባቢውን በአቧራ ጉም አስመሰሉት፡፡ እያጨሱት ጫማ የሚያጸዱት ልጆች ጋ ደረሱ፡፡ ልጆቹ... Read more »

 አርታኢዎቹ የት ናቸው?

ሰሞኑን ከአንድ የሀገራችን ታዋቂ የቴሌቪዥን ጣቢያ አንድን ጉዳይ ስታዘብ ከረምኩ፡፡ በዚህ ጣቢያ የተላለፈው ዝግጅት ጊዜው የራቀ አይደለምና በርካቶች ያስታውሱታል የሚል ግምት አለኝ፡፡ ሁሌም በጣቢያው በተለመደ ሰዓት የሚቀርበው ሳምንታዊ ዝግጅት በአብዛኛው ችግሮችን በግልጽ... Read more »

የሠለጠነ ዜጋ ወቃሽ ሳይሆን ነቃሽ ነው

ብዙዎቻችን ወቃሾች ነን እንጂ ችግሩን ለመቅረፍ ራሳችን ጥረት አናደርግም። ለምሳሌ፤ ሕግ ባለመከበሩ መንግሥትን እና ሕግ የጣሱ አካላትን እንወቅሳለን። ‹‹መቼ ይሆን እዚች ሀገር ላይ ሕግ የሚከበረው?›› እንላለን፤ ዳሩ ግን የመፍትሔው አካል ለመሆን አንሠራም።... Read more »

ስድብ የጀግንነት ወይስ የፍርሃት?

አንድ የሥራ ባልደረባዬ የነገረኝ የራሱ ገጠመኝ ነው። ጠዋት በታክሲ ወደ ሥራ ቦታ እየሄደ ነው። ለትራንስፖርት ከከፈለው ውስጥ የ5 ብር መልስ አለው። ቢጠብቅ ቢጠብቅ መልስ ረዳቱ አልሰጠውም። መውረጃው ሲደርስ ከታክሲው እየወረደ ‹‹መልስ ስጠኝ››... Read more »

ማንን እንከተል ?

አሁን ያለንበት ዘመን ድንቃ ድንቅ ነገሮች ያሳየን ጀምሯል፡፡ አስደናቂ ታሪኮች፣ በዝና የምናውቃቸው እውነታዎች ፣ ክፉና በጎ ጉዳዮች ሁሉ ዛሬ ለጆሮና ዓይናችን ብርቅ አልሆኑም፡፡ ሁሉም በሚባልበት አግባብ ወደ እኛው ፈጥነው ይደርሳሉ፡፡ ዓለማችንን በአንድ... Read more »

 ‹‹ልመና ከልክል›› የደፈጣ ለማኞች

ባለፈው ሐሙስ ነው። ማታ 11፡50 አካባቢ የመንግሥት ሠራተኞች ማመላለሻ አውቶብስ (ፐብሊክ ሰርቪስ) ለመያዝ ወደ መቆሚያ ቦታው እየሄድኩ ነው። አራት ኪሎ የሚገኘው አራዳ ክፍለ ከተማ በር ላይ ባለው የአውቶብስ መቆሚያ ቦታ ላይ አንድ... Read more »

 ክፍት የሥራ ቀያሪ ማስታወቂያዎች

በ2010 ዓ.ም የለውጡ ሰሞን ይመስለኛል። በወቅቱ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና ኮምኒኬሽን ትምህርት ክፍል መምህር የነበሩት፤ በኋላም የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ሆነው የነበሩት ዶክተር ጌታቸው ድንቁ በኢትዮጵያ የጋዜጠኝነት ሁኔታ ላይ ጽሑፍ አቅርበው... Read more »

ነውርነት – በሕጋዊነት

ምሳ ሰአት ነው። በርካታ ታዳሚ ከምግብ ቤቱ ቅጥር ተገኝቷል። ወጪ ገቢው በሚተራመስበት ሰፊ አጸድ ቦታ ይዘው የሚመገቡ ፣ ያዘዙትን ምግብ በተስፋ የሚጠብቁ ብዙ ናቸው። ከእነሱ ጠረጴዛ የቅርብ ርቀት የሚገኘው የእጅ መታጠቢያ እንደልማዱ... Read more »

 የሀገር ተረካቢዎች ውጤት ምን ይነግረናል?

የትምህርት ሚኒስቴር ከትናንት በስቲያ የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞችን ውጤት ይፋ አድርጓል። ውጤቱ አስደንጋጭ ነው። ከግማሽ በላይ (50 በመቶ) ያመጡት 3 ነጥብ 2 በመቶ ብቻ ናቸው ማለት እንደ ቀላል... Read more »