
በአሁኑ ዘመን በትምህርት ጥራት መስፈርት መሰረት ጥራት ያለው ትምህርትን ለተማሪዎች መስጠት የሚቻለውና ተማሪዎች ጥራት ያለው ትምህርት የማግኘት መብታቸውን የሚያረጋግጡት ከጎበዝ መምህር ብቻ አይደለም። ከመማሪያና ማመሳከሪያ መጻሕፍት ብቻም አይደለም። ወይም ደግሞ ከሁለቱም ብቻም... Read more »

የትምህርት ተቋማት የሁሉም ነገር ማእከላት፤ የእውቀት መከማቻዎች፤ የክሂሎት ማዳበሪያዎች፤ የአብሮነት መናኸሪያዎች፤ የነገ ሀገር ገንቢ ትውልድ ማፍሪያዎች ወዘተ ናቸው። በመሆኑም በሁሉም ይፈለጋሉ፤ የቻለ ሁሉ በእነሱ ውስጥ ያልፋል። በትምህርት ተቋማት ውስጥ ከመማር-ማስተማር ተግባርና መደበኛው... Read more »

ልማት በየፈርጁ ነው። የሰው ኃይል ልማት፣ መሰረተ ልማት ወዘተ እያለ እንደሚሄደው ሁሉ የመምህራን ልማትም እንደ ሌሎቹ ሁሉ በጥብቅ ከተያዙትና የሚመለከታቸው አካላት የዕለት ተዕለት ክትትል ከሚያደርጉባቸው እንቅስቃሴዎች አንዱ ነው። የመምህራን ልማት በይዘቱም ሆነ... Read more »

ከሁለት ሳምንት በፊት “ትምህርት በአፍሪካ” በሚል ርዕስ አንድ ዳሳሽ ጽሑፍ አቅርበን እንደነበር ይታወሳል። በጽሑፉም በአህጉረ አፍሪካ ትምህርት ያለበትን ሁኔታና ይዞታ፣ በወፍ በረርም ቢሆን ዳስሰናል። ያሉበትን ችግሮች ቃኝተን፤ ከምሑራን ጥናት ተነስተን መፍትሔውን ጠቁመናል፤... Read more »

ይህቺ “ዳግም”የምትባል ቃል በአንድ ወቅት የወቅቱን የቃላት ገበያ ምንዛሪ ተቆጣጥራ እንደነበር ይታወሳል። በተለይ ወደ ትምህርት ሚኒስቴርና ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት (የግል) አካባቢ የዘወትር ፀሎት እስከ መሆን ደርሳ እንደነበር ሁላችንም፣ ለአቅመ ማወቅ የደረስን ሁሉ... Read more »
ከሰባቱ የዓለማችን አህጉራት አንዱን ብቻ ይዞ የተነሳው ርዕሳችን “አንዱን” በሚለው ምክንያት ጠባብ ይምሰል እንጂ ሰፊ ነው። ለስፋቱ ምክንያቶቹ ብዙ ቢሆኑንም፣ አህጉሪቱ ከዓለም በስፋት 2ኛዋ፤ በሕዝብ ቁጥርም ከእስያ ቀጥሎ 2ኛዋ፤ በስፋት የ30.3 ሚሊዮን... Read more »

«ዓለም አቀፋዊነት» እማይገባበት ስፍራ የለም። ከወዝ አደራዊ ዓለም አቀፋዊነት (ዓለምን በሁለት ተቃራኒ ጎራ በሰነጠቀው ማርክሲስት ርእዮተ-ዓለማዊ አገላለፅ «ፕሮሌታሪያን ዓለማቀፋዊነት») ጀምሮ እስከ ዓለም አቀፍ ግንኙነት ድረስ የጽንሰ-ሀሳቡ አገልግሎት መስጫ ስፍራዎች ናቸው። በርካታ ጥናቶች... Read more »

እንደ ማንኛውም ጊዜ፣ ዘንድሮም የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ እዚህ፣ የአህጉሪቱ መዲና በሆነችው አዲስ አበባ ይካሄዳል። በመሆኑም፣ መዲናዋ አዲስ አበባም እንደ ምንጊዜውም እንግዶቿን ለመቀበል፣ ተቀብላም በጥሩ ሁኔታ ለማቆየት፤ አቆይታም በኋላም ለመሸኘት አስፈላጊውን ቅድመ... Read more »

ዩኒቨርሲቲዎችን በተልዕኮና በትኩረት መስክ ተለይተው እንዲሰሩ ማድረግ ለትምህርት ጥራትና በአገራችን እንዲገነባ ለምንፈልገው ብዝሃ ዘርፍ ኢኮኖሚ ወሳኝ መሆናቸውን ሳይታክት ሲናገር የቆየው የትምህርት ሚኒስቴር በያዝነው ዓመት ቃሉን አክብሮ ወደ ስራ የገባ መሆኑን፤ ቃልን ወደ... Read more »

የትምህርት ነገር ሲነሳ ተያያዦቹ ብዙ ናቸው። ከጥቁር ሰሌዳና ነጭ ጠመኔ ጀምሮ ለትምህርት አስፈላጊ ያልሆነ ነገር የለም ማለት ይቻላል። በተለይ የመርጃ መሳሪያ (ቲቺንግ ኤይድ)ን ወሳኝነት እንመልከት ካልን ለትምህርት በግብአትነት የማያገለግል ምንም አለመኖሩን እንመለከታለን።... Read more »