ያላቸውን ትንሽ አቅም ለበጎ ተግባር ያዋሉ ወጣቶች

መርድ ክፍሉ  የሰው ልጅ አንዱ በሌላው ላይ ጥገኛ ነው። እንደ ሰው ልጅ በዓለማችን አንዱ ከሌላው ፈላጊ የሆነ ፍጡር አይገኝም። አንድሰው በጫካ አለያም በዋሻ ተገልሎና ፍራፍሬ እየተመገበ ከዱሩ ሳይወጣ የሚኖር ካልሆነ በስተቀር በከተማ... Read more »

‹‹አስካል›› የሕፃናት የወደፊት ተስፋ

መርድ ክፍሉ በኢትዮጵያውያን ዘንድ መረዳዳት ትልቅ ባህል ተደርጎ ይወሰዳል። በተለይ ወላጅ የሌላቸውን ህፃናት ወስዶ ማሳደግ ባህል ብቻ ሳይሆን እንደ መገለጫም የሚታይባቸው ብሄሮች አሉን። ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ግን እንደዚህ አይነት ባህሎች እየተቀዛቀዙ መጥተዋል።... Read more »

የወጣቱን ህልም ለማሳካት የሚሰራው ‹‹ከልብ በጎ አራድጎት ማህበር››

መርድ ክፍሉ  ኢትዮጵያውያን ወግና ባህላቸውን፣ የልብ አብሮነታቸውን በተግባር የሚመነዝሩበትን፤ ደስታና ሀዘናቸውን የሚካፈሉበትን ሐቅ በተግባር ቋንቋ ከሚነግሩንና ከሚያስረዱን በርካታ ተግባራት መካከል በማህበራት ተሰባስበው ለወገኖቻቸው ጉልበት እና እስትንፋስ መዝራታቸው አንዱ ሆኖ ይጠቀሳል። ፖለቲካው ዘርቶ፣... Read more »

የከተማ አስተዳደሩ ድጋፍ የነፈገው «ምሳሌ በጎ አድራጎት»

መርድ ክፍሉ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከሚያወጣቸው መረጃዎች መገንዘብ እንደሚቻለው ዓለማችን በየቀኑ ለመኖር የማትመች እያደረጓት ያሉ ፈተናዎቿ በቁጥር እየጨመሩ ነው። እነዚህም ችግሮች መፍትሔ እንዲያገኙ ደግሞ መንግሥታዊና መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ከሚያደርጓቸው ድጋፎች በተጨማሪ የእያንዳንዱን... Read more »

ከቤት እስከ ጎዳና ድጋፍ የሚያደርገው ‹‹እኔን ሻኪሶ››

መርድ ክፍሉ  ሰው ከእንስሳ ከሚለይባቸው ነገሮች መካከል አንዱ ከፍ ያለ አስተሳሰብ የሚያራምድ አእምሮ ባለቤት መሆኑ ነው። ይህ ከፍ ያለ አስተሳሰብ ከሚገለፅባቸው መንገዶች አንዱ ደግሞ ለሰዎች በምናደርገው ድጋፍ ነው። በአገራችን ሰዎችን መርዳት እንደ... Read more »

በችግር ውስጥ ሆኖ አረጋውያንን የሚደግፈው ‹‹እናትዬ ደሴ››

መርድ ክፍሉ ሰው ከእንስሳ ከሚለይባቸው ነገሮች መካከል አንዱ ከፍ ያለ አስተሳሰብ የሚያራምድ አዕምሮ ባለቤት መሆኑ ነው። ይህ ከፍ ያለ አስተሳሰብ ከሚገለፅባቸው መንገዶች አንዱ ደግሞ ለሰዎች የሚያደርገው ድጋፍ ነው። በአገራችን ሰዎችን መርዳት እንደ... Read more »

ባቡል ኸይር- የተቸገሩ ወገኖች ማዕድ

 ‹‹ከልብ ካዘኑ እንባ አይገድም›› እንዲሉ ከልብ ካዘኑ ሌሎችን ማገዝ የሚያስችል አቅም ከእያንዳንዱ ሰው እጅ ሞልቷል። የተቸገሩ ወገኖችን ለመርዳት ሐብታም መሆንን አይጠይቅም። ሐብታም እስኪሆኑ ከንፈር በመምጠጥ ማለፍም ለተራበ ሰው ጉራሽ ሆኖ የታጠፈ አንጀቱን... Read more »

በጎዳና የወደቁትን ያሰበ የማዕድ ማጋራት ተግባር

ሰርተው መብላት የሚችሉ እጆች በተለያየ ምክንያት ለእርዳታ ሲዘረጉ ምናልባት ሰጪው ደስታም እርካታም ቢኖረውም፤ ለተቀባዩ ግን አንገት መድፋትን በሰዎች ፊት መለብለብን ማስከተሉ አይቀሬ ነው፡፡ ይሁን እንጂ በልቶ ማደር ግድ ነውና ሁሉን ችሎ እጅ... Read more »

አፋቅ – የኢትዮጵያዊነት አድማስ

በያዝነው ዓመት ከሕትመት እስከ ኤሌክትሮኒክስ ሚዲያዎች የመቃብር ቦታ(በተለይም በአዲስ አበባ ከተማ) ጣሪያ ነካ ሲሉ በቅብብሎሽ ዘግበውት ነበር። ታዲያ ይሄን የሰማው ከተሜ ለአኗኗሩ ሳይሆን ለመቃብሩ ይጨነቅ ጀምሮ ነበር። አንዳንዱም የሰማውን ማመን እስኪያቅተው የሚያውቃቸውን... Read more »

የእንጦጦ ቁስቋም አካባቢ አብሮ አደጎች የመልካምነት ተምሳሌት

እንጦጦ ቁስቋም አካባቢ ተወልደው፣ አድገውና ተምረው በርካቶች ለቁምነገር በቅተዋል፤ የእንጀራ ጉዳይ ሆኖም በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ አገራት ኑሯቸውን ያደረጉትም በርካቶች ናቸው:: እነዚህ የእንጦጦ ልጆች ግን በአንድም በሌላ መልኩ ቤተሰቦቻቸውን መርዳታቸው፤ ስለ አገራቸውም... Read more »