በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ህገ መንግሥት ትኩረት ተሰጥቷቸው ከተከበሩ መብቶች መካከል የዜጎች የመደራጀት መብት በዋነኝነት ይጠቀሳል። የአገሪቱ ህገመንግሥት አንቀጽ 31 የሚከተለውን ይደነግጋል። ‹‹ማንኛውም ሰው ለማንኛውም ዓላማ በማህበር የመደራጀት መብት አለው። ሆኖም አግባብ ያለውን ህግ በመጣስ... Read more »
አረጋውያን ለአንድ አገር በጎ ነገር ሰርተው ያለፉ የትውልድ ገፀ በረከት ናቸው። አረጋውያን በራሳቸው ለትውልድ የሚያስተላልፉት ታሪክ ያላቸው ሲሆን ይህንን ታሪክ የሚቀበልም ትውልድ የመፍጠርም ኃላፊነት አለባቸው። ነገር ግን አረጋውያን በየቦታው ወድቀው ደጋፊና ጧሪ... Read more »
በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ወጣቱ ማህበረሰባዊ ተሳትፎ እያደረገ ሲሆን አቅመ ደካማዎችን በማገዝ ረገድ ከፍተኛ ሚና እየተጫወተ ነው፡፡ የመረዳዳትና የመደጋገፍ ባህል በሁሉም ቦታዎች እየተቀጣጠለ ሲሆን በተለይ በተለያዩ ምክንያቶች የተፈናቀሉ ወገኖችን በመርዳት ወጣቱ ግንባር ቀደም... Read more »
የስብዕና ልህቀትና የአስተሳሰብ ለውጥን በመደበኛ ትምህርት ብቻ ማሳካት አይቻልም። ከመደበኛ ትምህርት በተጨማሪ በህብረተሰቡ የአስተሳሰብ ለውጥ ላይ የሚሰሩ ማዕከላት እገዛ ያስፈልጋል። የጋራ ጥረት ለውጤት ያበቃል። በአስተሳሰብ ለውጥ ላይ የሚሰሩ ሥራዎች ተከታታይነት ከሌላቸው የሚፈለገውን... Read more »
የሰው ልጅ አንዱ በሌላው ላይ ጥገኛ ነው። እንደ ሰው ልጅ በአለማችን አንዱ ከሌላው ፈላጊ የሆነ ፍጡር አይገኝም። አንድ ሰው በጫካ አለያም በዋሻ ተገልሎና ፍራፍሬ እየተመገበ ከዱሩ ሳይወጣ የሚኖር ካልሆነ በስተቀር በከተማ ወይም... Read more »
በአገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ አቅመ ደካማዎችን ለመደገፍ ከተመሰረቱ ማህበራት መካከል በአማራ ክልል ዳንግላ ከተማ የሚገኘው የአጉንታ ማርያም በጎ አድራጎት ማህበር አንዱ ነው፡፡ ማህበሩ ከተመሰረተ ጀምሮ በአካባቢው የሚገኙ አቅም የሌላቸውን አረጋውያንና ተማሪዎችን በቻለው... Read more »
በብዛት ወጣት ከሚገኝባቸው አገራት መካከል አንዷ ኢትዮጵያ ናት። በኢትዮጵያ ታዲያ ወጣቱ ክፍል ከመስራትና አገርን ከማሳደግ ይልቅ ባልባሌ ትርክቶች ተጠምዶ እርስ በርስ ሲጋጭ ማስተዋል ከተጀመረ ዋል አደር ብሏል። በአገሪቱ የሚሰራ ስራ ጠፍቶ ሳይሆን... Read more »
በብዛት ወጣት ከሚገኝባቸው አገራት መካከል አንዷ ኢትዮጵያ ናት። በኢትዮጵያ ታዲያ ወጣቱ ክፍል ከመስራትና አገርን ከማሳደግ ይልቅ ባልባሌ ትርክቶች ተጠምዶ እርስ በርስ ሲጋጭ ማስተዋል ከተጀመረ ዋል አደር ብሏል። በአገሪቱ የሚሰራ ስራ ጠፍቶ ሳይሆን... Read more »
አገር ሊመሰረት የሚችለው ሰዎች ተስማምተው በአንድ ሕግ ስር ለመተዳደር ሲወስኑ ነው ። በአለም ላይ የሚገኙ ሁሉም አገራት በሰዎች ስምምነት የተመሰረተ ቢሆንም የሀሳብ ብልጫ ለማግኘት ግን ጦርነትም አድርገዋል ። ለዚህ ጥሩ ምሳሌ ልትሆን... Read more »
መርድ ክፍሉ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ወጣቱ ማህበረሰባዊ ተሳትፎ እያደረገ ሲሆን አቅመ ደካሞችን በማገዝ ረገድ ከፍተኛ ሚና እየተጫወተ ነው።የመረዳዳትና የመደጋገፍ ባህል በሁሉም ቦታዎች እየተቀጣጠለ ሲሆን በተለይ በተለያዩ ምክንያቶች የተፈናቀሉ ወገኖችን በመርዳት ወጣቱ ግንባር... Read more »