በቋሚነት መደገፍ እና በቋሚነት መቃወም…

በአንድ ወቅት አንድ ፖለቲከኛ ‹‹የአገራችን የፖለቲካ ችግር የውይይት ጥራት አለመኖር ነው›› ሲል ሰምቻለሁ:: ተራ አሉቧልታዎችና ብሽሽቆች ከሚነዙባቸው ማህበራዊ ገጾች ጀምሮ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ፈቃድ እስካላቸው ዋናዎቹ መገናኛ ብዙኃን ድረስ በቋሚነት የመደገፍ... Read more »

በኢትዮ-ቻይና ትብብር ማዕቀፍ የታቀፈው የመማር-ማስተማር ሂደት

ኢትዮጵያና ቻይና የቆየ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ቢኖራቸውም እንደ አሁን የሁለቱ ግንኙነት፣ ትብብርና ትስስር ተጠናክሮ የሚያውቅ አይመስልም። ከማንም በበለጠ የሁለቱ ግንኙነት ጥብቅ ብቻ ሳይሆን በጋራ መስራት፣ መልማትና ማደግን ያካተተ ሆኖ ነው የሚታየው። ይህንን ግንኙነታቸውን... Read more »

ትምህርት ቤቶችን ለፖለቲካ ሴራ

ትምህርት ቤት የእውቀት መቋደሻ ማዕድ ነው። ተማሪዎች ፊደል ቆጥረው፣ ቁጥር ቀምረው፣ ተመራምረው እና ታሪክን ጠቅሰው ሙሉዕ ስብዕና ለማግኘት የሚቀረጹበት አውድ፤ የመማር ማስተማር ተግባር የሚከናወንበት ወይም የእውቀት ሽግግር የሚደረግበት ቦታ ነው። ተማሪዎች በሚያገኙት... Read more »

እጅ አንሰጥም

….. እጅ ስጥ አለኝ ፈረንጅ.. እጅ ተይዞ ሊወሰድ ምን እጅ አለኝ የእሳት ሰደድ አያውቅም ክንዴ እንደሚያነድ? ……… እነዚህ ስንኞች የተወሰዱት ከሎሬት ጸጋዬ ገብረመድህን እሳት ወይ አበባ የግጥም መድብል የቴዎድሮስ ስንብት ከመቅደላ ከሚለው... Read more »

የወደቁትን አንሱ የነዳያን ማኅበር – የሃያ አራት ዓመት ስኬታማ ጉዞ

የወደቁትን አንሱ የነዳያን ማኅበር መስራች አቶ ስንታየሁ አበጀ ይባላሉ ትውልዳቸው በደቡብ ጎንደር አካባቢ ነው። እናታቸው ገና በስድስት ዓመታቸው ያረፉ ሲሆን በርካታ ህመሞችም ነበሩባቸው። በ1981 ዓ.ም ወደ አዲስ አበባ ከመጡ በኋላ የመጨረሻውን ፈውስ... Read more »

ዙር ማክረር – የአብራችሁኝ አጨብጭቡ ፖለቲካ

ኢትዮጵያውያን በተላላኪው ትህነግ፣ አሜሪካና አንዳንድ ምእራባውያን መንግሥታት በቅንጅት የተከፈተባቸውን የተቀናጀ ጦርነት በድል ለመወጣት በጦር ግንባር እየተፋለሙ ናቸው:: ድሎችም እየተመዘገቡ ናቸው:: የጦር ግንባር ውጊያው ተጠናክሮ በቀጠለበት በዚህ ወቅት አሜሪካ አሸባሪው ትህነግ የሚታወቅበትን የሀሰት... Read more »

የግለሰቡ አንባቢ ትውልድን የመፍጠር ጥረት

ያለንበት ዘመን መረጃን በቅጽበት መለዋወጥ የሚያስችሉ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ጥቅም ላይ የዋሉበት ነው። አብዛኛው ሰው ግንኙነቱ ከኢንተርኔት እና ከማህበራዊ ሚዲያ ጋር እየሆነ በመምጣቱ መጻሕፍትን የማንብብ ፍላጎቱ አናሳ እንደሆነ ይነገራል። በዚህም የተነሳ የንባብ ባህላችን... Read more »

የሳማንታ ፓወር ነውር ሲገለጥ

በቅርቡ የጸጥታው ምክር ቤት በኢትዮጵያ ውስጣዊ ጉዳይ ዙሪያ 12 ጊዜ ስብሰባ ማድረጉ ይታወቃል። በስብሰባዎቹ የኢትዮጵያ መንግሥትንና ትህነግን አስመልክቶ ሀገሮች የተለያዩ አቋሞችን አራምደዋል። በ11ኛው ስብሰባ ላይ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአሜሪካ ወኪል አምባሳደር ሊንዳ... Read more »

በአጭር እድሜ ብዙ ሥራ- በጅማ ሰው ለሰው የአረጋውያንና ሕፃናት መርጃ ማእከል

የጅማ ሰው ለሰው የአረጋውያንና ህፃናት መርጃ ማእከል መስራች ወይዘሮ ዘበናይ አስፋው ይባላሉ። ወይዘሮ ዘበናይ ትውልዳቸውም እድገታቸውም በጅማ ከተማ ሲሆን አባታቸው በአካባቢያቸው በለጋስነታቸው የሚታወቁ ለሰው ደራሽ ነበሩ። ወይዘሮ ዘበናይ በዘጠኝ ዓመታቸው የሶስተኛ ክፍል... Read more »

ትህትና ያስከብራል ወይስ ያስደፍራል?

 በቅርቡ የታሰረ የቅርብ ጓደኛችንን ለመጠየቅ ከጓደኞቼ ጋር ወደ አንድ ፖሊስ ጣቢያ ሄደን ነበር፡፡ እስረኛው ሲታሰር ያስረከባቸውን የቤት ቁልፍ እና ሌሎች መሰል ዕቃዎች ለቤተሰቦቹ ለማስረከብ ተፈቅዶለት በፖሊስ ታጅቦ ዕቃው ወደ ተቀመጠበት ክፍል እየሄድን... Read more »