ዝገት

የአሁኑ ትውልድ ትዕግስቱ አፍንጫው ስር ነው። የሆነ ረብ የሌለው ወሬ ስታወራለት ከሰማ አልያም የምታወራው አልጥምህ ካለው ፈጥኖ “አቦ አታዝገኝ” ይልሀል። የወሬ ብቻ አይደለም፤ የአመለካከት ዝገትም አለ፤ በዱሮ በሬ ልረስ የሚል አይነት። በዚህ... Read more »

እሸቴያዊነት ይለምልም!

ብዙውን ጊዜ ብዙዎቻችን ኢትዮጵያዊነት ምንድን ነው የሚለውን ለመተንተን እንቸገራለን። በዚህም የተነሳ ብዙውን ጊዜ ኢትዮጵያዊነት ምንድን ነው? ተብለን ስንጠየቅ “ኢትዮጵያዊነት ከቃል በላይ ነው” ፤ “ኢትዮጵያዊነት ጥልቅ ነው” ፤ ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ነው፤ እንዲያ ነው... Read more »

ሰሊሆም- ጎዳና የወጡ የአዕምሮ ህሙማንን መንከባከቢያ ማዕከል

የሰሊሆም የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማህበር መስራችና ዋና ሥራ አስኪያጅ ወጣት ሚኪያስ ለገሰ ይባላል። ምንም እንኳን ማህበሩ በ2008 ዓ.ም ሽንቁሩ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አካባቢ የተመሰረተ ቢሆንም ሚኪያስ ግን ከዛም በፊት በዚህ ችግር... Read more »

ዘመቻ በትምሕርት ልማት ግንባር

አሸባሪው ቡድንና ጋላቢዎቹ የውጭ ሃይሎች ኢትዮጵያን ለማፈራረስ በተለያዩ ዘርፎች ግንባሮችን ከፍተዋል፡፡ የእናት ጡት ነካሽ የሆነው የትህነግ አሸባሪ ቡድን የተልዕኮ ጦርነት ተቀብሎ ኢትዮጵያን ሲወጋት፤ አይዞህ ባዮቹ አሜሪካና ምእራባውያን ደግሞ የኢኮኖሚ፣ የሚዲያ ፣ የዲፕሎማሲ፣... Read more »

በአጭር እድሜ አመርቂ ሥራ በማህበረ ተስፋ የሕጻናት ማቆያ

ሁሌም ቢሆን ለልጆች ሁለንተናዊ እድገት በእናትና አባት እቅፍ በቤተሰብ ውስጥ ማደግ የመጀመሪያው ተመራጭ ቦታ ነው። ነገር ግን በተለያዩ አጋጣሚዎች ህጻናት ካለ እድሜያቸው ከቤተሰባቸው የሚነጠሉበት አጋጣሚ ይፈጠራል። አንዳንዶች በሞትና በሌሎች ምክንያቶች ከሁለቱም አልያም... Read more »

የዘር ማጥፋት ፈጻሚው ማነው?

የምንኖርበት ዘመን ዓለም በታሪኳ አይታው የማታውቀውን ሰላም ያገኘችበት ወቅት እንደሆነ ምሁራን ይናገራሉ። ይህን ከሚናገሩት ምሁራን መሀከል ደግሞ ዋነኛው እስራኤላዊው የዘመኑ ሊቅ ፕሮፌሰር ዩቫል ሀራሪ ናቸው። ሀራሪ ‹‹ሆሞ ዲየስ›› በተሰኘ በዓለም ከፍተኛ ተነባቢነት... Read more »

ትምህርት ለሰላም- ሰላም ለትምህርት

ሕወሓት ባለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት የፈላጭ ቆራጭነት ዘመኑ የፖለቲካ አጀንዳ ማስፈጸሚያ ካደረጋቸው ዘርፎች አንዱ ትምህርት ነው። ዛሬ ኢትዮጵያ በራሷ ልጆች የህልውና አደጋ ላይ እንድትወድቅ አስተዋጽኦ ያበረከተው የትምህርት ሥርዓቱና ፖሊሲው ሀገር ወዳድና ምክንያታዊ... Read more »

‹‹ይበቃል›› ማለታችንን እንቀጥላለን!

በጋራ ድምጽ ሀገር ፈጥረን እናውቃለን። በጋራ ክንድ አርነት ወጥተን እናውቃለን፣ በጋራ ተጉዘን ያልወጣነው የመከራ ዳገት የለም፤ ኢትዮጵያዊነትን ለጠየቁን መልሳችን ይሄ ነው። አሁንም እንዲህ ነን፤ ባለአንጸባራቂ ድሉን የአድዋ ታሪክ በጠላቶቻችን ማንቁርት ላይ ቆመን... Read more »

ባስማ ፕሮጀክትን የረታው የአፋር ዳጉ

 የባስማ ፕሮጀክት በኢትዮጵያ ላይ እየተተገበረ ነው። የኢትዮጵያ ጠላቶች ያረቀቁት ፕሮጀክት ነው።ከዚህ ቀደም በቻይና ተሞክሮ በቻይናውያን ጠንካራ ሥራ ከሽፏል።በሶሪያ በተወሰነ ደረጃ ተሞክሮ ውጤት ቢያመጣም በአብዛኛው ግን ከሽፏል።አሁን ሶስተኛዋ የትግበራ ቦታ ኢትዮጵያ ተደርጋለች። ትግበራው... Read more »

ማህበራዊ ሚዲያን ለኢትዮጵያዊነት ያዋሉ ወጣቶች

በዓለም ብሎም በሀገራችን የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚነት እየተስፋፋ መጥቷል። ማህበራዊ ሚዲያ ከሌሎቹ የመገናኛ ብዙኋን በፈጠነ መንገድ መረጃን ለመቀባበል የሚጠቅም እንደመሆኑ ለበጎ አላማ ማዋል ከተቻለ በቀላሉ የጊዜ የጉልበትና የገንዘብ ወጪዎችን የሚቀንስም ነው። በተጨማሪ የእውቀት... Read more »