አሸባሪው የሕወሓት ቡድን በፈፀመው ወረራ በተለየ ሁኔታ በትምህርት ተቋማት ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል። ተቋማት ወድመዋል፣ ትምህርት ተቋርጧል፣ ቤተሙከራዎችና የአይ.ሲ.ቲ ማዕከሎች ተዘርፈዋል። በአጠቃላይ በትምህርት ቤት ውስጥ አስፈላጊ የሆኑ ግብዓቶችን የሚወስደውን ወስዶ፣ የቀረውንም አበላሽቶ... Read more »
እስራኤላዊው ጋዜጠኛ አሞስ ኦዝ ነገርን አለቅጥ ስለማቃለል ሲናገር፡- «ጥያቄዎች እየጠነከሩ እና እየተወሳሰቡ ሲሄዱ፤ ሰዎች ቀላል መልሶችን ወደ መፈለግ ያዘነብላሉ። በአንድ አረፍተ ነገር የሚያለቅ መልስ ይሻሉ። ያ መልስ ለችግሮቻችን ሁሉ ተጠያቂ የሆነውን ግለሰብ... Read more »
ኢትዮጵያውያን የተጋመደና የማይበጠስ አብሮነት ያለን ሕዝቦች ነን። ማህበራዊ መስተጋብራችን እንዲጠናከር ከረዱን እሴቶቻችን መካከል መደጋገፋችን፣ መተዛዘናችንና መከባበራችን ተጠቃሽ ናቸው። ያዘነን ማጽናናት፣ የተቸገረን መርዳት፣ መዋደድና መከባበር ከአባቶቻችን የወረስናቸው መገለጫዎቻችን ናቸው። ኢትዮጵያ የተሠራችው በእነዚህ እሴቶች... Read more »
የትምህርት ተቋማት የአንድ አገርና ሕዝብ ብቻ ሳይሆኑ አጠቃላይ የሰው ልጅ ሰብዓዊ ተቋማት ናቸው። የትምህርት ተቋማት በማንም ላይ ምንም አይነት ልዩነት አያደርጉም። አድርገው ከተገኙም፣ በትህትና ስንገልፀው ቢያንስ ግፍ ነው። የትምህርት ተቋማት የእውቀት ምንጭ፣... Read more »
ይህ ጥያቄ በበርካታ ኢትዮጵያውያን ዘንድ ይነሳል።አንዳንዶች እንደውም አይደለም ድርድር ስለማድረግ በዚህ ጦርነት ወቅት የተጎዱ ብዙ ኢትዮጵያውያንን ደም መና የሚያደርግ እንደሆነ በማመን የድርድርን ወሬ በራሱ መስማትም አይፈልጉም። መንግስት በዚህ ጉዳይ ላይ ግልጽ መረጃ... Read more »
የመጽሐፍና ንባብ ጉዳይ በተነሳባቸው መድረኮች ሁሉ የሚሰማ አንድ ተደጋጋሚ ወቀሳ አለ። ይሄውም በከተሞች ውስጥ የመጠጥ ቤትና ሌሎች መዝናኛ ቤቶች በብዛት ሲስፋፉ የቤተ መጽሐፍ አለመኖር ነው። የመጠጥ ቤቶች ብቻ መብዛት ደግሞ ወጣቱን ምን... Read more »
የአገር አፍራሽና አሸባሪውን ቡድን ህልም ለማምከን በተካሄደው የህልውና ዘመቻ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊያን ታላቅ ተጋድሎ አድርገዋል። የትግራይን ሕዝብ ምሽግ በማድረግ በርካታ ጥፋቶችን ያደረሰው አሸባሪው ትህነግ በትግሉ አቅሙን እንዲያውቅና ዳር እንዲይዝ መላው ሕዝብ አኩሪ ተጋድሎ... Read more »
አንዳንዴ ሁለት ወይም ከዚያ በላይ የሆኑና ሊነጣጠሉ የማይችሉ ጉዳዮች፣ ወይም አካላት ሲነጣጠሉ ይታያሉ። ከእነሱም ሁለቱ ትምህርት ቤት እና ቤተ መጻሕፍት ናቸው። እነዚህ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ የሆኑ አካላት በምንም መንገድ ሊለያዩ የሚችሉ፤... Read more »
አንድ ሰሞን በመገናኛ ብዙኃን ላይ አንድ ዜማ በተደጋጋሚ እሰማ ነበር፤ በቅርቡም ይህን ዜማ ማለዳ ከቤቴ ስወጣ በሬ ላይ ከቆመ ሚኒባስ ሰማሁ። ዜማው በውስጣችን አንዳች ተስፋ እንድንሰንቅ የሚያደርግ ነው። አለ አይደል ውስጣዊ ስሜትን... Read more »
በአገሪቱ የተከሰተው ችግር የብዙዎችን ሕይወት ከመቅጠፍ ባለፈ ከግለሰብ እስከ መንግሥት ለዓመታት የተለፋባቸውን ንብረቶች ለውድመት ዳርጓል። በሌላ በኩል ዛሬም ድረስ አሸባሪው ሕወሓት የጦርነት ጉሰማውን ባለማቆሙ በመንግሥትም ሆነ በግለሰቦች በኩል በሙሉ ልብ ወደልማት ለመግባት... Read more »