ታዛቢዎቹን ስንታዘባቸው

ሁነቶች ሲበረክቱ መታዘባችን ይበዛል።መታዘባችን ባልከፋ የምንታዘበውን በሚታዘቡት ልክ አለመሆኑ ነው እንጂ ክፋቱ። አንድ ጉዳይ ተመልክቶና ስህተቶችን ነቅሶ አውጥቶ እንዲታረም በማሰብ ትዝብት ማጋራት ጥሩ ነው፤ጥሩ የማይሆነው ግን የምንታዘብበት መንገድ በራሱ ትዝብት ላይ ሲጥለን፤ስለምንታዘበው... Read more »

ጥሩ ተገልጋይነትም ያቀላጥፋል

አገልግሎት ሰጪ ተቋማት በሥራ ቅልጥፍና እና በሰራተኞች ሥነ ምግባርና ትህትና በተደጋጋሚ ሲታሙ ይሰማል። ተገልጋዩን የበለጠ የሚያማርረው ደግሞ የሰልፍ ብዛት አንዱ ነው። በሁሉም ቦታ ወረፋ አለ፤ በተለይም እንደ ባንክ እና ገቢዎች ያሉ ገንዘብ... Read more »

አዲስ አበባን በትምህርት ጥራት አርአያ የማድረግ እንቅስቃሴ

የትምህርት ጉዳይ ሲነሳ አንዳንድ መሠረተ ሀሳቦች የሚታለፉ አይደሉም። ሁሉም እኩል አወዛጋቢዎች ናቸው። ሁሉም እኩል ተነሽና ወዳቂ ናቸው። ካስፈለገም ሁሉም እኩል የፖለቲካ መሣሪያዎች ናቸው። ይህ ደግሞ ለ’ኛ አዲስ አይደለም። “የትምህርት ተደራሽነት”፣ “የትምህርት ጥራት”፣... Read more »

ጥያቄ ያስነሳል

ሰሞኑን ወሬው ሁሉ ስለ ዘይት ሆኗል። ዘይት ይህን ያህል ብር ገባ፤ መንግሥት ይህን ያህል ሚሊዮን ሊትር ዘይት ከውጭ ሊያስገባ ነው፤ ይህን ያህል ሊትር በሸማቾች በኩል ለሕዝብ ተሰራጨ፤ ይህን ያህል ዘይት እና ስኳር... Read more »

ከዓባይ ጋር ምናባዊ ቃለ ምልልስ

ዛሬ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የመሠረት ድንጋይ የተጣለበት 11ኛ ዓመት ነው። ቀኑን ለየት የሚያደርገው ደግሞ የመሠረት ድንጋይ የተጣለበት ዕለት ልክ እንደ ዛሬው ቅዳሜ ነበር። ሌላ ለየት የሚያደርገው ደግሞ በዚህ ዓመት የመሠረት ድንጋይ... Read more »

የወላጅነት ትምህርትን በድረ-ገጽ

‹‹ፀሃይ መማር ትወዳለች›› በሚለው የቴሌቪዥን የሕፃናት ፕሮግራማቸው ይታወቃሉ።የማሕረሰብ ችግር ፈቺ የፈጠራ ሥራዎችንም ይሰራሉ።ዓለም አቀፍ ሽልማቶችን የወሰዱ የሕፃናትና ታዳጊዎች ፊልሞች አዘጋጅም ናቸው።የልጆችን የትምህርት ዘርፍ በማጎልበት የሃያ ዓመት ልምድም አላቸው። ከሃምሳ በላይ የሚሆኑ የሕፃናት... Read more »

የዲላው ማረሚያ ቤት – አስኳላ

(“ሀ… ሁ… እውቀት ይስፋ፣ ድንቁርና ይጥፋ – ይህ ነው የኢትዮጵያ ተስፋ” ተስፋ ገብረሥላሴ ዘብሔረ ቡልጋ)፤ “ብዙ ጊዜ ትምህርትን እድሜ አይወስነውም” ሲባል ነው የሚሰማው። እኛ ደግሞ እንላለን “ኧረ ቦታም፤ ምንም … አይወስነውም”። በተለይ... Read more »

«ሀገር ፍቅር በጎ አድራጎት ድርጅት»- የመልካም ሥራ አብነት

ሰው በማህበራዊ መስተጋብሩ ካጎለበታቸው እሴቶቹ ውስጥ አንዱ ተዛዝኖና ተሳስቦ መኖር ነው። መረዳዳት፣ አንዱ አንዱን መደገፍ፣ መተጋገዝ የበጎነት መገለጫዎች ናቸው። በጎነት ከመልካም ሰዎች ልብ የሚፈልቅ ቅን አስተሳሰብና ተግባር በመሆኑ የሀሴት ማህደር ነው ልንለው... Read more »

የነገዎቹ፡- “በአጠቃላይ እራሴን በማጨናነቅ አላምንም። . . . ማጥናት ባለብኝ ሰዓት አጠናለሁ” – ተማሪ አላዛር ተካ

“መሸምደድ የሚባል ነገር አልወድም። ሽምደዳን በጣም እጠላለሁ” – ተማሪ ናታኒም በላይ  “ዛሬ” ዛሬ ነው፤ ምናልባትም ከጊዜ አጠቃቀም አኳያ “አሁን” የምንለው። ያም ሆነ ይህ፣ “ዛሬ”ም እንበለው “አሁን” በ”ትናንት” እና በ”ነገ”፤ ወይም፣ በ”ቅድም” እና... Read more »

የመጪው ዘመን ሳይንቲስቶችን ከቀዳማዊ ምኒልክ ሳይንስ ሼርድ ካምፓስ

የሆድ ነገር ሆድ ይቆርጣል እንደሚባለው የትምህርት ነገርም ፋታ አይሰጥም። እንዳወያየ፣ እንዳነጋገረ፣ እንዳጨቃጨቀም ጭምር ነው ዘመናትን የዘለቀው፤ ይቀጥላልም። አዎ፣ የትምህርት ነገር፣ ባጭሩ፣ የሁሉም ነገር እናትና አናት ነው። ያለትምህርት ማንም፣ ምንም የለም ቢባል “እንዴት... Read more »