አማኝ የናፈቁ እምነቶች

ኢትዮጵያውያን ከሞላ ጎደል እምነት ወይም ሃይማኖት አለን። አማኝ ነን ብለንም በየእምነት ቦታችን እንገኛለን፣ እንመላለሳለንም። በየትኛውም እምነት ውስጥ እንገኝ እምነቶች ሁሉ የሚጋሩት ትዕዛዝ በጎ መሆንን፣ ለሰው ልጆች ምቹ ሁኔታን መፍጠር ብሎም ለሌሎች መኖር... Read more »

እንዲህ ለምን ሆነ? በእንዲህ ቢሆን ቢደገፍ

በየቀኑ የተለያየ ጉዳይ እያነሱ ማብጠልጠል፤ አጀንዳ እየመዘዙ መኮነንና መንቀፍ እጅግ ቀሎናል። ላየነው ችግር መፍቻ ቁልፍ ከማመላከት ይልቅ ጉዳዩን መተቸትና ማነወር ልማድ አድርገናል። እርግጥ ነው የበዙ ስህተቶች መታረም ይገባቸዋል ማለታችን ትክክል ነው። ያልተገቡ... Read more »

ያሁኑ ይባስ!

ህገወጥ ግብይት በሀገራችን እየተንሰራፋ ነው።ህገወጥ ግብይቱ በተለያዩ መንገዶች እየተፈጸመ ሲሆን፣ በዚህም ህዝቡም መንግስትም ክፉኛ ተማረዋል።እኔ ከህገ ወጥ ግብይቱ ኮንትሮባንዱ ላይ ነው ትኩረቴ። የኮንትሮባንድ ነገር ሲነሳ በማናችንም ህሊና ውስጥ የሚታወሰው በህገወጥ መንገድ ከውጭ... Read more »

ተገልጋይ ሆይ ሚናህን ተወጣ!

 በቅርቡ አንድ ጓደኛዬ የራሱንና የባለቤቱን መታወቂያ ለማሳደስ ቄራ አካባቢ ወዳለ አንድ ወረዳ ይሄዳል። ቀኑ መታወቂያና መሰል የወሳኝ ኩነት ጉዳዮች የሚታዩበት ነበር። ማልዶ ሄዶ ተራ ይዟል፤ ባለጉዳዩ ግን ብዙ ነው። ጉዳይ ለማስፈጸም ብዙ... Read more »

ከዕቃው ዋጋ በላይ ለጫኝና አውራጅ…

የጫኝና አውራጅ ሥራ ለጫኝ አውራጆችም ለመንገደኞችም ጥሩ ነገር ነው። ለጫኝና አውራጆች ሥራ ነው፤ ገቢ ያገኙበታል። ለመንገደኞች ደግሞ መያዝ የማይችሉትን ዕቃ የሚያስይዙበትና የቱን ይዤ የቱን ልተወው ከማለት የሚወጡበት ነው። መጫንና ማውረድ ሥራና የበርካታ... Read more »

ሁለት ወዶ አይሆንም!

ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ ላይ አይወጣም ይላሉ አባቶች፤ የምርጫን የግድነት ለማመልከት ነው፡፡ ልክ አሁን እኛ እንደ አገር ካለንበት ሁኔታ ላይ ሲደርስ የሚተረት ነው፡፡ እንደ አገር ሰላምን እንፈልጋለን። እንደገና እንደ አገር... Read more »

አሁን ነው ሂሳብ ማወራረድ!

ምዕራባውያኑ በኢትዮጵያ ጠንካራ መንግስት እንዲኖር አይፈልጉም።ይህን ለማስፈጸም ደግሞ የተቀናጀ ዘመቻ እያካሄዱብን ይገኛሉ።ተንቤን በረሃ ላይ እንዳይወጣ እንዳይገባ አርገን ያስቀመጥነውን ትህነግን የመሰለ ሰይጣን ፈተው ለቀውብናል።ክህደት የእናት ያባቱ የሆነውን ይህ ቡድን ከጎናቸው ሲያሰልፉ ታሪካዊ ዳራ... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

 በዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን በ1970 የአዲስ ዘመን ጋዜጣ እትሞች ይዘዋቸው ከወጡ ዘገባዎች የሰብሰብናቸውን ዘገባዎች ይዘን ቀርበናል፡፡ ያ ወቅት የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሲያድባሬ በእብሪት ተነሳስቶ ታላቋን ሶማሊያ ለመመስረት በነበረው ቅዠት የምስራቅ ኢትዮጵያን ሰፊ... Read more »

አዲስ አገር፣ አዲስ መንግስት፣ አዲስ አስተሳሰብ

የዘንድሮው አዲስ ዓመት በርካታ አዲስ ነገሮችን ጀባ ብሎን ያለፈ ነው።እንደ እስከዛሬው በአደይ አበባና በመስቀል ወፍ ብቻ የታጀበ አልነበረም።ለኢትዮጵያ የሚሆን በርካታ የተስፋና የንጋት ብርሀን የፈነጠቀ ነበር፤ መስከረም አዲስ ዓመት። የሰኔን ገመገም፣ የሐምሌን ጨለማ፣... Read more »

ጥበባቸውን መውረስ ስለምን ተሳነን?

እኛ ኢትዮጵያዊያን ተደጋግሞ እንደሚነገረው እኛ የዛሬዎቹ ትውልዶች የማንጠቀምበት ጥበብ አባቶች አውርሰውናል አይደል። ወዶቼ እኔ የድሮ አባቶች ጥበበኞች ናቸው ሲባል አንድ ጎረቤታችን የነበሩ ጥበቡ የሚባል አዛውንት ናቸው ተደጋግሞ ትውስ የሚሉ። የምር አንዳንዴ ስም... Read more »