የማይጨው ጦርነት

የማይጨው ጦርነት በቀዳማዊ አጼ ኃይለሥላሴ የሚመራው የኢትዮጵያ ሰራዊት ከ40 ዓመታት በፊት ኢትዮጵያን በቅኝ የመግዛት ውጥኗ በአድዋ ጦርነት የከሸፈባት ጣሊያን ዳግም ካዘመተችው ጦር ጋር ማይጨው ላይ ጦርነት የገጠመው ከ84 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት... Read more »

ዓለም ያስተናገደቻቸው አስከፊ ወረርሽኞች

ዓለም በተለያየ ጊዜ አስከፊና አሰቃቂ ወረርሽኞችን አስተናግዳለች። እንዲያውም አንዳንዶቹ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ህይወት ነጥቀው አልፈዋል። ከመቶ ምናምን ዓመታት በፊት ሚሊዮን በጣም ብዙ ነበር። እነዚህ አሰቃቂና ጨካኝ የበሽታ ወረርሽኞች ግን ያለርህራሄ ሚሊዮን ዜጎችን... Read more »

‹‹ መሬት ለአራሹ ›› የ45 ዓመት ትውስታ

የዛሬ 45 ዓመት በዛሬው ዕለት ወታደራዊው ደርግ አስገራሚ አዋጅ አወጀ:: ይህ አዋጅ መላ አገሪቱን ከዳር እስከ ዳር አነቃነቀ:: አዋጁ ‹‹ መሬት ለአራሹ ›› የሚል ነበር:: በዚህ ዓምዳችን ይኸው ታሪካዊ አዋጅ እንዴት እንደታወጀና... Read more »

ሎሬት ጸጋዬ ገብረመድኅን ሲታወስ

አንጋፋ ደራሲ፣ ገጣሚና ባለቅኔ ሎሬት ጸጋዬ ገብረመድኅን ልክ የዛሬ 14 ዓመት የካቲት 18 ቀን 1998 ዓ.ም ነው እረፍቱ የተሰማው። የዚህን ዕንቁ ኢትዮጵያዊ ከልደቱ እስከ ስንብቱ ያከናወናቸውን ድንቅ ተግባራት እናስታውሳለን። በ1928 ዓ.ም ፋሺስት... Read more »

ሰማዕታቱ ኢትዮጵያውያን በየካቲት 12 ሲታወሱ

የቅኝ አገዛዝን በመቃወም አገራዊ ሉዓላዊነትን ለማስከበር በኢትዮጵያ ታሪክ ከባዕዳን ወራሪዎች ጋር ታላቅ ተጋድሎ የተደረገባት የካቲት ወር ታላቅ የታሪክ መዘክር ናት። የካቲት 12 ቀን 1929 ዓ.ም. በሮዶልፍ ግራዚያን ትዕዛዝ በአዲስ አበባ በተከታታይ ቀናት... Read more »

የእቴጌ ጣይቱ ስንብት

አዲስ አበባን የቆረቆሯትና ከአድዋ ድል መሪ ተዋንያን መካከል ዋነኛዋ የነበሩት እቴጌ ጣይቱ ብጡል ህይወታቸው ያለፈው ከ102 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት የካቲት አራት ቀን 1910 ዓ.ም ነበር። እቴጌ ጣይቱ ነሐሴ 12 ቀን 1832... Read more »

ታላቁ የአፍሪካውያን ሐውልት – አፍሪካ አዳራሽ

በ1955 ዓ.ም በአዲስ አበባ የተመሰረተው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት መቀመጫ እንዲሆን ታስቦ የተገነባው የአፍሪካ አዳራሽ የተመረቀው ከ59 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ጥር 29 ቀን 1953 ዓ.ም ነበር፡፡ የአፍሪካ አዳራሽ ሕንጻ ግንባታ የተጠናቀቀው በአንድ... Read more »

የአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ህንጻ ምርቃት

የአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት አሁን እየተገለገለበት ያለው ህንጻ በቀዳማዊ አጼ ኃይለስላሴ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት የጀመረው ከ55 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ጥር 26 ቀን 1957 ዓ.ም ነበር። በከንቲባ ብርሃኑ ደሬሳ ዘመን ‹‹አዲስ አበባ... Read more »

የዶጋሊ ድል

ወራሪው የኢጣሊያ ጦር ዶጋሊ ላይ በራስ አሉላ አባ ነጋ በሚመራው የኢትዮጵያ ጦር ድባቅ ተመቶ የመጀመሪያውን ሽንፈት የቀመሰው ከ134 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ጥር 18 ቀን 1879 ዓ.ም ነበር። ተክለ ጻድቅ መኩሪያ፣ “አፄ... Read more »

ሶስተኛው የአፍሪካ ዋንጫ ሲታወስ

ኢትዮጵያ ሦስተኛውን የአፍሪካ ዋንጫ ራሷ አሰናድታ በአገሯ ያስቀረችው ከዛሬ 58 ዓመት በፊት በዚህ ሳምንት ጥር 13 ቀን 1954 ዓ.ም ነበር። የአፍሪካ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የተመሰረተው በ1949 ዓ.ም የካቲት ወር ላይ ነበር። መስራቾቹም... Read more »