የኔታ ፍሬው የእድራችንን ህልውና ለማስቀጠል የማይፈነቅሉት ድንጋይ፤ የማይገቡበት ጉራንጉር የለም ቢባል ማጋነን አይሆንም። የሚገቡባቸው ቦታዎች ከመብዛታቸው የተነሳ ብዙ ነገሮችን የሚያዩበት አተያይ እጅጉን የሰፋ ነው። አንዳንዴ የሚያራምዷቸው አስተሳሰቦች በስፋታቸው እና ጥልቀታቸው ምክንያት የእድራችን... Read more »
በድሮ የጦር ስልት ድልን በመናፈቅ ዳግም አራት ኪሎን ስታልም በሩቅ እንኳን ማተራምስ ከአራት ኪሎ ዳግም ከመቀሌም መዋል ሆኖሃል የቀን ህልም! የሰው ልጅ ሊያስገድለው እና ሊግድለው የሚችለው «የሚወደው» ነገር ነው ፡፡ ሲኦል መግባትን... Read more »
የንታ ፍሬው ከሰፈራችን ገበያ መካከል ከሚገኘው ትልቅ ዛፍ ስር የሰፈራችንን ሰዎች ሰብስብው «ነፍስ ሥጋን ካላሸነፈቻት ሥጋ ለነፍስ መቃብር ትሆናለች። » ይሉ ነበር። እነ አይተ ጭሬ ልድፋውም ስጋቸው ነፍሳቸውን በማሸነፏ ከህሊናቸው ይልቅ ለሆዳቸው... Read more »
የእናት ሆድ ዥንጉርጉር እንዲሉ ደጉን እና ፈጣሪውን አብዝቶ የሚያከብረውን አጼ ዮሃንስ አንደኛን የወለደች እናት በማህጸኗ ራስ ሚካኤል ስሁልን ጸንሳ ወለደች:: ብዙ ተባዙ በተባለው የፈጣሪ ህግ መሰረት ትንሿ ትንኝስ ራሷን ተትካ አይደል፤ ራስ... Read more »
ሆዳምነት ከሰውነት ይነጥላል።የጥጋብ ጥግ አቅልን አስቶ አዙሮ ይደፋል።ማመዛዘን፤ የድርጊትን መጨረሻ ቀድሞ ተገንዝቦ ራስን ማትረፍ ከክፉ መጠበቅ ቀርቶ፤ የዕለትን ውሎ ስለማደር ማሰብ እስከማይቻልበት ደረጃ አዕምሮ ከተደፈነ ሰውነት ቀረ ማለት ነው።ሰውነት ሲጎድል ደግሞ ወደ... Read more »
አንዳንዶች መላው ጥፍት ሲላቸው አያደርጉት የለም። አብዝተው ይዘባርቃሉ፤ ማርሽ ይቀይራሉ፣ ዘዴ ይቀይሳሉ፣ ዕቅድ ከመላ ያበዛሉ ። ይህ ብቻ አይደለም። ወሬ እና ልፍለፋቸው አይጣል ነው። ‹‹ስሙኝ›› ባይነታቸው ከሌሎች ሁሉ ይለያል። ዓለም ዓይንና ጆሮ... Read more »
መቃብር ባልገባም በለቅሶ በዋይታ እርግጥ ነው ሞቻለሁ የፈነዳሁ ለታ ይላል አሉ ስታሊን ገብረክርስቶስ የሰው ልክ የማያውቅ፤ ሰው የሠራውን ጀብድ ዓይቶና ሰምቶ ከማድነቅ ይልቅ በተቃራኒው ለመስማት በሚሰቀጥጥ መልኩ የሚያሽሟጥጠው ስታሊን ሽልማት አለኝ ብሏል::... Read more »
የሰብዓዊ መብት አክባሪነት እና አስከባሪነት የሚገለጸው እንዴት ነው? ሰዎችን ከማረጋጋት ይልቅ በማሸበር ጦርነትን ከማብረድ ይልቅ በማቀጣጠል፤ ሰላማዊ እና ተጎጂውን አካል ከመደገፍ ይልቅ በተፃራሪው ወንጀለኛውን በስውር አይዞህ እያሉ በማባበል ይሆን እንዴ? የሰብዓዊ መብት... Read more »
በአንድ ወቅት ነው አሉ ፤ በቅርብ ጊዜ። አንድ ጥቁር እባብ ወደ አንዲት አገር በእንግድነት ይመጣል። የአገሬው ሰው እባብ መሆኑን ቢያይም እንግዳውን በበጎ ተቀብሎ ያስተናግደዋል። ምን አጣህ ? ምንጎደለህ ? ብሎም የልቡን ሃሳብ... Read more »
ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ አይረሴ ከሆኑ ታሪካዊ ቀኖች አንዱ ነው::ይህ እለት ትግራይ የሚገኘው የሰሜን ዕዝ ወታደራዊ ኃይል በገዛ ወገኑ ታላቅ ክህደት የተፈጸመበት ቀን ነው:: የትግል አጋሬ በሚላቸው፣ አብረውት... Read more »