አሁን ላይ ሀገራችን በብዙ መሰናክሎችና ፈተናዎች እየተናወጠች ትገኛለች። ፈተናዎቿና መስናክሎቿ እየበዙ፣ ሰላሟ እየተናወጠ የሚገኘው በአንዳንድ ፀረ ሰላም ኃይሎች ሴራ፣ እንደሆነም ይታወቃል ። የቀደሙት ጀግኖች አርበኞች ከወራሪ ጠላት ለማዳን ብዙ መስዋዕትነት የከፈሉባት ይህች... Read more »
ኒኮሎ ማኪያቬሊን «መርዝ ስትሰጥ በጣፋጭ አድርገው» እንደሚለው ፈንጅ ቀባሪ ሃኪሞች የሚናገሯቸው ንግግሮች እውነት ያላቸው የሚመስሉ ፤ ተነበውም ተደምጠውም የማይጠገቡ በመሆናቸው ቁጥራቸው ቀላል የማይባሉ በዓለማች የሚገኙ ሰዎች የፈንጅ ቀባሪ ሃኪሞች አባባሎችን እንደእምነት ሊያመልኳቸው... Read more »
መቼም የሚመች ፣የሚደላን መቀመጫ የሚጠላው የለም። እንዲህ አይነቱ ማረፊያ በተገኘ ጊዜ ሰፋ ደልቀቅ ቢሉበት አይከፋም ። ደግሞስ ከሚቆረቁር፣ ከሚጎረብጥ ነገር ምን ይገኛል ምንም ። ለዚህም ነው አንዳንዶች ከእንዲህ አይነቱ ምቾት በቀላሉ መነሳትን... Read more »
መልካምስራ አፈወርቅ የጠጅ ቤቱ ደጃፍና አካባቢው በሰዎች ትርምስ ታጀቧል፡፡ አብዛኞቹ እንዲያውም ሁሉም የሚባሉት የቤተ ታዳሚዎች ናቸው፡፡ ከእነዚህ መካከል በርካቶቹ በስካርና በሞቅታ ናውዘዋል፡፡ የዕለቱም ጫጫታ እንደተለመደው ነው፡፡ በቤቱ በራፍና በውስጥ በኩል የተደረደሩት አግዳሚዎች... Read more »
ጌትነት ምህረቴ ዛሬ ዘመን ላይ ዝናው የገነነው ማህበራዊ ሚዲያ የተፈጠረው ሰዎች ለበጎ ተግባር ይጠቀሙበታል ተብሎ ነው ፡፡ማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ቁጥር መጨመርና የቴክኖሎጂውን ማደግ ተከትሎ እውነት ነው ብዙዎች በማህበራዊ ሚዲያ በመጠቀም ምርቶቻቸውን አስተዋውቀዋል፣መልካምና... Read more »
ምህረት ሞገስ ‹‹በኢትዮጵያም ሆነ በየትኛውም አገር ቢገኙ ተሳደው ለፍርድ መቅረብ አለባቸው።›› በሚል በተደጋጋሚ ብዙዎች አስተያየት ሰጥተዋል። በትግራይ ክልል በአገር መከላከያ ሰራዊት የሰሜን ዕዝ ጥቃት የፈጸሙና የማይካድራውን ጭፍጨፋ የተሳተፉ ጨምሮ በተለያዩ አካባቢዎች ንጹሃን... Read more »
ምህረት ሞገስ ህግ በትክክል ፍትህን የሚያሰፍን የማያዳላ አንዱን ጠቅሞ ሌላውን የማይጎዳ መሆን ይጠበቅበታል። እንደዚህ ዓይነት ህግ የሁሉም ነገር መሰረት እና በእኩልነት የመኖር ውሃ ልክ መሆኑን አስመልክቶ ብዙዎች ይስማማሉ። በአገሪቱ ህግ መከበሩን ማረጋገጥ... Read more »
ምህረት ሞገስ ስም ተካዮች በሁለት መልኩ ይገለፃሉ። አንደኛው በመልካም ሁለተኛው በክፉ። ስም ትልቅ በጎ ነገር በማድረግ ይተከላል። አስገራሚው ነገር እጅግ በጣም የከፋ መጥፎ ነገር በማድረግም ስም ይተከላል። በጎ አድራጊ ስሙ ከመቃብር በላይ... Read more »
ከትዝብት አንዳንድ ነገረኞች ዕንቅልፍ ይሉትን አያውቁም። እጃቸው ረጅም ምላሳቸው ስል ነው። ድርጊታቸው ረቂቅ ሃሳባቸው እቡይ ነው። እንዲህ ዓይነቶቹ የክፋት ክሮች ሥራቸው በዋዛ ይነቀል አይምሰላችሁ። አናታቸው ሲጎተት እግራቸው አፈር ይዞ ይወጣል። አፈሩ ደግሞ... Read more »
ወርቅነሽ ደምሰው ወዳጆቼ! እንደምን ከረማችሁ? ‹‹ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም›› አለ የሀገሬ ሰው። እድሜ ይሰጠን እንጂ ዘንድሮማ! የማንሰማው ጉድ የለም። የዘወትር ፀሎታችንን ከጉድ ይሰውረን ቢሆንም ያላሰበነውና ያልጠበቀነው ጉድ ከመቅጽበት ከሰማይ ወርዶ ዱብ እዳ... Read more »