በአዲሱ ዓመት መተሳሰቡም ቁጥጥሩም ይጠናከር

የኑሮ ውድነት ጉዳይ እየጨመረ ይሄዳል በሚል ስጋት ሕዝቡ መጨነቅ ከጀመረ ውሎ ማደሩ የአደባባይ ምስጢር ነው። በተለይም በቅርቡ መንግሥት ካደረገው የኢኮኖሚ ማሻሻያ ጋር በተያያዘ ሕዝቡ ብዙ ስጋት እንደገባው ይታወቃል። ዘይት ይጨምራል… ጤፍ ጣራ... Read more »

 ኢትዮጵያ እና የጤና ዲፕሎማሲ

የሰው ልጅ በዚህ ምድር መኖር ከጀመረ ጀምሮ እስካአሁን አንድ መቶ ስምንት ቢሊየን ሰዎች የኖሩበት እንደሆነ መረጃዎች የሚያሳዩ ሲሆን ከዚህ ውስጥ በእርጅና፣ በተፈጥሮ አደጋ፣ በጦርነት፣ በረሀብ፣ በተለያዩ የበሽታ ዓይነቶችና ወዘተ ምክንያቶች አንድ መቶ... Read more »

 የኢነርጂ ዲፕሎማሲ ትልቁ የቤት ሥራችን

መረጃዎች እንደሚያሳዩት፤ ኢትዮጵያ ካላት የታዳሽ ሃብት ውስጥ ጥቅም ላይ የዋለው 10 በመቶ ብቻ ነው። ይህ ማለት ገና ነገሮች ሁሉ በጅማሮ ላይ ናቸው፡፡ ብዙ ሊገኝበት፤ ብዙ ሊታፈስበት በሚገባው ዘርፍ ላይ ወደ ኋላ ቀርታለች፡፡... Read more »

 አሊባባ – የዓለም የችርቻሮ ንግድ ሥርዓትን የቀየረ

ወዲህ ሀገራችን የችርቻሮም ሆነ የጅምላ ንግድን ለውጭ ኩባንያዎች ክፍት ማድረጓን ተከትሎ የቻይናው ግዙፉ የችርቻሮ ኩባንያ የጃክ ማው አሊባባ እህት ኩባንያ አሊኤክስፕረስ ወደ ሀገራችን ሊገባ እንደሆነ እየተነገረ ይገኛል። አሊ ኤክስፕረስ ቻይናው አሊባባ የበይነ... Read more »

የበለጠ ትኩረት ለትምህርት ሥርዓቱ ስብራት!

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ሲገለጽ “መርዶ” ሆኖ የሚከርመው የተማሪዎች ውጤት ጉዳይ ነው ።ችግሩ ለምን በየዓመቱ አነጋጋሪ ይሆናል ? ውጤት ሲወጣ ብቻ ለምን ችግሩን ጮክ ብለን አንነጋገርበታለን። ከችግሩ ስፋት... Read more »

 ታሪክ ሰርተው ታሪክ የሚያስቀጥሉ እጆች

ጀምበር ወጥታ እስክትገባ.. ለሀገር ክብር መባ ነገ ሳልል አሁን ዛፍ ልትከል፣ ሰው ልሁን። የዛሬ ነፃ ሃ ሳቤን በስንኝ ጀምሬአለሁ። ታሪክ ያለው ታሪክ ሰርቶ ታሪክ ለማስቀጠል በተሰናዳ አእምሮና ልብ ውስጥ ነው። ኢትዮጵያውያን በአንድነት... Read more »

 በሀገሬ ምርት እኮራለሁ!

‹‹ያላዩት ሀገር ይናፍቃል›› ሆኖብን የሌሎችን ባህር ማዶ ሀገራት እንናፍቃለን እንጂ ሀገራችን የትም የሌለ የአየር ንብረት፣ውሃ፣ለም መሬት ውብና አስደማሚ የተፈጥሮ ፀጋ የታደለች ናት። ምጡቅ አዕምሮ ያላቸው ዜጎች የሚፈልቁባት ሀገር ናት። ያለንን በአግባቡ መጠቀም... Read more »

 «የንጋት ፅጌ»

በዓውዳ ዓመት ዋዜማ በቡጧ ጨረቃ፣ የተስፋዬ ቀንዲል ከአድማሱ ተጣብቃ፣ ለአዲስ ሕይወት ብሥራት ሰላምን አምቃ፣ በመስቀል ወፍ አምራ በዕንቁ ውበት ልቃ፣ በፀደይ ተኩላ በአደይ አሸብርቃ፣ ንጋትን አየኋት በኮኮቦች ደምቃ። ኃ.ከ/1990 ዓ.ም/ መቼም አዲስ... Read more »

የአስተሳሰብ ተሀድሶ –  ለነገ ትሩፋታችን

የሰው ልጅ ከጋርዮሽ ሥርዓት ጀምሮ አሁን ወደደረሰበት የእድገት ደረጃ ሲመጣ ባለው ሂደት ሀገራት በበርከታ ውጣ ውረዶች እና ምስቅልቅሎች ውስጥ ለማለፍ ተገደዋል፡፡ ትናንትና ያጋጠሟቸውን ፈተናዎች በጥብብ እና በጠንካራ የሥራ ባህል ያለፉ ሀገራት ዛሬ... Read more »

የዘመን አቆጣጠራችን ለምን ተለየ?

ብዙ ነገራችን ከተቀረው ዓለም የተለየ ወይም ወጣ ያለ ነው። አንዳንድ ነገራችን ደግሞ ይብሱን አፈንጋጭ ነው። የአየር ንብረታችን ሳይቀር። ቅኝ ያልተገዛን፣የራሳችን ፊደልና የዘመን አቆጣጠር ያለን። ባህላችንና ወጋች ከአይሁዱም፣ ከአረቡም፣ ከምሥራቅ ኦርቶዶክስ ወይም ቤዛንታይን... Read more »