የስቶክ-ገበያ ነገር

 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢትዮጵያ ‘ስቶክ ማርኬት’ በቅርቡ ወደ ሥራ እንደሚገባ በሕዳር ወር መጀመሪያ ሰሞን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሰጡት ማብራሪያ ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ “ምርጥ ሃሳብ” ሲሉ ያሞካሹት ‘ስቶክ ማርኬት’ መቼ ወደ... Read more »

ከሕግም ከባህልም በማፈንገጥየምናተርፈው ጥፋት ነው

ቀላልም ሆነ ከፍ ያለ ግጭት መነሾው የፍላጎት አለመጣጣም ሊሆን እንደሚችል ይታመናል:: ይህ እንደ የሁኔታው ቢለያይም ፣ በመጀመሪያ ለግጭት የሚያንደረድረው በግለሰቦች ወይም በቡድኖች መካከል የአመለካከት ልዩነት ሲፈጠር ነው:: ልዩነቱ እያደገ ሲመጣም አለመደማመጥን ብሎም... Read more »

 አስተማማኙ የአየር ኃይል ቁመና

የኢፌዴሪ አየር ኃይል እንደ ስሙ ኢትዮጵያን ከጠላት የሚከላከል የሉአላዊነት ተገን ነው። እንደመርህ እየተመራበት ካለው የተልዕኮ መነሻ ተነስተን አላማውን መተንተን እንችላለን። የመጀመሪያው የተልዕኮ መርህ የብሄራዊ አየር ምህዳርን መጠበቅ ነው። ይሄ ማለት ለሉአላዊነት ስጋት... Read more »

ለሠላም ለተዘረጉ እጆች መልስ መስጠት የሕዝባዊነት አንዱ መገለጫ ነው

ለአንድ ሀገርና ሕዝብ ሁለንተናዊ እድገት የሚመነጨው ከሠላም ነው። ያለሠላም የአንድን ሀገር ነገዎች ቀርቶ ዛሬ ምን ሊመስል እንደሚችል መተንበይ አይቻልም። ከፍያለ ማኅበረሰባዊ ማንነት መገንባትም የሚታሰብ አይደለም ። በተለይም አሁን ባለው፤ በብዙ ፍላጎቶች በተጨናነቀው... Read more »

 የግብርናውን የተለወጠ መንገድ የተከተለው የማዳበሪያ አቅርቦት

በሀገሪቱ የግብርና ምርትና ምርታማነት እያደገ መጥቷል፤ ለእዚህም በዋና ዋና ምክንያትነት ሊጠቀሱ ከሚችሉት መካከል መንግሥት ለአርሶ አደሩ ማደበሪያ በድጎማ እያቀረበ ያለበት ሁኔታ አንዱ ነው። ይህንንም መንግሥት ከሶስት ዓመት በፊት 15 ቢሊዮን ብር፣ ባለፈው... Read more »

ለጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ስኬት እንደ ተሞክሮ !!

 እስካሁን ድረስ አንገብጋቢ ከሆኑና በቅጡ ካልተፈቱ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ችግሮች ውስጥ የመኖሪያ ቤት በዋናነት ይጠቀሳል። ከዛሬ ሀያና ሠላሳ ዓመት በፊት በአዲስ አበባ ከተማ መኖሪያ ቤት ትልቅ ጉዳይ አልነበረም። ኅብረተሰቡ ከየትም ይምጣ... Read more »

 “ሙስና ሀገርን እየበላ ያለ ነቀዝ…!”

ሙስና ሀገርን የሚበላ ነቀዝ ነው። የሀገርን አንጡራ ሀብት እየቦረቦረ ጥሪቷን ባዶ ለማስቀረት ሌት ተቀን የሚማስን ተባይ ነው። ዋልጌ ባለሥልጣናት፣ በፍቅረ ነዋይ የታወሩ ደላሎች እና ባለሀብቶች አንድ ላይ ሲገጥሙ፤ ከነዚህ የሌብነት ፊታውራሪዎች ጀርባ... Read more »

 በግብርናው ዘርፍ ያሉ ሰፊ እድሎችን ለመጠቀም

ኢትዮጵያ ውስጥ 80 በመቶ የሚሆነው ሕዝብ በገጠር፤ 20 ከመቶ የሚሆነው ደግሞ በከተማ እንደሚኖር መረጃዎች ያመለክታሉ። በከዚህ የተነሳም የከተሜውም የምግብ እህል አቅርቦት በአብዛኛው በገጠር በሚኖረውና በግብርና በሚተዳደረው ሕዝብ ቀንበር ላይ የወደቀ ነው። ይህ... Read more »

 ሰማዩ ለብርቱዎች ብቻ ነው – የኢትዮጵያ አየር ኃይል

ስሙ ከሀገር አልፎ በአፍሪካ የገነነ ነው። ጠጋ ብለው ሲመለከቱት ደግሞ ለኢትዮጵያ የሚመጥን ትልቅ ተቋም ስለመሆኑ በተግባር ያረጋግጣሉ፡፡ ከዚህም አልፎ የሀገር ግንባታ ሂደቱ ምን ያህል የላቀ ደረጃ ላይ እንዳለ ይረዳሉ። የለውጡ መንግሥት ከልማት... Read more »

 አማራጭ የባሕር በር – የጋራ መልማት መሻት ነው

 ሰጥቶ ስለመቀበል እንደ መግቢያ በበርካታ የዓለማችን ድንበር ተጋሪ ሀገራት መካከል የሚነሱ አለመግባባቶች የሀገራቱን ሕዝቦች የጋራ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ በሚያስችል በሠጥቶ መቀበል መርህን ሊመሩ እንደሚገባ፤ ይታመናል። ለዚህም የህንድና የቻይናን ተሞክሮ ለአብነት ማየቱ በቂ ነው::... Read more »