የሰላም ዋጋው ስንት ነው?

ተጨንቆና ተጠብቦ ቤት ያፈራውን አዘጋጅቶ እንግዳን መቀበል የተለመደ ኢትዮጵያዊ ባህል ነው:: በተለይ የገጠሩ ማህበረሰብ ደግሞ ወተቱን፣ እርጎውን፣ ጠላና የማር ጠጁን አማርጠው፤ ምግቡንም ጨምረው ያላቸውን ያለስስት ከአክብሮት ጋር አቅርበው ማስተናገድ የተለመደ ነው:: ከከተማ... Read more »

 የቅኝ ገዥዎች ፍላጎት ማስፈጸሚያ የነበሩ የዓባይ ውሃ አጠቃቀም ውሎች

ዓባይ የሚለው የአማርኛ ቃል አንዳንዶች የወንዞች ሁሉ አባት ከሚለው የመጣ ነው ይላሉ፤ ሌሎች ደግሞ አታላይ፣ ቀጣፊ፣ ለኢትዮጵያ ያልጠቀመ ከሃዲ በሚለው ይበይኑታል፡፡ ቃሉ ላልቶ ሲነበብ ከሚፈጥረው ትርጓሜ በመነሳት ዓባይ ውሸታም ማለት እንደሆነም የሚናገሩ፤... Read more »

የኑሮ ውድነቱ ፈተናና መውጫ መንገዱ

 ባለንበት ወቅት የኑሮ ውድነት በሩን ያላንኳኳበት ሰው አለ ለማለት ይከብዳል፡፡ ‹‹የኑሮ ውድነቱን መቋቋም አልቻልንም፤ በየቀኑ በምርትና በአገልግሎት ላይ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ እየተደረገ በመሆኑ መኖር ከብዶናል›› የሚል ምሬት መስማት ከጀመርን ዓመታት ተቆጥረዋል። ምን... Read more »

 የሰላምን ፍሬ ለመብላት ስለሰላም እንሥራ

ኢትዮጵያ ከመንግሥት ለውጥ ወዲህ በበርካታ ፖለቲካዊ፤ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ክዋኔ ውስጥ አልፋለች። አያሌ፣ አዳዲስ፣ ያልተሰሙና እንግዳ ክስቶችንም አስተናግዳለች ። በነዚህ አምስት የለውጥ ዓመታት ጉዞ ውስጥ በኢትዮጵያ ከተከሰቱና አሁንም ድረስ ሀገሪቱን እየፈተኑ ካሉ ጉዳዮች... Read more »

 ዘመኑን የሚመጥን ትውልዶች እንድንሆን

የሥልጣኔ አስጀማሪ የነበረችውን ሀገራችንን እስኪ የበለጸጉ ናቸው ከሚባሉት ሀገራት ጋር እናነፃፅራት፡፡ ከዛሬ አንድ ሺህ ዓመታት በፊት ምን ላይ ነበሩ? እኛ ምን ላይ ነበርን? ከዛሬ መቶ ዓመት በፊት ምን ላይ ነበሩ? እኛ ምን... Read more »

 አስታራቂ ሃሳቦች – የሀገር ማጽኛ ካስማ ናቸው

“አስታራቂዎች ብጹዕን ናቸው” ይላል ታላቁ መጽሐፍ፡፡ ማስታረቅም ሆነ መታረቅ ለብጹዕነት የሚያበቃ የክብር አክሊል ከሆነ፤ ማስታረቅና መታረቅ ለምን አቃተን? ወደሚል ጥያቄ እመጣለሁ፡፡ የትኛውም ችግር አስታራቂ ሃሳብ ካገኘ ወደፍቅር የማይመጣበት ምንም ምክንያት የለም፡፡ ችግሮቻችንን... Read more »

ሀገራዊ ስጋት እየሆነ የመጣው የኮንትሮባንድ ንግድ

በአንድ ሀገር ውስጥ ጤናማ የሆነ የንግድ ሥርዓት መፍጠር ከተቻለ የዜጎችን የመልማት ጥያቄ በተገቢው መመለስ ይቻላል፡፡ ሀገራዊ ኢኮኖሚውን ማሻሻልና ማሳደግም ከባድ አይሆንም፡፡ በተመሳሳይ በአንድ ሀገር ጤናማ የንግድ ሥርዓት ባልሰፈነ ጊዜ እንዲሁ ሕገወጥና ኮንትሮባንድ... Read more »

ሰላምና የዲፕሎማሲ ስኬታችን

ሰላም ፋይዳው ቀላል አይደለም። ለሰው ልጅ መንፈሳዊም ሆነ ቁሳዊ ሕይወት፣ ከዛም ባለፈ ለፍጥረታትና ለአጠቃላይ ተፈጥሯዊው ሥነ ምህዳር በቀዳሚነት የሚያስፈልግ ማህበራዊ እሴት ነው። ከዚህ የተነሳም ሁሉም የማህበረሰብ ክፍል ለሰላም ከፍ ያለ ሥፍራ መስጠት... Read more »

የትምህርት ጥራት ጉዳይየማያገባው አካል የለም

በትምህርት ጥራት ላይ የሚታዩ ችግሮች አሁን ላይ ለሚታዩ ሀገራዊ ችግሮች ምክንያት ነው ብሎ ማሰብ ማጋነን ሊሆን አይችልም። በአግባቡ ያልተማረ፤ በተማረው ትምህርት እራሱን/ማንነቱን መቀየር ያልቻለ ትውልድ፤ በአንድም ይሁን በሌላ ለራሱ፣ ለቤተሰቡና ለሀገሩ የችግር... Read more »

 አትሌቲክሳችን ወዴት እያመራ ነው?

ኢትዮጵያ በዓለም ሕዝብ ዘንድ ስሟ ገኖ ከሚጠራባቸው መስኮች ዋነኛው የአትሌቲክስ ስፖርት ነው። ይህ ገናና ስም ዝም ብሎ በዘፈቀደ የተገኘ አይደለም። ከጀግናውና ታሪካዊው አትሌት ሻምበል አበበ ቢቂላ አንስቶ አያሌ ከዋክብት አትሌቶች ብዙ ፈተናዎችን... Read more »