የህዳሴ ግድብ ማንም የማይጎዳበት የሚዛናዊነት አሻራ

ኢትዮጵያውያን እንደዓይናችን ብሌን ስለምናየው፣ በህዳሴ ግድባችን ለዓለም ማኅበረሰብ ያንፀባረቅነው አንድ ገናና እውነት አለን:: እርሱም ማንም የማይጎዳበት፣ ይልቁንም የጋራ ተጠቃሚነት መርሕ ነው:: በዚህ አቃፊና አሳታፊ ሀሳብ እና እምነት ላለፉት ከአስር ለበለጡ ዓመታት ተጉዘን... Read more »

 በሰላም ወጥተን በሰላም እንድንገባ!

መንግሥት ከሚሠራቸው ተግባራት መካከል ዋንኛውና ቀዳሚው ሕግና ሥርዓትን ማስፈን ነው። ዜጎች በሰላም ወጥተው እንዲገቡ፣ ንግድ፣ ማህበራዊ ህይወትን ጨምሮ የእለት ተእለት ፍላጎቶቻቸውን ያለምንም ስጋት እንዲያስፈፅሙ ይህንን መርህ መሰረት በማድረግ ጥበቃ የማድረግ ሥልጣንና ኃላፊነት... Read more »

 ከወደብ ፍላጎታችን ጀርባ ያሉ አስገዳጅ ሁኔታዎች

በዓለም ላይ 44 የሚሆኑ ሀገራት የባሕር በር ወይም ወደብ እንደሌላቸው መረጃዎች ያመለክታሉ። የባሕር ወደብ ከሌላቸው የዓለም ሀገራት ትንሽ የቆዳ ስፋትና አነስተኛ የሕዝብ ብዛት እንዳላት የሚነገርላት በአውሮፓ አህጉር የምትገኘው ቫቲካን የተባለች ሀገር ነች።... Read more »

 ላለመስማማት መደራደር – የግብጽ አሁናዊ አካሄድ

በተደጋጋሚ የተደረጉ የሶስትዮሽ ድርድሮች ያለስምምነት መፈታትን ለታዘበ ግብጽ ላለመስማማት የምትደራደር ይመስላል። ይሄን ወለፈንዲያዊ / ፓራዶክሲካል/ አካሄድ የመረጠችው ደግሞ ወቅታዊ ጂኦፖለቲካዊ ስፍራዋንና ሚዛኗን በመተማመን፤ የናይልን ጉዳይ ዘላለማዊ አጀንዳ በማድረግ የሕዝብን ድጋፍ ላለማጣት እና... Read more »

 የአርሶ አደሮች ቀን መከበር ሀገራዊ ፋይዳ!

በቅርቡ በአርሶ አደሮች ቀን መከበር አስፈላጊነት ላይ እንድ መድረክ ተካሂዶ ነበር። በመድረኩ ላይ የግብርና ሚኒስቴር የእርሻና ሆርቲካልቸር ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ፣ የቀድሞ የአለማያ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ማኅበር እንዲሁም አሊያንስ ፎር ሳይንስ የተሰኘ ግብር ሠናይ... Read more »

 ለፀረ-ሙስና ትግሉ ውጤታማነት፣ ምሕረት የለሽ ተጠያቂነትን ማስፈን ይገባል!

ከጥቂት ዓመታት በፊት አንድ ጽሑፍ ሳነብ፣ ጽሑፉ ውስጥ እንዲህ የሚል ሃሳብ ተመለከትኩ። ‹‹… ሙስና በኢትዮጵያ የየዕለት ሕይወት አካል ሆኗል…›› … በእርግጥ ሃሳቡ ሙስና በሀገሪቱ ውስጥ የደረሰበትን ደረጃ ቀላልና ግልጽ በሆነ (አስደንጋጭ ቢሆንም)... Read more »

ሠላም ለኪ

ብዙዎች እንደሚመሰክሩት፣ እኛም (ሌላው እንኳን ቢቀር) ደመነፍሳችን እንደሚነግረን፣ የሠላም ትክክለኛ ትርጉሙ የሚታወቀው እራሱ ሠላም የጠፋ እለትና እኛንም ሠላም የራቀን ቀን ነው። በቃ፣ ከዚህ በላይ የሠላምን ምንነት፣ ስለሠላም ፋይዳና ትርጓሜ የሚናገር የለም። “አለ”... Read more »

ለሩሲያ ኃያልነት ትልቅ አቅም የሆነው የሕዝቧ ትጋት!

በተለያዩ ውስጣዊና ውጫዊ ችግሮች የተፈተነችው የሶቭየት ኅብረት እ.አ.አ. በ1991 ስትፈርስ ሩሲያ ሌላኛዋ የዓለም ተፅዕኖ ፈጣሪ ሀገር ሆና ቀጥላለች። የኃያልነቷ መገለጫ ዋንኞቹ ወታደራዊ እና ኢኮኖሚዊ አቅሞቿ እንደሆኑ ብዙዎች ይስማማሉ። በመሬት ስፋቷ ከዓለም አንደኛ... Read more »

ለምህረት የተዘረጉ እጆችን መቀበልሀገርን ከጥፋት መታደግ ነው

 እውቁ ግሪካዊ ጸሐፊ እና የታሪክ ሰው ሔሮዶቱስ የጦርነትን አስከፊነት “ In peace, sons bury their fa­thers. In war, fathers bury their sons!” “በሰላም ጊዜ ልጆች አባቶቻቸውን ይቀብራሉ፤ በጦርነት ጊዜ አባቶች ልጆቻቸውን ይቀብራሉ”... Read more »

“ደላላ”ከመሠረታዊ የፍጆታ ግብይት ይውጣ

 ባለፉት 5 ወራት የግብይት ሰንሰለቱ ላይ እንቅፋት በመፍጠር የዋጋ ንረት እንዲባባስ ያደረጉ 790 ደላላዎች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ መወሰዱን፤ በእህልና ጥራጥሬ፣ በአትክልትና ፍራፍሬና በቁም እንስሳት ግብይት ውስጥ የነበሩ ደላላዎችን ፈቃድ በመሰረዝ ከግብይት ሒደቱ... Read more »