ለገና ላሊበላ -ለጥምቀት ጎንደር እንገናኝ

ኢትዮጵያ የበርካታ ተፈጥሯዊና ሰው ሠራሽ ቅርሶች ባለቤት ነች። የተፈጥሮ ሀብቶቹ ከኤርታኢሌ እስከ ዳሎል፤ ከራስ ዳሽን እስከ ታችኛው ኦሞ ሸለቆ ድረስ የተዘረጉ ናቸው። ከእነዚህም መካከል አስደናቂ መልክዓ ምድራዊ አቀማመጥ፣ የአየር ንብረት፣ ብርቅዬ የዱር... Read more »

 የዓውደ ዓመት ገበያው በዓሉን እንዳያደበዝዝ

ኢትዮጵያውያንና ነባር ባሕላዊ እሴቶቻቸውን ነጣጥሎ ማየት አይሞከርም። ለዘመናት አብሯቸው የኖረው ማንነት ከሃይማኖት፣ ባሕልና ዕምነት ጋር በጥብቅ የተቆራኘ ነው። ይህ እውነታ እነዚህን ሕዝቦች ከነደማቅ ቀለሞቻቸው ሳይፈዙ፣ ሳይበረዙ እንዲኖሩ አስችሏቸዋል። ከኢትዮጵያውያን የማንነት መገለጫዎች አንዱ... Read more »

 ስምምነቱ ኢትዮጵያ ለጋራ ጥቅም ከጎረቤቶቿ ጋር ለመሥራት ያላትን ፍላጎት በተጨባጭ ያሳየ ነው

የአፍሪካ ቀንድ ከመልከዓ ምድራዊ፣ ጂኦ-ፖለቲካዊ፣ ስትራቴጂካዊ ፋይዳው አንፃር ከፍተኛ የሆነ የፖለቲካ፣ ዲፕሎማሲና የጸጥታ ተለዋዋጭነት ያስተናግዳል፡፡ የኃያላን ሀገራት ጣልቃ ገብነት ጎልቶ ይታይበታል፡፡ የኢትዮጵያ መገኛም በዚሁ የተጨነቀ ቀጠና መሃል /nucleus / ውስጥ ነው፡፡ የዚህ... Read more »

የአንዳችን ችግር፤የሁላችንም ችግር ነው

የሰው ልጅ መቼም በምድር ላይ እየኖረ የመጥፎ እና ጥሩ ዕድሎች መመላለሻ ሃዲድ ነው፡፡ መልካም ዕድሎች ሲመጡ ዝም ብለው የሚመጡ ሳይሆኑ ለዚህ የሚሆኑ መደላድሎች በመፈጠራቸው ነው። መጥፎ ዕድሎችም የሰው ልጅ የእሳቤ ውጤት ናቸው፡፡... Read more »

 አስታራቂ ምክሮች – ለሀገር ጽናት

አስታራቂዎች ብጹዓን ናቸው ይላል ታላቁ መጽሐፍ። ማስታረቅም ሆነ መታረቅ ለብጹዕነት የሚያበቃ የክብር አክሊል ከሆነ ማስታረቅና መታረቅ ለምን አቃተን? ወደሚል ጥያቄ እመጣለሁ። የትኛውም ችግር አስታራቂ ሃሳብ ካገኘ ወደ ፍቅር የማይመጣበት ምንም ምክንያት የለም።... Read more »

ሀገሪቱ ከቱሪስት ሀብቷ ተጠቃሚ እንድትሆን ለማድረግ

ኢትዮጵያ የጎብኚዎችን ቀልብ ለመሳብ የሚችሉ በርካታ ሰው ሰራሽ እና ተፈጥሯዊ መስህቦች፤ ታሪካዊ እና ባህላዊ ቅርሶች ባለቤት ከሆኑ ጥቂት የዓለማችን ሀገሮች መካከል አንዷ ናት፡፡ ሀገሪቱ የጥንታዊ ሥልጣኔ ባለቤት ፤የረጅም ዘመን የሀገረ መንግሥት ምስረታ... Read more »

 ለወገኖቻችን ሰብአዊ እርዳታ በወቅቱ ለማድረስ የሁላችንም ርብርብ ወሳኝ ነው

የሰብአዊ እርዳታ የሚለው ቃል በተፈጥሮ አደጋዎች፣ ግጭቶች እና ሌሎች ድንገተኛ አደጋዎች ለተቸገሩ ሰዎች የሚሰጠውን እርዳታ ያመለክታል። በችግር ጊዜ ህይወትን ለማዳን፣ መከራን ለማቃለል እና የሰውን ልጅ ክቡር ህይወት ለመታደግ ያለመ የድጋፍ ዓይነት ነው።... Read more »

ለወደብ ጥያቄያችን ትክክለኛ አረዳድ ለመፍጠር!

የታሪክ ድርሳናት እንደሚያሳዩት፤ ከ1983 ዓ.ም በፊት ኢትዮጵያ የባህር በር የነበራት ሀገር ናት። ይሁን እንጂ በጊዜ ሂደት ፖለቲካዊ ምክንያቶች በወለዷቸው ውስብስብ ችግርች የወደብ ባለቤትነቷን ተነጥቃ የሌሎች ሀገራትን ወደቦች ተጠቃሚ ለመሆን ተገዳለች፡፡ በዚህም የኢኮኖሚ... Read more »

ጥናት ወይስ አስተያየት…!?

በሀገራችን በጣት ከሚቆጠሩ ተጽዕኖ ፈጣሪ አንጋፋ የሙያ ማህበራት ወይም የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የኢትዮጵያ የኢኮኖሚክስ ባለሙያዎች ማህበር ግንባር ቀደም ተቋም ነው። ሀገራዊ ፋያዳ ያላቸውን በርካታ ጥናትና ምርምሮችን አካሂዷል። የፖሊሲ ሃሳብ አቅርቧል። ምክረ ሃሳብ... Read more »

 ያልተጠቀምንበት ሀገር በቀል ዕውቀት

አንድ ማኅበረሰብ በሚኖርበት አካባቢ ተፈጥሮን መሠረት አድርጎ የረጅም ዓመታት ልምዱን ታሳቢ በማድረግ የሚያካብተው እውቀት ‹‹ሀገር በቀል ዕውቀት›› ይባላል። ሀገር በቀል እውቀት እንድ ማኅበረሰብ ከተፈጥሮና ከአካባቢያዊ ሁኔታ ጋር ባለው ቁርኝት የሚያገኘውን፣ የሚያዳብረውንና የእለት... Read more »