ሀገርን አንድ እርምጃ ወደፊት የሚያራምደው የኅብረት ሥራ ማህበራት ሪፎርም

ኢትዮጵያ ባህር አቋርጦ ቅኝ ሊገዛት የመጣን ጠላት ከአንዴም ሁለቴ አንበርክካ ወደመጣበት በመመለስ በአፍሪካ በቅኝ ገዥዎች ጥላ ስር ያልወደቀች ብቸኛ ሀገር ናት። ይህም ያኔ በቅኝ ግዛት ስር የነበሩ የአፍሪካ ሀገሮች የኢትዮጵያን ገድል ተምሳሌት... Read more »

የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ጉዞ ከድሮ እስ ከ ዘንድሮ

ዲፕሎማሲ በሀገራትና መንግሥታት እንዲሁም በዓለም አቀፍ ተቋማት መካከል የሚካሄድ ዘርፈ ብዙ የውጭ ግንኙነቶች የሚከወኑበት ሁነኛ ጥበብ ነው። የዲፕሎማሲ ዋና ተግባር በአገራት መካከል ዓለም አቀፍ ግንኙነቶችን ማስተዳደር እና ሰላማዊ ግንኙነትን ማረጋገጥ ፤ የንግድ... Read more »

 ነገዎቻችንን ብሩህ ለ ማድረግ እንመካከር !

ዛሬ ላይ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ምን ትሻለህ ተብሎ ቢጠየቅ፤የሀገሬን ሰላም ከማለት ውጪ ሌላ ምላሽ ያለው አይመስለኝም፡፡ ”ከሌለህ የለህም” የሚለው አባባልም፤ከምንም በላይ ሰላምን ይገልጸዋል፡፡ እዚህች ምድር ላይ ምንም ነገር ባይኖረን ሰላምና ጤና ካለን የቱንም... Read more »

 በጎ ተስፋ ይዞ የመጣው ስምምነት

ሪቻርድ ፓንክረስት ጥንታዊ ነጋዴዎች በጉዞ ማስታወሻቸው ያሰፈሯቸውን ጥንታዊ ፅሁፎች በመሰብሰብ ‹‹ኢትዮጵያ ከቀይ ባህርና ከህንድ ውቅያኖስ ማዶ›› በሚል ርዕስ ፅሁፍ አስነብበው ነበር:: በዚህ ፅሁፋቸው ከአንደኛው መቶ ክፍለ ዘመን ጀምሮ እስከ መካከለኛው ዘመን ድረስ... Read more »

እውቅና ሊሰጠው የሚገባውየአፈር ማዳበሪያ አቅርቦት!

 የኢትዮጵያ ግብርና ከጊዜ ወደ ጊዜ በአፈር ማዳበሪያ ላይ ጥገኛ እየሆነ መጥቷል:: አርሶ አደሩ በሰብል ልማት ላይ ማዳበሪያ የመጠቀሙ ጉዳይ እያደገ መምጣቱን ተከትሎ መሬቱ ያለአፈር ማዳበሪያ አያበቅልም:: በዚህም የአርሶ አደሩ የግብርና ሥራ በአፈር... Read more »

 ከሀብት መመዝበሪያነት፣ ወደ ሀብት ማፍሪያነት

ለሀገር ልማት የሚበጁ ፕሮጀክቶችን ለመገንባት የመንግሥትና የሕዝብ ቁርጠኝነት፣ የተፈጥሮና የመሳሰሉት ሀብቶች፣ የተማረ የሰው ኃይል፣ ገንዘብ፣ በዋናነት አስፈላጊ በመሆን ሊጠቀሱ ይችላሉ። እነዚህ የልማት ግብዓቶች አንዱ ለአንዱ ወሳኝ ቢሆኑም፣ ሁሉንም ግን ያለ ገንዘብ ማሰብ... Read more »

 የባህር በር አጀንዳ ከብሄራዊ ጥቅም አንፃር

 በኢትዮጵያ ባለፉት ጥቂት ወራት ውስጥ ከሊቅ እስከ ደቂቅ በባህር በር ጉዳይ ሲመክር ሰንብቷል። መንግሥትም በጉዳዩ ላይ ያለውን ግልፅ አቋም አስቀምጦ ፍላጎቱን ለማስፈፀም የሚረዳ ስራዎች መሬት ላይ ሲተገብር ነበር። የባህር በር አጀንዳ የኢትዮጵያ... Read more »

 ሰላምን ያበሰረ ውልደት

ታኅሣሥ የመኸር መካተቻ የበጋ መባቻ ወር ናት። ያለነው ደግሞ የታኅሣሥ ወር በሚወጣበት የጥር ወር በሚገባበት ዋዜማ ነው። ከታኅሳስ 25 ጀምሮ እስከ መጋቢት ያሉት ወቅቶች በጋ ይባላሉ። በመፀው ወይም መኸር መካተቻ እና በበጋ... Read more »

ውልደቱን ስናስብ

 ከኢየሱስ ክርስቶስ የመወለድ ዓላማው ጋር ከሚጣጣሙ መልካም ቃሎች መካከል ‹ፍቅር ተወለደ› የሚለው ሁነኛ ገላጭ ቃል ይመስለኛል:: እንዴትም ብናስብ ልደትና ትንሳኤውን ከዚህ ለይተን ማየት አንችልም:: ግን ኢየሱስ ለምን ተወለደ? ለዛውም በከብቶች በረት. .... Read more »

ከገና ባሻገር

ገና ወይም በዓለ ልደት አልያም ብርሀነ ልደት በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በየዓመቱ ታኅሣሥ 29፣ በየአራት ዓመቱ ደግሞ ታኅሣሥ 28 ቀን የሚከበር ሃይማኖታዊና ባህላዊ በዓል ነው። ገና እየሱስ ክርስቶስ የአዳምን ዘር ሁሉ ለማዳን... Read more »