“የእኛ ፀሐይ መች ወጣች!?”

ከጥቂት ቀናት በፊት፤ ጠዋት በማለዳ ላይ፤ የተገዳደረኝን ፈታኝ ክስተት ከአሁን በፊት ተጋፍጬ የማውቅ አይመስለኝም። ተገዳዳሪዬ ደግሞ ብርቱ ጉልበተኛ ወይንም ጦረኛ አልነበረም። በዕድሜም ሆነ በዕውቀት፣ በችሎታም ሆነ በብስለት በልጦኝም አልነበረም። በሀብትና ዝናም ብልጫ... Read more »

የህዳሴ ግድብ እና የግብጽ ተለዋዋጭ አቋም

ገጣሚ እና ባለቅኔ ኃይሉ ገብረዮሀንስ (ገሞራው) የተፈጥሮ ሐብታችንን ተሸክሞ እየወሰደም ቢሆን ለዘመናት በግጥም፣ በቅኔ፣ በእንጉርጉሮ… ስንክበው የኖርነውን አባይን እንዲህ ሲል ይወርፈዋል። «እናትክን!» በሉልኝ ይፈሳል ይሉኛል፣ አባይ ዐይኑ ይፍሰስ ያን ስንቱን ወገኔን የውሃ... Read more »

ብላቴናዋ የእናት ምድር ተሟጋች … ! ?

አለማቀፉ የሰላም ፣ የእርቅ ፣ የሽምግልናና የግልግል ረቡኒ /መምህር/ ፕሮፌሰር ሕዝቅያስ አሰፋ ዘላቂ ሰላም እውን እንዲሆን ሰው በመጀመሪያ ከፈጣሪ ጋር ከዚያ ከራሱ ጋር በማስከተል ከተፈጥሮ ጋር ሰላም ፣ እርቅ ማውረድ አለበት ይላሉ... Read more »

“መማር ያሳፍራል!?”

ቀደም ባሉት ዓመታት በይፋ ሲተገበርና ባህል ሆኖ የኖረው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዋና ዋና ሹመኞች (በዋናነት ፕሬዚዳንቶች) ምደባቸው ፖለቲካዊ ሳይሆን በውድድር ስለመሆኑ ከተነገረንና ተግባራዊ መሆን ከጀመረ ጥቂት ጊዜያትን አስቆጥሯል፡፡ የመወዳደሪያ መስፈርቶቹም በምናምናቸውም ሆነ... Read more »

የጦር መሣሪያን ማን ሊታጠቅ ይችላል?

የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት ሐሙስ ታኅሣሥ 30 ቀን 2012 ዓ.ም የጦር መሣሪያ አስተዳደርና ቁጥጥር ረቂቅ አዋጅን አጽድቋል። የአዋጁ መጽደቅ በአደገኛ ሁኔታ እየተስፋፋ የመጣውን የጦር መሣሪያ ዝውውርና አጠቃቀም ሕጋዊ ሥርዓት በማስያዝ ረገድ ወደር የለሽ... Read more »

የኤክሳይዝ ታክስ ረቂቅ አዋጅ ያስከተለው ቅሬታ

ታኅሣሥ 15 ቀን 2012 ዓ.ም መስቀል ፍላወር አካባቢ የሚገኘው ቱሊፕ ኢን ሆቴል ደጃፍ ላይ በርከት ያሉ ጋዜጠኞች ተሰባስበዋል። ጋዜጠኞቹ ወደ ሆቴሉ የመጡት የኢትዮ ተሽከርካሪዎች አስመጪ ባለቤቶች ማኀበር የኤክሳይዝ ታክስ ረቂቅ አዋጅ በተመለከተ... Read more »

ራዕይ ተገለጠ …! ?

 ( ክፍል ሁለት ) ደማሙ “ወገኛ“ ዲያቆን ዳንኤል ክብረትን (በቅፅል ያጀብሁት ከወግ ጸሐፊነቱ ጋር አያይዤ ስለሆነ ይቅርታ ይደረግልኝ።) በለውጡ ሰሞን ከክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር አዘውትረን በቴሊቪዥን መስኮት የምናየውን ያህል እያየነው አይደለም። አልፎ... Read more »

ሀገሬ በውክልና ጨረቃ ላይ አርፋ ነበር! ማን ያምናል?

“ለሁሉም ጊዜውን ይጠብቅለታል፣ በማለት ሰለሞን ቀድሞ ተናግሮታል። ሳትደፈር ኖራ ጨረቃም እርቃ፣ በሰው ተደፈረች ጊዜዋን ጠብቃ። ” ወደ ግማሽ ክፍለ ዘመን ሊጠጋ ከተቃረበ ዓመት በፊት ድምፃዊ መሐሙድ አህመድ ያንጎራጎረው የዜማ ግጥም ነበር። ድምፃዊው... Read more »

ሌላ ከፍታ!

የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ መስከረም 26 ቀን 2012 ዓ.ም ለሁለቱ ምክር ቤቶች የመንግስታቸውን የበጀት አመት ዕቅድ የትኩረት ነጥቦች ይፋ ባደረጉበት ንግግራቸው “… የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ሳተላይት በያዝነው ዓመት በታኅሣሥ 2012 ዓ.ም. በቻይና ከሚገኝ... Read more »

«ንጋት» ን መርጫለሁ። እናንተስ !?

የዴስቲኒ ኢትዮጵያ ኢኒሼቲቭ ዘጠኝ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን እና ፎረም ፎር ፌዴሬሽን ለበርካታ ዓመታት በመመካከር እና የተለያዩ ሀገራትን ተሞክሮ በመቀመር ሀገራችንን ከገባችበት ቅርቃር ያወጣል ያሉትን ህልማቸውን እውን ለማድረግ የተለያዩ ጥረቶችን ሲያደርጉ ቆይተዋል። ከነዚህም... Read more »