የፖለቲካ ፓርቲዎች «ማኒፌስቶ(?)፣ «የቃል ኪዳን ሰነድ(?)፣ የኮንትራት ውል እና «ድርሰት(?)

(ጌታቸው በለጠ – ዳግላስ ጴጥሮስ) gechoseni@gmail.com  ኑ እንዋቀስ፤ ሰሞኑን ሁለት የዓየር ንብረቶች ሲፈራረቁብን እያስተዋልን ነው። የመጀመሪያው እንሞግትህ ብንለውም የማንቋቋመው ወይንም የማንረታው የተፈጥሮ ጣጣ ነው። የቀኑ ሙቀትና ቅዝቃዜ እና የሌሊቱ ዝናብና ወጨፎ ከወትሮው... Read more »

በዓድዋ ድል ብዙ ያልተነገረላቸው ሴቶችና አንጸባራቂ ሚናቸው

 እየሩስ አበራ  የጥቁር ህዝቦች የነፃነት ትግል መገለጫ የሆነው የዓድዋ ድል ሲወሳ ልዩና ልብን ፈንቅሎ የሚወጣ ስሜት ይሰማኛል።የዓድዋ ድል ጀግኖች ኢትዮጵያዊያን አባቶቻችንና እናቶታችን የአገር ሉአላዊነት ለማስጠበቅ በከፈሉት መስዋዕትነት የተገኘ ታላቅ ድል ነው። የዓድዋ... Read more »

የሀገር መከላከያ ሰራዊት ራሱ አገር ነውና እንጠብቀው

በ ላንዱዘር አሥራት ዘለቀ ጋዜጠኛና ከፍተኛ የኮሚዩኒኬሽን ባለሙያ ኢትዮጵያ አገር ሆና በዓለም ላይ ከታወቀችበት ረጅም የአገረ መንግሥትነት ታሪክን ጨምሮ ፋሽስች ሀገራት የኢንዱስትሪ አብዮት መፈንዳትን ተከትሎ ለቅኝ ግዛት በወታደራዊ አቅም የሚበልጡዋቸውን የዓለምን ደካማ... Read more »

የምርጫ ተዋናዮች እራሳችሁን ከወዲሁ አዘጋጁ

እስማኤል አረቦ ምርጫ የአንድ ሀገርን መጻኢ ዕድል ከሚወስኑት ጉዳዮች አንዱና ግንባር ቀደሙ ነው። ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ያካሄዱ ሀገሮች በልማትም ሆነ በመልካም አስተዳደር ብሩህ ተስፋ እንደሚጠብቃቸው ይታመናል። በአንጻሩ ተአማኒነት የጎደለውና ከዴሞክራሲያዊ ሂደት ያፈነገጠ ምርጫ... Read more »

በተደራቢ አጥቂነት የተሰለፉ መረጃ አስመጭዎችና ኅብረተሰብ አንቂዎች

ይበል ካሳ መረጃ ምንነቱና አስፈላጊነቱ መረጃ በአንድ በምንፈልገው ጉዳይ ላይ ትክክለኛና ተገቢ ውሳኔ ላይ ለመድረስ፣ አዳዲስ ሃሳቦችን ለመፍጠርና ሥራን በአግባቡ ለመሥራት፣ ከራሳችንና ከሌሎች ጋር ያለንን ግንኙነት ለማሻሻል እያንዳንዱ ሰው በግል ሊጠቀምበት የሚችል... Read more »

እኔም ስለ ዓድዋ

ብስለት ዓድዋ የሰው ልጅ ክቡር መሆኑ የታየበት እውነተኛው ለኢትዮጵያ ነፃነት የተደረገ ተጋድሎ በመሆኑ ስለዓድዋ ሲነገር ሁልጊዜ ኩራት ልቤን ሰቅዞ ይይዘዋል። ሰው መሆን ክቡር ነው፡፡ ጥቁር ሆነ ነጭ ሰው ሰው መሆኑ የታየበት፤ ሰው... Read more »

ባለቤት አልባዎቹ ሕንጻዎችና የቀበሌ ባለቤት አልባዎቹ ሕንጻዎችና የቀበሌ ቤቶቹ በሕግ መነጽር

ከገብረ ክርስቶስ መቼም ይህቺ አዲስ አበባ በየጊዜው ለመታመን የሚከብዱ ጉዳዮችን ማስተናገድ ልማዷ ሆኗል:: የከተማዋ መስተዳድር ከሰሞኑ ከመሬት ወረራ፣ ከባለቤት አልባ ሕንጻዎች፣ ከቀበሌ ቤቶች እንዲሁም ከኮንዶሚኒየም ቤቶች ጋር በተያያዘ የተፈጸሙትን ሕገ-ወጥ ተግባራት በተጨባጭ... Read more »

ወጣቱን ከታሪክ ተወቃሽነት ማውጣት

ለምለም መንግሥቱ ይህ የያዝነው የካቲት ወር ኢትዮጵያውያን ጀግኖች የሚታወሱበት፣እንደሀገርም ገድል የተሰራበት፣ሁሌም ሲታወስ የሚኖር የታሪክ ወቅት እንደሆነ ይታወቃል:: በተለይም ከኢትዮጵያውያንም አልፎ የጥቁር ህዝቦች መኩሪያ የሆነው ይህው ድል ኢትዮጵያውያን በሉዓላዊነታቸው ከመጡ አይበገሬ መሆናቸውን ያሳየ... Read more »

ሳይሰሩ የሚበሉ እጆች……….

ዘለዓለም የሳጥን ወርቅ (የእፀሳቤቅ አባት) ያው እንደምታውቁት በማደግ ላይ ያለን ሀገር ነን፣ ብዙ ነገሯ ልክ ባልመጣ ሀገር ላይ ነን፣ የምናየው የምንሰማው ሁሉ የሚያስገርም የሚያስቆጣ ምድር ላይ ነን። በማደግ ላይ ያለች ሀገር… ሁሉ... Read more »

ገበታ ለሀገር – የኢትዮጵያውያን ህብር አንዱ ማሰሪያ

ዕድገት ከአካባቢ ይጀምራል። በአካባቢ የሚገኝ ሀብት ደግሞ የዕድገት ሁሉ መሰረት ነው። ያላቸውን የተፈጥሮ ጸጋ የተረዱ፤ ተረድተውም ለመጠቀም የቆረጡ ሀገራት ዛሬ የዕድገት ማማን መቆናጠጥ ችለዋል። ይህንኑ በመረዳትም የዶክተር አብይ አህመድ አስተዳደር ኢትዮጵያ ያላትን... Read more »