የሁለተኛው የዓለም ጦርነት በእነ ጀርመን ጣሊያንና ጃፓን ሽንፈት ፤ በእነ አሜሪካ እንግሊዝ ፈረንሳይ ሶቪየት ሕብረት አሸናፊነት ከተቋጨ በኋላ ለግማሽ ክፍለ ዘመን በዘለቀው የካፒታሊዝምና የሶሻሊዝም ጎራዎች የርዕዮተ ዓለም ውጊያ ቀረሽ ትንቅንቅ (የቀዝቃዛው ጦርነት)... Read more »
ሐቅን እንደ መግቢያና መግባቢያ ኢትዮጵያ የረጅም ዘመን የአገርነትና መንግሥትነት ታሪክ ያላት ጥንታዊ አገር ፤ ከማንም ቀድማ ለዓለም የሥልጣኔ እርሾን የጣለች፣ የራሷ የሆነ ወግ፣ ባህልና ሥልጣኔ ያላት፤ በፍትሕና በእኩልነት የምታምን፣ ከሁሉም ጋር በመከባበርና... Read more »
ኢትዮጵያ በታሪኳ ብዙ ፈተናዎች ገጥመዋት ሁሉንም እንደየአመጣጣቸው በመቀበል በድል አጠናቃለች:: በዚህም ዘመናትን ተሻግራለች:: ዛሬም ይህ እውነት የህያው ታሪካችን አካል ነው። እኛም የከዳተኞችን የእናት ጡት ነካሾችን ቅስም ሰብረን አገራችንን ወደአዲስ ምዕራፍ ለማሻገር በምንችልበት... Read more »
በዓለም ላይ ዘመናዊ የቅኝ ግዛት ታሪክ ስድስት ምዕተ አመታትን ወደኋላ ያስጉዘናል። በተለይ እአአ ከ1488 እስከ 1492 አውሮፓውያን የዓለምን በርካታ ክፍሎች ለመቆጣጠር የሄዱበት ወቅት ለቅኝ ግዛት መስፋፋት መሠረት የጣለበት ወቅት እንደነበር መረጃዎች ይጠቁማሉ።... Read more »
የጀግናው ደም ጥሪ፤ “እጅ ስጥ አለኝ ፈረንጅ፣ እጅ ተይዞ ሊወሰድ፤ ምን እጅ አለው የእሳት ሰደድ፣ አያውቅም ክንዴ እንደሚያነድ።” እነዚህ ዘመን ተሻጋሪ ስንኞች በአንጋፋው ብዕረኛ በጸጋዬ ገ/መድኅን የተቀመሩት በ1957 ዓ.ም ደሴ ላይ ነበር።... Read more »
አሁን በአገራችን በጣም ፈታኝ ጊዜ እየኖርን ያለንበት ጊዜ ነው። በተለያዩ መሰናክሎች ፊት ቀርበን የዴሞክራሲ፣ የልማትና የፍትህ ጉዞአችን በከፍተኛ ሁኔታ እየተፈተነ ነው። በዚህ ወቅት ኢትዮጵያውያን በመካከላችን ቀላል የማይባሉ የፖለቲካና የአስተሳሰብ ልዩነቶችን በመቅበር ከመቼውም... Read more »
ኢትዮጵያውያን የህልውናውን ትግል ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለመቋጨት አንድ ክንድ፣ አንድ አፍና ልብ ሆነን ተነስተናል። የአሜሪካንና የምእራባውያኑ መቅበዝበዝ ግን እንደቀጠለ ነው። አሸባሪው ትህነግ ታርዶ ሳህን እንደተደፋበት ዶሮ እየተንደፋደፈ ይገኛል። አቅሉን ስቶ የሚወራጭ ነገር... Read more »
የአሸባሪው ህወሓት ቃል አቀባይ ጌታቸው ረዳ በቅርቡ ሳት ብሏቸው ይመስለኛል አንድ ምስጢር አውጥተዋል። ለነገሩ ገና ብዙ ያወጣሉ። በአንድ ወቅት ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት አንድ ሃላፊ ጋር ማውራታቸውን ተናገሩ፤ ሃላፊው መፈንቅለ መንግስት አታደርጉም ለምን... Read more »
በ21ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ እግር እስኪቀጥን ቢታሰስ እንደ ትህነግ/ሕወሓት ጁንታና ጉጀሌ ያለ አሪዮስና አረመኔ የፖለቲካ ቡድን የለም። በዚህ ጊዜ በዓለማችን የትኛውም ክፍል እንደ ትህነግ ያለ እፉኝት የፖለቲካ ስብስብ በዲያጎን... Read more »
እርስ በእርስ መፋቀርም ሆነ መተባበር የኢትዮጵያውያን መለያ ነው። ይህ አብሮ መኖርና መተሳሰብ የውጭ ወራሪ ሐይሎችን ለመመከትና ድል ለማደረግም ሲጠቅመን ኖሯል፡፡ ኢትዮጵያውያን አንድ ሲሆኑ የሚታዩት በዚህ ብቻ አይደለም፤የቱንም ያህል ልዩነት ቢኖራቸው የውጭ ጠላቶች... Read more »