የምዕራቡ ዓለም ሚዲያ ዕይታ፣ ይዞታ እና መጠነ ዝቅጠት

ወትሮውኑም በይዘቱ እንጂ በአቀራረቡ የማይታ ማው የምዕራቡ ዓለም የመገናኛ ብዙኃን አውታር እያደር ባለ መንታ ሰብዕናነቱ እየተጋለጠ መምጣት ከጀመረ ሰንብቷል። ምንልባትም እንዲህ እንደዛሬው በእኛ ላይ ዘገሩን ስላልነቀነቀብን ብዙም አልታዘብነው ይሆናል እንጂ ዘርፉ ከሰውነት... Read more »

የተገባበት እልህ አስጨራሽ ትግል አዲስ የፖለቲካ ሥርዓት መፍጠሪያ አቅም ይሆናል

አገርን ለመደገፍ የተለያየ መንገድን መከተል ግድ ነው። ከእነዚህ መካከል ደግሞ አንዱ ሠላማዊ ሰልፍ ነው፤ ይህም ሁለት መስመሮችን ይይዛል። የመጀመሪያው ጠላትን በተቃውሞ ማውገዝ ሲሆን፤ ሁለተኛው በመኖርና በመተግበር ለአገር መቆምን ማሳየት ነው። ዛሬ ደግሞ... Read more »

መልካችን በሀገር መስታወት ሲፈተሽ

መስታወት ፊትን ያሳያል፤ ቃል በተግባር ይፈተናል ማለዳ ወደ ሰርክ ውሏችን ከመሰማራታችን አስቀድሞ ራስን በመስታወት ማስፈተሸ የተለመደ የብዙዎች ልማድ ነው። ውበታችንን ለማድነቅም ሆነ ጉድፋችንን ለማስወገድ የመስታወትን አገልግሎት የምንፈልገው ያለ ይሉኝታና ያለ አድልዎ ማንነታችንን... Read more »

ምእራባውያኑን በኢትዮጵያ ጉዳይ ከኛ በላይ ምን አስጨነቃቸው?

አሜሪካዊው የፖለቲካ ሳይንቲስት ፕሮፌሰር ፍራንሲስ ፉኩያማ ታዋቂ ከሆኑ የፖለቲካ ምሁራን መካከል ይጠቀሳሉ። የአሜሪካ መንግሥትንም በተለያየ ደረጃ ለበርካታ ዓመታት በአማካሪነት አገልግለዋል። በተለይም በውጭ ጉዳይ እና ብሄራዊ ደህንነት ዙሪያ ለበርካታ የአሜሪካ ፕሬዚዳንቶች ብዙ የማማከር... Read more »

ሸፍቶ መንግሥትነት እና መንግሥታዊ ሽፍትነት በሕወሓት ያብቃ

የሰው ልጅ ከሚያስፈልጉት ምግብ፤ መጠለያ እና ልብስ ባልተናነሰ መልኩ ሰብዓዊ እና ዴሞክራሲያዊ መብቶቹ እንዲከበሩለት ይሻል። ለዚህ እንደማሳያ እንዲሆነን የሩቁን ትተን ትውስታው ያልደበዘዘውን የአረቡን ዓለም አብዮት (Arab Spring) መለስ ብሎ መመልከት ይበጅ ይመስለኛል።... Read more »

ትውልዶች መልስ ያጡለት ጥያቄ

አሸባሪው ሕወሓትን ይቺ ሀገር ምን ብትበድለው …ይህ ሩህሩህና ደግ ሕዝብስ በምን እዳው ነው … እንዲህ አምርሮ የሚጠላቸው !? ለልጆቹ እንደሚሳሳ መልካም አባት ዊንጌት ቢሉ ቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ራሳቸውን እያሻሹ የሚበሉት፣... Read more »

ምክር የሚፈልገው የተመድ የጸጥታው ምክር ቤት

ታሪካዊ ዳራ ዓለማችን ሩብ ክፍለ ዘመን በማይሞላ ጊዜያት ውስጥ ብቻ አውሮፓ ውስጥ ተቀስቅሰው መላ ዓለምን በሁለት ጎራ ከፍለው እርስ በእርስ ያጫረሱ ሁለት እጅግ አስከፊ ጦርነቶችን አስተናግዳለች፡፡ ይህም ማህበራዊ ቀውሱንና ኢኮኖሚያዊ ውድመቱን ሳይጨምር... Read more »

አዲስ አበባ ከካርቱም፣ ከሉሳካና ከካይሮም በላይ ሰላም ናት

መረጃን እንደ ጦር መሳሪያ የመጠቀም ጉዳይ ዛሬ ከበይነ መረብና ከማህበራዊ ሚዲያ መስፋፋትና መጎልበት ጋር ተያይዞ ወደፊተኛው እረድፍ ቢመጣም ከሰው ልጅ ጋር አብሮ ያደገና የጎለበተ ቤተኛ ነው። በአገራችን ወሬ ወይም መረጃ ከጦር በላይ... Read more »

የዛቻዎችን መጨረሻ በህዳሴው ግድቡ አይተነዋል፤አዲስ ነገር አይኖርም

እኛ ኢትዮጵያውያን ብዙ ወዳጆች ብቻ ሳይሆን ብዙ ጠላቶችም ያሉንና ጥርስ የገባን ሕዝቦች ነን። እነዚህ በሩቅም በቅርብ ያሉ ጠላቶቻችን በቀጥታ የሚያገናኘን ነገር እንኳን ባይኖር «እቺ ባቄላ ካደረች አትቆረጠምም» አይነት ዘመቻዎች ሲያደርጉብን ኖረዋል ፤እያደረጉብንም... Read more »

የድል ማግሥት ሀገራዊ የቤት ሥራችን«መከራና ጉም እያደር ይቀላል»

ወቅታዊው የሀገራችን የጦርነት ተጋድሎ ለየት ባሉ ቀለማት እየተጻፈ ያለ ይመስላል፡፡ እንዴታውን ላብራራ፡፡ ቀደምት የታሪኮቻችን ውርሶች ሲተረኩልን የኖሩትና ተመዝገበው የተላለፉልን በአብዛኛው በተመሳሳይ ባህርያትና አካሄድ እየተገለጹልን ነው። በጥቂቱ ጨልፈን እናስታውስ። የትኛውም ወራሪ ጠላት ድንበራችንን... Read more »