“የምትተክል ሀገር የሚያጸድቅ ትውልድ”

ባለፉት አምስት ዓመታት ውስጥ በመንግሥት መዋቅር ውስጥ ቅድሚያ ተሰጥቷቸው እየተሰሩ ካሉ አበይት ሀገራዊ ሥራዎች መካከል የችግኝ ተከላ ፕሮግራም ይገኝበታል። በሀገር አቀፍ ደረጃ ሁሉንም ማህበረሰብ ባሳተፈ መልኩ በየአመቱ የክረምት ወቅትን ታሳቢ በማድረግ የሚተከሉ... Read more »

ከሥጦታዎች ሁሉ የከበረ የበጎ ፈቃድ ሥጦታ

በሀገራችን የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ከልጅ ልጅ ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ ነባር ባህል ነው። የታመመን ማስታመም፣ የታረዘን ማልበስ፣ የተጠማና የተራበን ማብላት ማጠጣት፣ አደጋ የደረሰበትን ማሳከም፣ ሀዘኑንም ደስታውንም መካፈል፣ አብሮ መብላት መጠጣት፣ እንግዳ መቀበል እንዲሁም... Read more »

ሰላምና ኢኮኖሚ ለስኬታማ ዲፕሎማሲ

ኢትዮጵያ ከ85 በመቶ በላይ በክረምት ወቅት ደግሞ ከ86 በመቶ በላይ ለዓባይ ውሃ አስተዋፅኦ ታበረክታለች። ነገር ግን እስከ ዛሬ ድረስ በዓባይ ውሃ አንዳችም ጥቅም አልተጠቀመችም። ኢትዮጵያ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ የህዳሴ ግድብን ለኤሌክትሪክ ኃይል... Read more »

ለፖሊሲው ውጤታማነት በይቻላል መንፈስ የተቃኘ የተሻለ አስተሳሰብ ያስፈልጋል

የሀገራችን ኢኮኖሚ ስብራት ዓመታትን ያስቆጠረ፣ ሀገር እና ሕዝብን ብዙ ዋጋ ሲያስከፍል የቆየ ስለመሆኑ ብዙም ለሰሚ አዲስ አይደለም። ችግሩን ለመፍታት የለውጥ ኃይሉ ወደ ሥልጣን ከመጣ ማግስት ጀምሮ ሰፊ ጥረቶችን ሲያደርግ ቆይቷል። ሀገር በቀል... Read more »

ለትምህርት ጥራት ተጨማሪ የማንቂያ ደወል!

የትምህርት ሚኒስቴር ሰሞኑን አንድ አስደንጋጭ በሌላ በኩል ደግሞ የማንቂያ ደወል የሆነ ዜና አሰምቶናል። ዜናው ከግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ካስፈተናቸው መካከል ፈተናውን ያለፉት 13 በመቶ ብቻ ናቸው፤ 22 ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት... Read more »

ያልተፈታው የቢሮክራሲ ሸምቀቆ

በአመራር ጥበብና ብቃታቸው ‹‹ምርጥ›› ከሚባሉ እንዲሁም ስኬታማ ዋና ሥራ አስፈጻሚዎች አንዱ ናቸው:: በርካቶችም ዓለማችን ከተመለከተቻቸው ዋና ሥራ አስፈፃሚዎች አንዱ ናቸው ‹‹greatest C.E.O. of the modern age›› ሲሉም ስለ ሥራና አመራር ብቃታቸው ይመሰክራሉ::... Read more »

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ትግበራው ከውዥንብር የጠራ እንዲሆን

ባለፉት አምስትና ስድስት ዓመታት ውስጥ መንግሥት ትልልቅ ሀገራዊ ውሳኔዎችን ሲወስንና የፖሊሲ ማሻሻያዎችን ሲያደርግ ቆይቷል። በተለይ የሀገሪቱን ምጣኔ ሀብት በማሻሻል ‹‹ዜጎችን ከድህነት ሀገርንም ከኋላቀርነት ይታደጋሉ›› ተብሎ የሚታመንባቸው የግብርና፣ የትምህርት፣ የሳይንስና ቴክኖሎጂ እንዲሁም የማኑፋክቸሪንግ... Read more »

ስለ ማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲው ጭፍን ድምዳሜና ችኩል አጠቃሎን እናስወግድ

በ20ኛው ክፍለ ዘመን ዓለማችን ከተመለከተቻቸውና የኢኮኖሚክስን መልክና ቁመት እንዲሁም አቅጣጫ ካስተካከሉ ስመጥር ምሁራን አንዱ ስለመሆናቸው በርካቶች በአንድ ድምፅ ይስማማሉ። አሜሪካዊ ናቸው። ውልደታቸው እኤአ በ1912 ነው። በገቢ እና በፍጆታ ላይ ባደረገው ጥናት እኤአ... Read more »

ገበያ መር የውጪ ምንዛሪ

ከሰሞኑ መንግሥት የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራምን ይፋ ማድረጉ ይታወሳል። ይህን ተከትሎ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የሀገሪቱን የውጪ ምንዛሪ አስተዳደር ሥርዓት አሻሽሏል። የውጪ ምንዛሪ አስተዳደር ሥርዓቱ የውጭ ምንዛሪ ተመን በባንኮችና በደንበኞቻቸው መካከል በሚወስንበት የገበያ... Read more »

 ነገረ “የገንዘብ ልውውጥ”

(Currency Swap)፤ ዲዶላራይዜሽን ወይም “De-dollarization” የአሜሪካን ዶላር በዓለም አቀፍ ንግድ፣ ፋይናንስ እና ክምችት ላይ ያለውን የበላይነት የመቀነስ ሂደት ነው። በዓለም ላይ ያሉ ሀገራት በመጠባበቂያ ክምችት ውስጥ ከፍተኛ መጠን ያለው የአሜሪካ ዶላር ይይዛሉ።... Read more »