ሼክ መሐመድ ቢን ዛይድ በአሜሪካ የመጀመሪያውን ይፋዊ የሥራ ጉብኝታቸውን ሊያደርጉ ነው

የዓረብ ኢምሬትስ ፕሬዚዳንት ሼክ መሐመድ ቢን ዛይድ አል ናህንያን በአሜሪካ የመጀመሪያቸው የሆነውን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሊያደጉር ነው። ፕሬዚዳንት ሼክ መሐመድ ቢን ዛይድ በአሜሪካ የሚያደርጉትን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት የፊታችን ሰኞ መስከረም 12 እንደሚጀምሩም... Read more »

 “የአፍሪካ አዳራሽ” ታሪካዊ ይዘቱን በጠበቀ መልኩ በመታደስ ላይ ይገኛል

አዲስ አበባ፦ “የአፍሪካ አዳራሽ” ታሪካዊ ይዘቱን በጠበቀ መልኩ ዘመኑን የዋጀ ገጽታ እንዲላበስ ተደርጎ በመታደስ ላይ እንደሚገኝ በተመድ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አስታወቀ። በመጭው ጥቅምት ወር አጋማሽ እንደሚመረቅም ተጠቁሟል፡፡ በተመድ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን የአፍሪካ... Read more »

  አርሶ አደሩ በድርቅ ወቅት የሚደርስበትን ኪሳራ የመድኅን ዋስትና በመግዛት ሊያካክስ ይገባል

– የመጀመሪያው ዙር የእንስሳት መድኅን ዋስትና ሽያጭ ተጀመረ አዲስ አበባ፦ አርሶ አደሩ በድርቅ ወቅት የሚደርስበትን ኪሳራ የእንስሳት መድኅን ዋስትና በመግዛት ሊያካክስ እንደሚገባ ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። የመጀመሪያው ዙር የእንስሳት መድኅን ዋስትና ሽያጭ ነሐሴ... Read more »

 ለሆራ አርሰዲ የኢሬቻ በዓል አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቋል

አዲስ አበባ፡- በ2017 ዓ.ም በሆራ አርሰዲ ኢሬቻ በዓል የሚታደሙ እንግዶችን ተቀብሎ ለማስተናገድ አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁን የቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የቢሾፍቱ ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ገዛኸኝ ደጀኔ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ ዘንድሮ ለሚከበረው... Read more »

 ለቴሌኮምና ዲጂታል መሠረተ ልማት ማስፋፊያ ከአንድ ቢሊዮን ዶላር በላይ መመደቡን ኢትዮቴሌኮም አስታወቀ

 – ገቢውንም 163 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር ለማድረስ አቅዷል አዲስ አበባ፡- ኢትዮቴሌኮም በ2017 በጀት ዓመት የቴሌኮምና ዲጂታል መሠረተ ልማት ማስፋፊያ ከአንድ ቢሊዮን በላይ ዶላር መመደቡን አስታወቀ፡፡ ገቢውን 163 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር፣... Read more »

 በመዲናዋ ከቱሪዝም ዘርፍ ከ119 ቢሊዮን ብር በላይ ወደኢኮኖሚው ፈሰስ ለማድረግ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ ከተማ በ2017 በጀት ዓመት ከቱሪዝም ዘርፍ ከ119 ቢሊዮን በላይ ብር ወደ ከተማው ኢኮኖሚ ፈሰስ ለማድረግ መታቀዱን የአዲስ አበባ ባሕል፣ ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡ በአዲስ አበባ ባሕል፣ ኪነ... Read more »

 ሚኒስቴሩ ከበዓላት ጋር የተያያዙ የጉብኝት ጥቅሎች መዘጋጀታቸውን አሳወቀ

አዲስ አበባ፦ በመስከረም ወር የሚከበሩ የአደባባይ በዓላትን መሠረት ያደረጉ የጉብኝት ጥቅሎች (ፓኬጆች) መዘጋጀታቸውን ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ። የቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ስለሺ ግርማ በተለይ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ በመስከረም ወር ቀጣይ ቀናት መስቀል፣... Read more »

የሠላማዊ ትግል ፋናወጊው ሕይወት

የሠላማዊ ትግል ፋናወጊው እና ተምሳሌቱ በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ሥርዓተ ቀብራቸው ትናንትና ተፈጽሟል። ፕሮፌሰሩ በዩኒቨርሲቲ ቆይታቸው ለብዙዎች የዕውቀት አባት፣ በአመራርነት ደግሞ ቅን አገልጋይ መሆናቸው ይወሳል፡፡ በፖለቲካ ተሳትፏቸው የሠላማዊ ትግል ተምሳሌት በመሆንም አብዝተው ይታወቃሉ።... Read more »

“በቀጣናው ያሉትን የቱሪዝም ሀብቶች በትብብር በማልማት ለተተኪው ትውልድ ማሻገር ይገባል” – ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) የኢጋድ ዋና ጸሐፊ

አዲስ አበባ፡- በቀጣናው ያሉትን የቱሪዝም ሀብቶች በትብብር በማልማት ለተተኪ ትውልድ ማሻገር ይገባል ሲሉ የኢጋድ ዋና ጸሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ኢጋድና አባል ሀገራቱ ዘላቂ የቱሪዝም ልማትን ዕውን ለማድረግ ያዘጋጁት የ10 ዓመት ዘላቂ... Read more »

በምርኩዝ መራመድ መቄዶንያን ከመርዳት ያልገታቸው አርበኞች

መቄዶንያ ሲባል ቀድሞ የሚመጣልን ‹‹ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው›› የሚል የማኅበሩ ቁልፍ ሐረግ ነው፡፡ ማዕከሉ ለረጅም ዓመታት ጧሪ ቀባሪ የሌላቸውን አረጋውያንን፣ የአዕምሮ ሕመምተኞችንና ሌሎች ወገኖችን ከያሉበት በማንሳት መጠለያና ሌሎች ድጋፎችን በማድረግ... Read more »