ወደ ሰሜን ኮሪያ በመሸሽ እስር ተፈርዶበት የነበረው የአሜሪካ ወታደር ተለቀቀ

ባለፈው ዓመት ከደቡብ ኮሪያ ወደ ሰሜን ኮሪያ በሕገ ወጥ መንገድ አቋርጦ በመግባት የአንድ ዓመት እስር ተፈርዶበት የነበረው የአሜሪካ ወታደር ከእስር ተለቀቀ። ትሬቪስ ኪንግ የተባለው ወታደር ወደ ሰሜን ኮሪያ ከሸሸ በኋላ ወደ አሜሪካ... Read more »

መስቀል በጉራጌ

ዜና ሐተታ መስቀል ደርሷል፤ ብርድና ፀሐዩን ተቋቁሞ ጀብሎ ሠርቶ ጥቂት ጥሪት የያዘውም በአስመጪና ላኪነት ሚሊዮኖችን ያካበተውም በየፊናቸው በዓሉን ከቤተሰብና ጎረቤት ጋር ለማክበር ጉድ ጉድ የሚሉበት ወቅት ነው። ሴቶች የበዓል ምግብ ማጣፈጫ ቅቤና... Read more »

 በትምህርት ቤቱ የተገኘው ከፍተኛ ውጤት የአስተማሪዎች እና የተማሪዎች የጥንካሬ ውጤት ነው

አዲስ አበባ፡– በቓላሚኖ ልዩ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለከፍተኛ ትምህርት መግቢያ የተገኘው ከፍተኛ ውጤት የአስተማሪዎች እና የተማሪዎች ጥንካሬ ማሳያ መሆኑን ተገለፀ። የትምህርት ቤቱ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ መምህር ታጋይ ዘበነ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት... Read more »

አብሮነትንና ሰላምን የሚያውጀው የእርቅ በዓል “ያሆዴ”

ዜና ሀተታ ወርሃ መስከረም ለኢትዮጵያውያን የግል ስጦታ ናት። የአዲስ ዓመት መባቻ፣ የብሩህ ተስፋ፣ የአዲስ ሕይወት፣ የአዲስ ምኞት፣ የምህረትና የቸርነት ደጆች የሚከፈቱባት የወሮች አውራ ናት። ምን ይህ ብቻ የሰዎች ግንኙነት የሚያይልበትና የሠብዓዊነት ምህዋር... Read more »

ፈውስ ያገኙ ልቦች

ዜና ሀተታ አክሊለ በቀለ ትባላለች፡፡ ቤተሰቦቿ የልብ ችግር እንዳለባት ያወቁት የስድስት ወር ህጻን እያለች ነው። የነበረብኝ የልብ ችግር የልብ ቀዶ ህክምና ማድረግ እንዳብኝ የሚያስገድድ ነበር የምትለው አክሊለ የዛሬ 23 ዓመት ገደማ የሁለት... Read more »

 የጊፋታ በዓል ዜጎች ለሀገር አንድነትና ዕድገት ተባብረው እንዲሠሩ ጉልህ አስተዋጽኦ ያበረክታል

አዲስ አበባ፡– ጊፋታ በዓል ዜጎች ለሀገር አንድነትና ዕድገት ተባብረው እንዲሠሩ ጉልህ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት የወላይታ ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያ አስታወቀ፡፡ የወላይታ ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያ ኃላፊ አቶ ምህረቱ ሳሙኤል ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤... Read more »

 የዘንድሮ ኢሬቻ በዓል መስከረም 25 እና 26 ይከበራል

አዲስ አበባ፦ የ2017 ዓ.ም የኢሬቻ በዓል ባህላዊ እሴቱን በጠበቀ መልኩ መስከረም 25 ቀን በአዲስ አበባ ሆራ ፊንፊኔ ፣ መስከረም 26 ቀን ደግሞ በቢሾፍቱ ሆራ ሃርሰዴ እንደሚከበር የኦሮሚያ ሕብረት አባገዳዎች አስታወቀ። የመጫ አባገዳ... Read more »

የህትመት ሚዲያ ተግዳሮቶችን እንዴት ማሻገር ይቻላል?

ዜና ትንታኔ የሀገራችን የመገናኛ ብዙሃን ዘርፉ እድገት እያሳየ ሲሆን በተቃራኒው ፈር ቀዳጁ የህትመት ሚዲያ ማደግ ባለበት ልክ እያደገ አይደለም፡፡ ለዚህም የማንበብ ባህል መቀነስ፣ መረጃን በቀላል የዲጂታል አማራጮች ማግኘት መቻል እና የህትመት ዋጋ... Read more »

እሥራኤል ሊባኖስ የሚገኙ 100 የሄዝቦላህ የሮኬት ማስወንጨፊያዎች ማውደሟን አስታወቀች

እሥራኤል ሊባኖስ የሚገኙ 100 የሄዝቦላህ የሮኬት ማስወንጨፊያዎች እና ሌሎች “የሽብር ቦታዎች” እንዲሁም የመሣሪያ ማከማቻዎችን መምታቷን አስታወቀች። የእሥራኤል መከላከያ ኃይል እንዳለው ወደ እሥራኤል ለመላክ ዝግጅት ላይ የነበሩ ማስወንጨፊያዎች ናቸው የወደሙት። እስካሁን በጥቃቱ የሞተ... Read more »

ከሲዳማ ክልል ከ36 ሺህ ቶን በላይ የቡና ምርት ለማዕከላዊ ገበያ ይቀርባል

አዲስ አበባ፡- በምርት ዘመኑ ከ36 ሺህ ቶን በላይ የቡና ምርት ለማዕከላዊ ገበያ ለማቅረብ መታቀዱን የሲዳማ ክልል ቡና፣ ፍራፍሬና ቅመማቅመም ባለሥልጣን አስታወቀ። ዘንድሮ ወደ ውጭ ከሚላከው የቡና ምርት 200 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር የውጭ... Read more »