የቱሪዝም ዕድገቱ ዕድል

ዜና ትንታኔ ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) የተመዘገቡ በርካታ የሚዳሰሱና የማይዳሰሱ ቅርሶች ባለቤት ናት። እነዚህ ቅርሶች ታሪካዊ፣ ባህላዊ፣ ኃይማኖታዊና ተፈጥሯዊ ይዘታቸው የበርካታ ቱሪስቶችን ቀልብ ከመያዝ ባለፈም የውጭ ምንዛሬ ገቢ... Read more »

 ትራምፕ ከሀሪስ ጋር እንዲከራከሩ የቀረበላቸውን ጥያቄ አልቀበልም አሉ

ትራምፕ ከሀሪስ ጋር እንዲከራከሩ የቀረበላቸውን ጥያቄ አልቀበልም አሉ። የሪፐብሊካን ፕሬዚዳንታዊ እጩ የሆኑት ዶናልድ ትራምፕ ከምርጫው በፊት ከካማላ ሀሪስ ጋር ለሁለተኛ ጊዜ እንዲከራከሩ የቀረበላቸውን ጥያቄ ከትናንት በስቲያ ውድቅ አድርገዋል። ፕሬዚዳንቱ ውድቅ ማድረጋቸውን ያስታወቁት... Read more »

የእስራኤል ጦር ከሊባኖስ የተተኮሱ 105 ሮኬቶችን መትቼ ጥያለሁ አለ

ሄዝቦላህ ከ100 በላይ ሮኬቶችን ወደ ደቡባዊ እስራኤል መተኮሱን ገለጸ። የሊባኖሱ ቡድን ለባለፈው ሳምንት የመገናኛ መሣሪያ እና ለቤሩቱ ጥቃት አጻፋውን በወሰደበት ርምጃ በሃይፋ ከተማ አቅራቢያ የመኖሪያ ህንጻ ሲመታ የሚያሳዩ ምስሎች ወጥተዋል። ሄዝቦላህ ሌሊቱን... Read more »

«ወጣቱ በልማት ሀገር የማሻገር ትልሙን ለማሳካት በአመክንዮ መንቀሳቀስ ይኖርበታል» -አረጋዊ በርሄ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፡- ወጣቱ በልማት ሀገርን ወደፊት የማሻገር ትልሙን ለማሳካት በአመክንዮ መንቀሳቀስ እንዲሁም ከጦርነት ጎሳሚ ድርጊቶች እራሱን ሊያቅብ ይገባል ሲሉ የትግራይ ዴሞክራቲክ ፓርቲ ሊቀመንበር አረጋዊ በርሄ (ዶ/ር) ገለጹ። የትግራይ ዲሞክራቲክ ፓርቲ ሊቀመንበር አረጋዊ... Read more »

የአጼ ፋሲል አብያተ መንግሥት ቅርስ ጥገና ጥንታዊነቱን በጠበቀ አግባብ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፡- የአጼ ፋሲል አብያተ መንግሥት ቅርስ የጥገና ሥራ ታሪካዊነቱንና ጥንታዊነቱን በጠበቀ አግባብ እየተከናወነ መሆኑን የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ። የባህልና ቱሪዝም ቢሮው የማኔጅመንት አባላት የቅርሱ የጥገና ሥራ ያለበትን ሁኔታ ተዘዋውረው... Read more »

በከተማዋ በተፈጠረ የቤንዚን እጥረት ለእንግልት መዳረጋቸውን አሽከርካሪዎች ገለጹ

-የነዳጅ እጥረት የተፈጠረበትን ምክንያት የማጣራት ሥራ እየተሠራ መሆኑን ባለሥልጣኑ አስታውቋል አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ ከተማ በማደያዎች ላይ ቤንዚን እጥረት ምክንያት ለእንግልት መዳረጋቸውን የከተማዋ አሽከርካሪዎች ገለጹ። የነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣን በከተማው ሚስተዋለውን የነዳጅ እጥረት... Read more »

የዓለምን ቀልብ የገዛው – አረንጓዴ ዐሻራ

ዜና ትንታኔ ኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች የአየር ንብረትና የከባቢ አየር ፖሊሲዎች ቀርጻ ወደ ሥራ ገብታለች። በተለይም የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ቀርጻ ላለፉት ስድስት ዓመታት እየተገበረች ተገኛለች። በዚህ መርሃ ግብርም... Read more »

የቱሪዝም ልማት ፍኖተ ካርታ – ለዘርፉ ዕድገት

ኢጋድና አባል ሀገራቱ ዘላቂ የቱሪዝም ልማትን እውን ለማድረግ ያዘጋጁት የ10 ዓመት ዘላቂ የቱሪዝም ማስተር ፕላን ሰሞኑን ይፋ ሆኗል። ማስተር ፕላኑ እ.ኤ.አ ከ2024 እስከ 2034 ተግባራዊ የሚደረግ ሲሆን፤ የቀጣናው የቱሪስት ሀብቶች በዘላቂነት ለማልማት... Read more »

በገበያ መር የኢኮኖሚ ሥርዓት የመንግሥት ሚና

ኢትዮጵያ በቅርቡ ወደ ተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲ ትግበራ ገብታለች። የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የዋጋ ንረትን ለመቀነስ እንደሚያግዝ ይነሳል። የሀገር ውስጥ ገቢን፣ የፋይናንስ ዘርፉን አካታችነትና ተወዳዳሪነት ለማሳደግና የውጭ ምንዛሬ መዛባትን ለማስተካከል እንደሚያግዝም ተገልጿል።... Read more »

በማሊ ዋና ከተማ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት 70 ሰዎች ተገደሉ

በማሊ ዋና ከተማ ከአልቃይዳ ጋር ግንኙነት አላቸው የተባሉ ታጣቂ ቡድኖች በዚህ ሳምንት በፈጸሟቸው ጥቃቶች 70 ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ፡፡ ላለፉት አስርተ ዓመታት በተደጋጋሚ በሚከሰቱ የሽብር ጥቃቶች ጉዳት እያስተናገደች የምትገኘው ምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር በዚህ... Read more »