አዲስ አበባ፡- በከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ከውጭ ወደ ሃገር ውስጥ የሚገባውን የቢራ ገብስ ሙሉ ለሙሉ በሀገር ውስጥ ምርት ለመተካት የሚደረገውን ጥረት ለመደገፍ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የቢራ ገብስን በዘመናዊ ግብይት ሥርዓቱ ለማገበያየት እየሠራ መሆኑን... Read more »
አዲስ አበባ፡- በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከአንድ ሺህ 142 ቶን በላይ የሻይ ቅጠል ምርት ለውጭ ገበያ በማቅረብ ከሁለት ሚሊዮን በላይ ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን የሕዝብ... Read more »
አዲስ አበባ:- በአዲስ አበባ የመስቀል ደመራ በዓል ሃይማኖታዊ ትውፊቱን በጠበቀ መልኩ እንዲከበር አስፈላጊው የቅድመ ዝግጅት ሥራ መጠናቀቁን የመዲናዋ የሠላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የዘንድሮውን የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር... Read more »
አዲስ አበባ፡- በመጪዎቹ 10 ቀናት በአንዳንድ ስፍራዎች የሚዘንበው ዝናብ የደረሱ ሰብሎች ላይ ጉዳት እንዳያደርስ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል ሲል የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ኢንስቲትዩቱ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በላከው መግለጫ፤ በመጪው አስር ቀናት በአብዛኛው... Read more »
የመስከረም ወር ለኢትዮጵያውያን ባለብዙ መልክ ነው፡፡ የክረምቱ ጭለማ አልፎ ብሩህ ወቅት የሚታይበት፤ አበቦች የሚፈኩበት እና ብሩህ ተስፋ የሚለመልምበት፤ በርካታ ብሔረሰቦች አዲስ ዓመታቸውን የሚያከብሩበት ወር ነው፡፡ ለአብነትም ኢሬቻ፣ ያ ሆዴ፣ ዮዮ ጊፋታ፣ ዮ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በሆሳዕና ከተማ የተጀመረው የ2 ነጥብ 6 ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት ሥራ ከአንድ ወር በኋላ ተጠናቅቆ ለአገልግሎት እንደሚበቃ የከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ፡፡ የከተማው ከንቲባ አቶ ዳዊት ጡምደዶ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ ከተማ... Read more »
ዜና ሐተታ ነገ ዛሬ ላይ የተመሠረተ ነው፡፡ በመሆኑም ነገን የተሻለ ለማድረግ ዛሬ መሥራት የግድ ነው፡፡ ዛሬ ደግሞ የሁሉም ናት፤ በተለይ የወጣቱ፡፡ ወጣቱ ትውልድ ዛሬ ላይ ሀገሩን ለመለወጥ የሚያስችል በቂ አቅም አለው፡፡ በከንቱ... Read more »
እያንዳንዱ ሰው የዘር፣ የቀለም፣ የፆታ፣ የቋንቋ፣ የሃይማኖት ፣የፖለቲካ ወይም አስተሳሰብ ልዩነቶች ሳይለይ ለሁሉም የተሰጠው እኩል መብት እና ግዴታ አለው፡፡ በመሆኑም ያለአንዳች ልዩነት በነፃነትና በሠላም የመኖር፣ ከቦታ ቦታ የመንቀሳቀስ እንዲሁም የትምህርት፣ የሕክምና እና... Read more »
አዲስ አበባ:- ሀገራዊ ምክክሩ ሁሉም ተሳታፊ ሃሳብ በማዋጣት የተሻለ ሀገር ለመፍጠር በጋራ የሚሠራበት መሆን ይኖርበታል ሲል የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ገለጸ። የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሊቀ ማዕምራን የማነ ዘመንፈስ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የብልፅግና ፓርቲ በቤተሰብ ብሎም በሀገር ደረጃ በምግብ ራስን ለመቻል ያስጀመረው መርሃግብር ፍሬ ማፍራት መጀመሩን መመልከት መቻላቸውን አመራሮች ገለጹ። የፌዴራልና የክልል የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በአዳማ ከተማ የተለያዩ የሌማት ትሩፋት ሥራዎችን... Read more »