ኢሬቻ – የኅብር ትዕምርት

የኢሬቻ በዓል በየዓመቱ በመስከረም ወር በድምቀት እንደሚከበር ይታወቃል፡፡ በተለይም በሆረ ፊንፊኔና በቢሾፍቱ ሆረ አርሰዲ በርካታ ቁጥር ያለው ሕዝብ በተሰበሰበበት በድምቀት ይከበራል፡፡ ለመሆኑ የኢሬቻ በዓል ታሪካዊ መሠረትና አከባበር፤ በዓሉ ለኦሮሞ ሕዝብ ያለው ጠቀሜታ... Read more »

 በቱሪዝም ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር ለጋራ ተጠቃሚነት በትብብር እንደሚሠሩ የደቡብ ሱዳን እና የጅቡቲ ልዑካን ገለጹ

አዲስ አበባ፦ በቱሪዝም ዘርፍ በስፋት እየሠራች ካለችው ኢትዮጵያ ጋር ሁለንተናዊ ትብብር በማድረግ ለጋራ ተጠቃሚነት እንሠራለን ሲሉ በኢጋድ አባል ሀገራት የቱሪዝም ጉባኤ ላይ የተሳተፉት የደቡብ ሱዳን እና የጅቡቲ ልዑካን አባላት ተናገሩ። በአዲስ አበባ... Read more »

በክልሉ የሚንቀሳቀሱ ታጣቂ ኃይሎች የመማር ማስተማር ሥራውን ከማደናቀፍ እንዲታቀቡ ቢሮው አሳሰበ

አዲስ አበባ፡- ትምህርት ከየትኛውም ፖለቲካ እንቅስቃሴ ጋር የማይገናኝ በመሆኑ በክልሉ የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች የመማር ማስተማር ሥራውን ከማስተጓጎል እንዲቆጠቡ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አሳሰበ፡፡ የቢሮው የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ጌታቸው ቢያዝን ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት... Read more »

 የሠላም አምባሳደሮች

ዜና ሐተታ ሃይማኖታዊም ሆኑ ባሕላዊ በዓላት የጋራ ዕሴት የሚያዳብሩና ለማኅበራዊ መስተጋብር የቀኝ እጅ በመሆን ስለሠላም የሚሰብኩ ናቸው። ኢትዮጵያውያን ደግሞ በዚህ ብዙ ልምድ አላቸው፡፡ የተለያዩ ባሕላዊ፣ ሃይማኖታዊ ዕሴቶች፣ ወግና ልማዶች ለዚህ ማሳያዎች ይሆናሉ፡፡... Read more »

ምርታማነት ላይ የተደቀነው የአፈር አሲዳማነት ፈተና

ሰብሎች ለማደግና ፍሬ ለመስጠት በአፈር ውስጥ የሚገኘውን ንጥረ ነገር ሁሉ ይመገባሉ፡፡ በሥራቸው አማካኝነት ያገኙትን ንጥረ ነገር ሁሉ ይመገባሉ። በዚህ ሂደት አላስፈላጊ ንጥረ ነገሮችንም ጭምር ወደ ውስጣቸው በማስገባት ለአደጋ ሊጋለጡ ይችላሉ፡፡ በሀገራችንም አንዳንድ... Read more »

“የበለፀገች ኢትዮጵያን ለመፍጠር አመራሮች የአገልጋይ ሰብዕናን ተላብሰው ሊሠሩ ይገባል” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፡- የበለፀገች ኢትዮጵያን ለመፍጠር አመራሮች ከምንጊዜውም በላይ የአገልጋይ አመራር ሰብዕናን ተላብሰው በውጤታማነት እንዲሠሩ የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንትና የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አሳሰቡ። ብልፅግና ፓርቲ ላለፉት 12 ቀናት በአዳማ ያካሄደው የከፍተኛ... Read more »

 ሄዝቦላህ የሚቃጣበትን “የትኛውንም እርምጃ ለመመከት ዝግጁ” መሆኑን አስታወቀ

ሂዝቦላህ የሚቃጣበትን ማንኛውንም ርምጃ ለመመከት ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ። እሥራኤል እና ሄዝቦላህ ድንበር አካባቢ የሚያደርጉትን የተኩስ ልውውጥ አጠናክሮ እንደሚቀጥልም አስታውቋል። ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ደግሞ ሁለቱ ወገኖች ከለየለት ጦርነት እንዲቆጠቡ እያሳሰበ ይገኛል። የእሥራኤል ጦር... Read more »

 ትራምፕ በመጪው ምርጫ ከተሸነፉ ዳግም ለፕሬዚዳንትነት እንደማይወዳደሩ ጠቆሙ

አዲስ አበባ፡- የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንትና የአሁኑ የካማላ ሐሪስ ተፎካካሪ ዶናልድ ጄ ትራምፕ በመጪው ምርጫ ካላሸነፉ በፈረንጆቹ 2028 እንደማይወዳደሩ ጠቆሙ። የ78 ዓመቱ የዕድሜ ባለፀጋ ትራምፕ ላለፉት ሦስት ተከታታይ የፕሬዚዳንታዊ ምርጫዎች ሪፐብሊካንን ወክለዋል። በቅርቡ... Read more »

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝ ለመሆን የሚያስችለውን ቅድመ ዝግጅት እያደረገ ነው

ሀዋሳ:-ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በቀጣይ ዓመት ራስ ገዝ ለመሆን የሚያስችለውን ቅድመ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን የዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዚዳንት ገለጹ። የዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዚዳንት ኢንጂነር ፍስሐ ጌታቸው (ዶ/ር) ለኢዜአ እንደገለጹት፣ በሀገር አቀፍ ደረጃ... Read more »

የተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ማሻሻያ የአፍሪካን እውነተኛ ውክልና ባረጋገጥ መልኩ እንዲከናወን ተጠየቀ አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ

አዲስ አበባ፡- በኒውዮርክ እየተካሄደ ባለው 79ኛው የ.ተ.መ.ድ. ጠቅላላ ጉባዔ የዋና ፀሐፊው አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ኢኒሼቲቭ የሆነውና ከ140 በላይ የሀገር መሪዎች የሚሳተፉበት የመጪው ጊዜ ጉባዔ (Summit of the Future) ተከፍቷል። በዚሁ ጉባዔ በውጭ ጉዳይ... Read more »