በዞኑ ከመኸር እርሻ ከሰባት ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ይጠበቃል

ከ150 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር ተሸፍኗል አዲስ አበባ፡- በ2016/17 የምርት ዘመን ከመኸር እርሻ ከሰባት ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት እንደሚጠበቅ የሀድያ ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ። 150 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር መሸፈኑም... Read more »

መስከረምና ቱሪዝም

ዜና ሐተታ ወርሐ መስከረም ለኢትዮጵያውያን ልዩ ትርጉም አለው። የክረምቱ ዝናብ አልፎ አበቦች የሚያብቡበትና ወንዞች የሚጎድሉበት ወር ነው። ከዚህ አልፎም በክረምት ዝናብ የተለያየ ቤተሰብ የሚገናኙበትና የሚጠያየቁበት ነው። አሮጌው ዘመን ተሰናብቶ አዲሱ ዘመን የሚተካውም... Read more »

“ደብተር ስላላገኘን በትምህርታችን ላይ ተፅዕኖ ፈጥሮብናል” የአዲስ ከተማና የዳግማዊ ምኒሊክ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች

“በአንድ ሳምንት ውስጥ ደብተሮች ለተማሪዎች ይሰራጫሉ” – የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምገባ ኤጀንሲ አዲስ አበባ፡- የ2017 ዓ.ም የትምህርት መርሐግብር መስከረም 6 ቀን 2017 ዓ.ም የተጀመረ ቢሆንም እስካሁን የደብተር አቅርቦት ስላልደረሳቸው በትምህርታቸው ላይ... Read more »

ዓባይን መነሻ ያደረገው የግብፅ አካሄድ – ለሠላም ወይስ ቀጣናውን ለማተራመስ?

ዜና ትንታኔ ግብፅ ኢትዮጵያን ከጎረቤት ሀገራት የማግለል እሳቤዋን ተግባራዊ ለማድረግ ከሶማሊያና ከኤርትራ ጋር ከምታደርጋቸው ግንኙነቶች ባሻገር በቅርቡ ሠላም አስከባሪ በማስመሰል ወታደሮቿን ወደ ደቡብ ሱዳን ለማሠማራት ማቀዷን ይፋ ማድረጓ ይታወቃል። የግብፅ እንቅስቃሴ ለሠላም... Read more »

ጃፓን ጎብኚዎችን ለማበረታታት የአውሮፕላን ቲኬት በነፃ አቀረበች

ጃፓን ጎብኚዎችን ለማበረታታት የአውሮፕላን ቲኬት በነፃ አቀረበች፡፡ የሩቅ ምሥራቋ ጃፓን ሀገሯን ለሚጎበኙ ጎብኚዎች ነፃ የጉዞ ቲኬት እንደምትሰጥ ገልጻለች፡፡ የሀገሪቱ ቱሪዝም ቢሮ እንደገለጸው ጃፓንን ለሚጎበኙ ጎብኚዎች የሀገር ውስጥ በረራ ለማድረግ ነፃ የጉዞ ቲኬት... Read more »

 አሜሪካ ከቻይና እና ከሩሲያ የሚገቡ የመኪና ቴክኖሎጂዎችን ልታግድ ነው

አሜሪካ በደኅንነት ስጋት ምክንያት ለመኪና መሥሪያ የሚውሉ ከሩሲያ እና ከቻይና የሚገቡ የሶፍትዌር እንዲሁም የሃርድዌር ቴክኖሎጂዎችን ወደ ሀገሯ በሕግ እንዳይገቡ ልታግድ ነው። አሜሪካ ከዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰችው ከሁለቱ ሀገራት የሚመጡ የቴክኖሎጂ መሣሪያዎች “ለብሔራዊ... Read more »

 ገበያ መር የውጭ ምንዛሪ ተመን ሥርዓቱ ሕገወጥ የቁም እንስሳት ንግድን እያዳከመው ነው

አዲስ አበባ፦ ገበያ መር የውጭ ምንዛሪ ተመን ሥርዓት ተግባራዊ በመደረጉ ሕገወጥ የቁም እንስሳት ንግድ እየተዳከመ መምጣቱን የኢትዮጵያ የቁም እንስሳት ላኪዎች ማኅበር አስታወቀ። የማኅበሩ ምክትል ሥራ አስኪያጅ አቶ ዲና ገዛኸኝ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት... Read more »

 በመስከረም ወር የሚከበሩ የአደባባይ በዓላት የኢትዮጵያን የተሟላ ገጽታ ለዓለም የሚገልጡ ናቸው

አዲስ አበባ፦ በመስከረም ወር የሚከበሩ የአደባባይ በዓላት የኢትዮጵያ የተሟላ ውበት ለዓለም የሚገልጡ መሆናቸውን የቱሪዝም ከፍተኛ ባለሙያው አያሌው ሲሳይ (ዶ/ር) ገለጹ። የቱሪዝም ከፍተኛ ባለሙያው አያሌው ሲሳይ (ዶ/ር) ለኢፕድ እንደገለጹት፤ በመስከረም ወር የሚከበሩ እንደመስቀል፣... Read more »

 የአካል ጉዳተኞች አካታችነት እስከምን?

ከኮሪደር ልማቱ ጋር በተያያዘ አዳዲስ የመሠረተ ልማት ግንባታዎች እየተስፋፉ መምጣታቸው የሚታወቅ ነው፡፡ እነዚህ የመሠረተ ልማት ግንባታዎች ከተማውን ከማስዋብና ከማዘመናቸውም ባለፈ አካል ጉዳተኞችን ታሳቢ በማድረጉ ረገድ አንዳንድ ለውጦች እንዳሉ የሚያሳዩ የመንገድ ዲዛይኖችና አንዳንድ... Read more »

ከ16 ሺህ በላይ ወጣቶች የመስቀልንና የኢሬቻን በዓል በማስተባበር ይሳተፋሉ

አዲስ አበባ፡– የፊታችን ሐሙስ መስከረም 16 በሚከበረው የደመራ በዓል እንዲሁም መስከረም 25 ቀን 2017 በመዲናችን አዲስ አበባ በሚከበረው የኢሬቻ በዓል በማስተባበር ከ16 ሺ በላይ የማኅበሩ አባላት ከዝግጅቱ ጀምሮ በሂደቱ እየተሳተፉ እንደሚገኙ የአዲስ... Read more »