– በዓሉን የሰላምና የአብሮነት ዕሴቶችን በማጠናከር ማክበር እንደሚገባ አመላክተዋል አዲስ አበባ፡- የክልል ርዕሰ መስተዳድሮች ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። በዓሉን የሠላምና የአብሮነት ዕሴቶችን በማጠናከር ማክበር እንደሚገባ አመላክተዋል፡፡ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር... Read more »
– የመስቀል ደመራ በዓል በድምቀት ተከብሯል አዲስ አበባ፡- የመስቀል ደመራ በዓል ሰዎችን የሚያቀራርብ የፍቅር፣ የሰላምና የአንድነት ተምሳሌት መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ። የ2017 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል በአዲስ አበባ... Read more »
አዲስ አበባ፡- እኛ ኢትዮጵያውያን ከተደመርን እንደ ደመራው ብርቱ እንሆናለን፤ እንደ ደመራው ከፍ ብለን እናበራለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለ2017 ዓመት የመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ... Read more »
አዲስ አበባ፦ በአዲስ አበባ ከተማ የተከበረው የመስቀል ደመራ በዓል ሳቢና አስደናቂ መሆኑን በበዓሉ ላይ የተገኙ የውጭ ሀገር ቱሪስቶች ተናገሩ። በመስቀል ደመራ ለመጀመሪያ ጊዜ የተገኘው ካናዳዊው ፕራንክ ዊችባግ፤ በዓሉ በሰዎች ብዛትና ፍጹም ሰላማዊ... Read more »
አዲስ አበባ፡- መሰቀል በዓልን የምናከብረው ኃይለ እግዚአብሔርን ለማሰብ፣ በእርሱ ያለንን እምነት ለማስጠበቅና ቃለ ድህነቱን ለማሥረጽ ነው ሲሉ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ተናገሩ። የመስቀል ደመራ በዓል በመስቀል አደባባይ በትናንትናው ዕለት በድምቀት ተከብሯል። የኢትዮጵያ... Read more »
በዓለማችን ከሦስት ሕፃናት አንዱ ቅርባቸው ያለ ነገር እንጂ አርቀው ማየት እንደማይችሉ አንድ በዓለም አቀፍ ደረጃ የተሠራ ጥናት ይፋ አደረገ። አጥኚዎቹ እንደሚሉት የኮቪድ ወረርሽኝ በሕፃናት ዕይታ ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ አሳድሮ ያለፈ ሲሆን ሕፃናት... Read more »
ዜና ሐተታ ጠዋት 12 ሰዓት በመስቀል አደባባይ የእስልምና፣ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እና የሌላ እምነት ተከታዮች የጋራ ዓላማ ይዘው ተሰብስበዋል። ዓላማውም በዓለም ቅርስነት የተመዘገበውን የመስቀል ደመራ በዓል የማክበሪያ ሥፍራን ለማፅዳት ያለመ ነው። በዚህ ተወዳጅ... Read more »
አዲስ አበባ፦ ባለፉት ሁለት ዓመታት በተሠራው ሥራ የሩዝ ልማት የመሬት ሽፋንን ከ180 ሺህ ሄክታር ወደ አንድ ነጥብ ስድስት ሚሊዮን ሄክታር ማሳደግ መቻሉን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። በግብርና ሚኒስቴር የሰብል ልማት መሪ ሥራ አስፈፃሚ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የአደባባይ በዓላት ለቱሪስት ፍሰት መጨመር ያላቸውን አስተዋፅዖ አሟጦ መጠቀም ይገባል ሲል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባሕል፣ ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ። የመስቀል ደመራ በዓል ሲምፖዚዬም “በኅብራዊ ብርሃኑ ዓለምን የሚጣራ፤ መስቀል የአንድነታችን... Read more »
‘’ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይሌ ሥላሴ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ለአፍሪካውያን ሕዝብ የወደፊት እድገት መታሰቢያ ይሆን ዘንድ ከአሳባቸው አንቅተው መርቀው የመሠረቱትን ይህን ሕንጻ ጥር 29 ቀን 1953 ዓ.ም የአፍሪካ አዳራሽ ብለው ሰየሙት’’ የሚል ጽሑፍ በአዳራሹ... Read more »