በስምንት ወራት ከኢንዱስትሪው ዘርፍ 204 ነጥብ 2 ሚሊዮን ዶላር ተገኘ

– በተኪ ምርቶች 2 ነጥብ 79 ቢሊዮን ዶላር ማዳን ተቻለ አዲስ አበባ፡– ባለፉት ስምንት ወራት በኢንዱስትሪው ዘርፍ ምርታማነትን ለማሳደግ በተሠራ ሥራ ወደተለያዩ ሀገራት ምርቶችን በመላክ 204 ነጥብ 2 ሚሊዮን ዶላር ገቢ መገኘቱን... Read more »

ሶማሊያ ለአሜሪካ ወደብ ለመስጠት ያቀረበችውን ሃሳብ ሶማሊላንድ ተቃወመች

ሶማሊላንድ የሶማሊያ መንግሥት በበርበራ የሚገኘውን ወደብ እና ወታደራዊ አየር ማረፊያ ለአሜሪካ ለመስጠት ያቀረበውን ሃሳብ ውድቅ አደረገች። የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሐሰን ሸህ ማህሙድ ከሁለት ሳምንታት በፊት ለአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በፃፉት ደብዳቤ፣ ሀገራቸው በበርበራና... Read more »

የግብርናው ማርሽ ቀያሪ ፋብሪካ

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በአመዛኙ በግብርና ላይ የተመሠረተ ቢሆንም ዘርፉ ዛሬም ድረስ ከኋላ ቀር አሠራር ተላቅቆ ለሀገር እድገት ማበርከት ባለበት ልክ ጥቅም እየሰጠ አለመሆኑ የሚያስቆጭ ነው፡፡ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ግን በተለይም ሀገር በቀል የኢኮኖሚ... Read more »

እስራኤል እና ሃማስ አዲስ የተኩስ አቁም ድርድር ለማድረግ ተስማሙ

ሃማስ በጋዛ የተኩስ አቁም እንዲደረግ ከሁለት ቀናት በፊት በግብፅ እና በኳታር የቀረበለትን ምክረ ሃሳብ መቀበሉን የቡድኑ ከፍተኛ መሪ አስታወቁ። የፍልስጤሙ ታጣቂ ቡድን ሃማስ፣ አደራዳሪዎች ባቀረቡት ሃሳብ መሠረት በጋዛ የተኩስ አቁሙ እንዲቀጥል አምስት... Read more »

የአሜሪካን ሚና የመተካቱ እቅድ ይሳካ ይሆን?

የአውሮፓ ኃያላን መንግሥታት ከአምስት እስከ 10 ዓመታት ውስጥ አሜሪካ በሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) ውስጥ ያላትን ሚና በአውሮፓ ኃይሎች ለመተካት የሚያስችል እቅድ ማዘጋጀታቸው ተገልጿል። እቅዱ ለአውሮፓ ደኅንነትና መከላከያ አሕጉሩ ራሱ... Read more »

‹‹ቴክኖሎጂ ሀገርን የምናሳድግበት እንጂ የምናፈርስበት አይደለም›› -አቶ ዛዲግ አብርሃ

-አቶ ዛዲግ አብርሃ የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ፡- ቴክኖሎጂ ሁሉም ያለውን አዋጥቶ ሀገሩን የሚያሳድግበት እንጂ እርስ በርስ የሚያበላላ እና ሀገር የሚያፈርስ ሥራ የምንሠራበት እንዳልሆነ የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ፕሬዚዳንት አቶ... Read more »

‹‹በረመዳን ወር ያሳየነውን መረዳዳትና መተሳሰብ ሁልጊዜም ባህል ልናደርገው ያስፈልጋል›› -ፕሮፌሰር አሕመድ ዘካሪያ

አዲስ አበባ፡– በታላቁ ረመዳን ወር የነበረንን የመረዳዳት እና መተሳሰብ መልካም ተግባራት ሁልጊዜም ባህል አድርጎ መቀጠል እንደሚያስፈልግ ፕሮፌሰር አሕመድ ዘካሪያ ገለጹ፡፡ ከፆሙ የምናገኘው ዋጋ ሙሉ እንዲሆን እዝነትን እና መልካምነትን የሁልጊዜ ተግባራችን ልናደርገው እንደሚገባ... Read more »

 በረመዳን የታየው መደጋገፍ ከዒድ በኋላም ሊቀጥል እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፡– በረመዳን ወቅትና በዒድ አልአፈጥር በዓል የሚደረገው መደጋገፍ ከበዓሉም በኋላ ተጠና ክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የትምህርትና ማኅበራዊ አገልግሎት ዳይሬክተር አቶ አልዩ ሰዒድ አሳሰቡ። ዳይሬክተር አልዩ በተለይ... Read more »

 ታላቁ የህዳሴ ግድብ አንድ ቀን እስኪቀረው ንቅናቄው ይቀጥላል

አዲስ አበባ፡– ታላቁ የህዳሴ ግድብን ለማጠናቀቅ አንድ ቀን እስኪቀረው ድረስ የልማት ንቅናቄው እንደሚቀጥል የታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ገለፀ፡፡ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ምክትል ሥራ አስፈፃሚ ወይዘሮ ፍቅርተ ታምር... Read more »

የዒድ አል ፈጥር በዓል ኢትዮጵያንና ሕዝበ ሙስሊሙን በሚመጥን መልኩ ተከብሯል

አዲስ አበባ፡- የ1446ኛው ዓመተ ሂጅራ የዒድ አል ፈጥር በዓል ኢትዮጵያንና ሕዝበ ሙስሊሙን በሚመጥን መልኩ መከበሩን የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼህ ፈትሁዲን ሀጂ ዘይኑ አስታወቁ። ሼህ ፈትሁዲን ሐጂ... Read more »