አዲስ አበባ፡- ደህንነቱና ጥራቱ የተጠበቀ የባህላዊ ህክምና ሥርዓት በመዘርጋት ከመደበኛው የጤና አገልግሎት ጋር ማቀናጀት የሚያስችል የህግ ማዕቀፍ እንደሚያስፈልግ የኢትዮጵያ ጤናና ሥነ ምግብ ምርምር ኢንስቲትዩት ገለፀ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ኤባ ተስፋዬ ትናንት... Read more »
አዲስ አበባ፡- በገቢ አሰባሰብ ላይ የሚታዩትን ችግሮች ለመፍታት በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተቋቋመው ግብረ ኃይል የታክስ አሰባሰብና አስተዳደር ስርዓትን ለማሻሻል እየሰራ መሆኑን የገቢዎች ሚንስቴር አስታወቀ፡፡ የገቢዎች ሚኒስቴር ትናንት ‹‹ግዴታዬን እወጣለሁ መብቴን እጠይቃለሁ›› በሚል መሪ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የቦርድ አባላት በሙሉ ጊዜ እንዲያገለግሉ መታቀዱን የህግና ፍትህ ጉዳዮች አማካሪ ጉባኤ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ በኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የህግና ፍትህ ጉዳዮች አማካሪ ጉባኤ ጽህፈት ቤት የምርጫ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የሰብዓዊ መብት ጥሰት ፈጽመው የተሸሸጉ ወንጀለኞች ለህግ እንዲቀርቡ ከመንግሥት ጎን እንደሚቆሙ ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ዳይሬክተርና የሰብዓዊ መብት ተቆርቋሪ አቶ ኦባንግ ሜቶ ተናገሩ፡፡ አቶ ኦባንግ ሜቶ በተለይ ከአዲስ ዘመን ጋር... Read more »
ሁለተኛው የዓለም ጦርነት (1939–1945) የ80 ሚሊዮን ህዝብ እልቂት አስከተለ፡፡ እልቂቱም በዘግናኝነቱ እስካሁን ተጠቃሽ ነው፡፡ ይህ እልቂት እንዳይደገም አንድ ነገር ማድረግ እንደሚያስፈልግ ስምምነት ላይ ተደረሰ፡፡ ኃላፊነቱንም 48 አገራት ወሰዱ፡፡ በተወካዮቻቸው አማካኝነትም አንድ ገዢ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ ከተማ ሥራና ሠራተኛን በማገናኘት ተግባር ላይ በተሰማሩና ህጋዊ ፈቃድ በሌላቸው ኤጀንሲዎች ላይ ተገቢውን ርምጃ ለመውሰድ መዘጋጀቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ አስታወቀ ። ቢሮው በዘርፉ... Read more »
• ማቋቋሚያ አዋጁን ያሻሽላል • የሰብዓዊ መብት ጥሰትን መቶ በመቶ ለማስቆም ይሰራል አዲስ አበባ፡- የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች የተቋቋሙበትን አዋጅ ለማሻሻል በመቶ ቀናት ዕቅዱ ይዞ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ዋና ዳይሬክተር... Read more »
አዲስ አበባ፡- የመቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል በቀድሞው የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ክቡር አቶ ግርማ ወልደጊዮርጊስ ሞት የተሰማውን ጥልቅ ኀዘን ገለጸ፡፡ ማዕከሉ ለዝግጅት ክፍላችን በላከው መግለጫ፣ ክቡር አቶ ግርማ ወልደጊዮርጊስ በሕይወት ዘመናቸው ለሀገራቸው... Read more »
አዲስ አበባ፡- በኦሮሞ ታሪክ እና በገዳ ሥርዓት ላይ ለግማሽ ምዕተ ዓመት ጥናት ያደረጉት ኤርትራዊው ፕሮፌሰር አስመሮም ለገሰ በኢትዮጵያ የታሪክ መዝገብ እና በኦሮሞ ሕዝብ ልብ ሁሌም እንደሚታወሱ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዚዳንት ክቡር አቶ... Read more »
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ህንፃ ፊት ለፊት ላለፉት በርካታ አመታት በሚድሮክ ይዞታ ስር የነበረውና ታጥሮ ያለ አገልግሎት የቆየው ቦታ የፓርኪንግ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን የከንቲባ ፅ/ቤት አስታወቀ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በህገ-ወጥ መንገድ... Read more »