የምክር ቤቱ መቋቋም ለባህልና ጥበባት እድገት ወሳኝ እንደሚሆን ተገለጸ 

አዲስ አበባ፡- በባህልና ጥበባት ዘርፍ የሚስተዋሉ ውስብስብ ችግሮችን ለመፍታትና በዘርፉ ዘላቂነት ያለው ስራ ለማከናወን የባህልና ጥበባት ምክርቤት መኖሩ አስፈላጊ መሆኑን የኢፌዴሪ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ። በባህልና ጥበባት ዘርፍ ምክር ቤት ማቋቋሚያ ረቂቅ... Read more »

የጋዳፊ ልጅና የሩሲያ ፖለቲካ እጣ ፋንታ

የቀድሞው የሊቢያ መሪ ሙዓመር ጋዳፊ ልጅ የሆነው ሰይፍ አል ኢስላም ጋዳፊ በሊቢያ ፖለቲካ ውስጥ ጉልህ ሚና እንዲኖረው ሩሲያ ፍላጎት እንዳላት አሳወቀች። በተለይም የሩሲያ ምክትል ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ሚክሄል ቦግዳኖቭ  በሊቢያ ፖለቲካ ውስጥ... Read more »

ሚኒስቴሩ ከመቶ ቀናት ዕቅዱ ተጨባጭ ሥራ አከናውኗል

አዲስ አበባ፣ የገቢዎች ሚኒስቴር በ100 ቀናት እቅዱ በብቃትና በውጤታማነት ባለሙያዎችን በመመደብ እንደገና የማደራጀት እና የጉምሩክ ኮሚሽንን የማቋቋም ሥራውን አጠናቋል፡፡ ይህ ከመቶ ቀናት ዕቅዱ መካከል በተጨባጭ ያከናወናቸው ሲሆኑ፤ ሌሎች ሥራዎች ደግሞ በሂደት ላይ... Read more »

የማኑፋክቸሪንግ ወጪ ንግድ ዛሬም አሳሳቢ ሆኗል

አዲስ አበባ፡- የ2011 ዓ.ም የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የማኑፋክቸሪንግ የወጪ  ንግድ አፈፃፀም ዝቅተኛ መሆኑን  የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴሩ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ሽመልስ ሲሳይ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት፤ የ2011 ዓ.ም የሩብ ዓመት... Read more »

ተባርረው የነበሩት ተማሪዎች ወደ ትምህርታቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፡- የህብር የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የሆኑት ወዛም ግርማ እና መሰለ  ግርማ ከአንድ መምህር ጋር በተፈጠረ አለመግባባት ኢፍትሀዊ በሆነ የትምህርት ቤቱ ውሳኔ  ከጥቅምት 27 ጀምሮ  መባረራቸውን ታኅሣሥ 6 ቀን 2011... Read more »

የአገልግሎቱ ዕቅድ 300 ሺ የአንድ ወር ክንውኑ 12 ሺ ብቻ ነው

አዲስ አበባ፣ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በመቶ ቀናት ዕቅዱ 300 ሺ አዲስ የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚዎችን ደንበኛው ለማድረግ አቅዶ በ30 ቀናቱ ውስጥ ተግባራዊ ያደረገው ለ12ሺ ብቻ መሆኑን አስታውቋል። የአገልግሎቱ  የስትራቴጂና መረጃ አስተዳደር ኃላፊ አቶ... Read more »

የቀረጥ ነጻ መብት ሀገሪቱን በዓመት 60 ቢሊዮን ብር እያሳጣ ነው

አዲስ አበባ፤ የቀረጥ ነጻ መብት በተለያዩ አካላት መፈቀዱ አገሪቱን ለዝርፊያ  እየዳረገና በዓመትም 60 ቢሊዮን ብር እያሳጣ መሆኑ የፌዴራል ዋና ኦዲተር አስታወቀ። የገቢዎች ሚኒስቴርን ከ2004 እስከ 2009 ዓመታት ያደረገው የክዋኔ፣ የፋይናንስና ሕጋዊነት ኦዲት... Read more »

ባዶ ሆድና ትምህርት

«ምግብ ሳይመገቡ መማር ይከብዳል፤ መምህሩ  የሚለውን  በደንብ አንከታተለውም» ይላል   የአስራ ሁለት መቱ ታዳጊ ዮሐንስ ሙለታ።  ታዳጊው  በኮከበ ጽባህ አጸደ ህጻናትና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት  የስድስተኛ ክፍል  ተማሪ ነው። የቤተሰቦቹ የኑሮ ደረጃ ዝቅተኛ... Read more »

የካቢላ የሥልጣን ዓመታትና ኮንጎ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ

ላለፉት 18 ዓመታት ያህል የኮንጎ ዴሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት በመሆን በስልጣን ላይ የቆዩት ጆሴፍ ካቢላ ቀጣዩ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ከተከናወነ በኋላ ስልጣናቸውን ለተተኪው ተመራጭ ያስረክባሉ ተብሎ እየተጠበቀ ቢሆንም ምርጫው ጦርነት መለያዋ ሆኖ በዘለቀው... Read more »

የተደራጀ ሌብነት ከሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽኑ አቅም በላይ እንደነበር ተገለፀ

አዲስ አበባ፡- በሀገሪቱ ባለፉት ዓመታት የመንግሥት ከፍተኛ አመራሮችና ባለሀብቱ በቅንጅት ሲፈፀሙ የነበሩት የተደራጀ ሌብነት ከፌደራል ሥነ ምግባርና ከፀረሙስና ኮሚሽኑ አቅም በላይ እንደነበር ተገለፀ። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አቶ አየልኝ ሙሉዓለም ለጋዜጣው ሪፖርተር ትናንት እንደተናገሩት፤... Read more »