ዩክሬን የሩሲያን “ሚ-8 ኤምቲፒአር -1” የውግያ ሄሊኮፕተር ለመጥለፍ ያደረገችው ሙከራ መክሸፉ ተሰማ፡፡ የሀገሪቱ የስለላ ድርጅት አባላት ሩሲያዊው አብራሪ ሄሊኮፕተሩን ለዩክሬን እንዲያስረክብ ከዛም 750 ሺ ዶላር እንደሚከፍሉት ሲያግባቡ ተደርሶባቸዋል፡፡ አብራሪው የደህንነት ሰዎቹ በቴሌግራም... Read more »
አዲስ አበባ፡- ሕገወጥ የምግብና መድኃኒት ምርቶችን ለመቆጣጠር የተጠናከረ ትብብር እንደሚያስፈልግ የአዲስ አበባ ከተማ ምግብ መድኃኒት ባለሥልጣን ገለፁ፡፡ ተቋሙ ትናንትና ባዘጋጀው ከተማ አቀፍ ፎረም ምሥረታ ላይ የባለሥልጣኑ ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጅ ወይዘሮ ትዕግስት... Read more »
– ከመኸር አዝመራ ከ337 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ይጠበቃል አዲስ አበባ፡- በኦሮሚያ ክልል በመኸር አዝመራ በተለያየ ሰብሎች ከለማው 11 ሚሊዮን ሄክታር መሬት ውስጥ አንድ ነጥብ 5 ሚሊዮን ሄክታር ላይ የሚገኝ ሰብል መሰብሰብ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ እና የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ያደረጉት ስምምነት በሀገሪቱ ዴሞክራሲን ለማጽናት በሚደረገው ጥረት አንድ ርምጃ ወደፊት ለማራመድ የሚያስችል መሆኑን የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ አስታወቀ፡፡ የአፍሪካ... Read more »
አዲስ አበባ፡- አርሶ አደሩ ዘመናዊ የቡና ምርት ማዘጋጃ አሠራርና መሣሪያዎችን በመጠቀም የምርት ጥራትን እንዲያሳድግ የተጠናከረ ድጋፍ እየተደረገ መሆኑን የኦሮሚያ ግብርና ቢሮ ገለፀ፡፡ የኦሮሚያ ግብርና ቢሮ የቡና ልማት እና ጥራት ዳይሬክቶሬት አቶ ታከለ... Read more »
አዲስ አበባ፦ የአዲስ አበባ ከተማ ሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ አገልግሎቱን ለማሻሻል የሚረዳውን መተግበሪያ ለማልማት ከአራት ተቋማት ጋር ተፈራረመ። ስምምነቱ በብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም፣ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት... Read more »
በዛብህ ደሳለኝ በውሻ እብደት በሽታ (ራቢስ) በተያዘ ውሻ በመነከሱ በለጋ ዕድሜው ከ45 በላይ መርፌዎችን በዕምብርቱ እንዲወስድ ተገድዷል፡፡ መርፌው በወቅቱ ካስከተለበት ስቃይ በላይ አሁን ድረስም ቅዝቃዜ እና ብርድ ሲያገኘው ስለሚያመው ልብስ ደራርቦ መልበስ... Read more »
አዲስ አበባ፡- 120 ሜጋ ዋት የማመንጨት አቅም ያለው የአይሻ የንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ግንባታው አፈጻጸም 82 በመቶ መድረሱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ሞገስ መኮንን ለኢትዮጵያ ፕሬስ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ብዝኃ ማንነት ላላት ኢትዮጵያ ህብረብሔራዊ አንድነትን ለመገንባት ሀገራዊ መግባባቱ አስኳል ነው ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አቶ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡ 19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ህዳር 29 “ሀገራዊ መግባባት... Read more »
አዲስ አበባ፡- የባንክ ሥራ ረቂቅ አዋጁ መንግሥት የፋይናንስ ዘርፉን ለውጭ ኢንቨስትመንት ክፍት ለማድረግ የወጣውን ፖሊሲ ወደ ተግባር እንደሚያሸጋግር ተገለጸ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ... Read more »