ኢትዮጵያና ሩሲያ ኢኮኖሚያዊ አጋርነታቸውን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር እንደሚሠሩ አስታወቁ

ኢትዮጵያ በብሪክስ አባልነት መካተቷ የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት የበለጠ ያጠናክራል አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያና ሩሲያ ኢኮኖሚያዊ አጋርነታቸውን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር እንደሚሠሩ ተገለጸ፡፡ በተለያዩ የቢዝነስ መስኮች ላይ ትኩረት ያደረገው የኢትዮ-ሩሲያ ቢዝነስ ፎረም ትናንት በአዲስ... Read more »

 ኢትዮጵያ በማህበራዊ ጥበቃ ፕሮግራሞች ያላት ተሞክሮ የአፍሪካ የብልጽግና ተምሳሌት ያደርጋታል

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ በማህበራዊ ጥበቃ ፕሮግራሞች ያላት ተሞክሮ የአፍሪካ የብልጽግና ተምሳሌት እንደሚያደርጋት የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ ገለጹ፡፡ የደቡብ ሱዳን ከፍተኛ ሥራ ኃላፊዎች የተካተቱበት ልዑክ በሃዋሳ ከተማ እና በድሬዳዋ አስተዳደር... Read more »

 ጠቃሚ ሃሳቦችን በረቂቅ አዋጁ የማካተት ሥራ ይሠራል

አዲስ አበባ፡– የሪል ስቴት ልማትና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይትና ግመታ ረቂቅ አዋጅ ላይ ገዥ እና ጠቃሚ የሆኑ ሃሳቦችን በማካተት አዋጁ እንዲጸድቅ የማድረግ ሥራ እንደሚሠራ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት... Read more »

 በተኪ ሕክምና ግብዓት አቅርቦት ከ50 ሚሊዮን ዶላር በላይ ወጪን ማስቀረት ተችሏል

የሀገር ውስጥ የመድሃኒትና የህክምና መገልገያ አቅርቦት ሽፋኑ 36 በመቶ ደርሷል አዲስ አበባ፡- በ2017 በጀት ዓመት መጀመሪያው ሩብ ዓመት በሀገር ውስጥ ሕክምና ግብዓት የምርት አቅርቦት ከ50 ሚሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ ወጪን ማስቀረት... Read more »

 “የኢትዮጵያ የመልማት እጣ ፈንታ የሚወሰነው በዓባይ ተፋሰስና ወደ ትልቁ ናይል በሚገቡ ወንዞቻችን ነው” – ፕሮፌሰር መኮንን አያና የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የውሃ ምህንድስና መምህርና ተመራማሪ

አዲስ አበባ፦ የኢትዮጵያ የማደግና ያለማደግ፤ የመልማትና ያለመልማት እጣ ፈንታ የሚወሰነው በዓባይ ተፋሰስና ወደ ትልቁ ናይል በሚገቡ ወንዞቻችን እንደሆነ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የውሃ ምህንድስና ትምህርት ክፍል መምህርና ተመራማሪ ፕሮፌሰር መኮንን አያና አስታወቁ።... Read more »

 “የኮሪደር ልማት ዋነኛ ግብ ለትውልድ የተሻለ ከተማና ሀገር መገንባት ነው” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፦ የኮሪደር ልማት ሥራ ዋነኛ ግብ ለትውልድ የተሻለ ከተማና ሀገር መገንባት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአዲስ አበባ እየተከናወነ ያለውን ሁለተኛ ምዕራፍ የኮሪደር... Read more »

 ታሪክ ቀያሪዎቹ የቱሪዝም ዘርፉ ፈርጦች

ዜና ትንታኔ በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በበሰቃ ሀይቅ ላይ የተገነባውን “ቤኑና መንደር”ን መርቀው ከፍተዋል። በመዲናዋ በገበታ ለሸገር፣ በክልሎች ደግሞ በገበታ ለሀገር ፕሮጀክቶች ታሪክ ቀያሪ የቱሪዝም ልማት ሥራዎች ተከናውነው ለአገልግሎት በቅተዋል።... Read more »

  ሶማሊላንድ በዛሬው ዕለት ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ታካሂዳለች

 ሶማሊላንድ በዛሬው ዕለት ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ታካሂዳለች። የምስራቅ አፍሪካ ቀጣና ከፍተኛ ውጥረት ውስጥ በሚገኝበት በዚህ ወቅት ራስ ገዟ ሶማሊላንድ በዛሬው ዕለት ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ልታካሂድ ነው፡፡ አሁናዊውን ፕሬዚዳንት ሙሴ ቤሂ አብዲን ጨምሮ ሶስት ተፎካካሪዎች... Read more »

 የኮፕ29 አጀንዳ ክርክሮች ከተደረጉ በኋላ ፋይናንስ እንዲሆን ስምምነት ላይ ተደረሰ

በጉባዔው ላይ ከ198 ሀገራት የተውጣጡ የሀገራት መሪዎችን ጨምሮ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች እየተሳተፉ ይገኛሉ የኮፕ29 አጀንዳ ክርክሮች ከተደረጉ በኋላ ፋይናንስ እንዲሆን ስምምነት ላይ ተደረሰ። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የአየር ንብረት ጉባዔ ወይም ኮፕ29... Read more »

 ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የህክምና መሣሪያዎችን ለሆስፒታሎች አስረከቡ

አዲስ አበባ፡- ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው 41 የአእምሮ ሁኔታን በተለይም የሚጥል በሽታ ለመለየት እና ለመመርመር የሚያስችሉ የህክምና መሣሪያዎችን ለሆስፒታሎች በስጦታ ለግሰዋል። የህክምና መሣሪያዎቹን በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የአዕምሮ ህክምና አገልግሎት በመስጠት ላይ ለሚገኙ... Read more »