ያልጠለቀች ጀንበር …..

ዕትብቷ የተቀበረው ከአባ ጅፋር አገር ከጅማ ምድር ነው ። ተወልዳ ባደገችበት ከተማ ተምራ፣ ትዳር ይዛ ወግ ማዕረግ ማየት አልታደለችም። ድንገት ከቤተሰብ ጋር የተነሳ ግጭት ሰላሟን ነሳት። ይህ እውነት ለቀጣይ ሕይወቷ ዕንቅፋት መስሎ... Read more »

ባህላዊ እሴቶቻችን የጋራ ማንነታችን መገለጫ ናቸው

ባህል በመለያነት የአንድ ማህበረሰብ ሊሆን ይችላል። ባህሉን የሚያንፀባርቀው የሆነ አካባቢ ማህበረሰብ ሊሆን ይችላል። የፈጠረውና ያዳበረው አንድ ማህበረሰብ ሊሆን ይችላል። ይህ ማህበረሰብ ምናልባትም ‹‹የባህሉ ባለቤት›› ሊባል ይችላል፤ ምናልባትም በተለየ መንገድ ሊኮራበትም ይችላል። አንድን... Read more »

አስተሳሰብን በአዲስ የመቀየር ጥበብ

የአዕምሮን እንደ አዲስ የማስተካከል ጉዳይ በጣም ወሳኝ ነው። ፈረንጆቹ ጋር ደግሞ ይህ በጣም የተለመደ ሀሳብ ነው። እንደውም /reprogram your mind/ or /reprogram your sub conscious mind/ እያሉ የተለያዩ ሀሳቦችን ያነሳሉ። ለመፍትሄዎችም የተለያዩ... Read more »

ኢትዮጵያ በበረከቶቿ እንድትጠቀም ለሰላም ትልቅ ትኩረት እንስጥ!

አሁን ወቅቱ ቱሪዝማችን ነፍስ የሚዘራበት ወቅት ነው። ክረምቱ እየወጣ ሲመጣ የሚተካው ልምላሜ ምድሪቱን አረንጓዴ አልብሶና በአበቦች አስጊጦ ጎበዝ ሰአሊ በታላቅ ጥንቃቄ ከሳለው ስእል ያስበልጣታል። በሚገባ አልተጠቀምንበትም እንጂ ፈጣሪ ከማንም ሳያሳንስ ከብዙዎቹም አስበልጦ... Read more »

የመስቀል ደመራ በዓል ታሪካዊ አመጣጥና አከባበሩ

በኢትዮጵያ በድምቀት እና በሽር ጉድ ከሚከበሩት በዓላት መካከል አንዱ መስቀል ነው። የመስቀል በዓል በወርሃ መስከረም በኢትዮጵያ የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በተለይም ደግሞ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ዕምነት ተከታዮች በድምቀት የሚከበር ትልቅ በዓል... Read more »

መስቀል አበባ ውብ አበባ…

  የመስቀል በዓል በወርኃ መስከረም አጋማሽ የሚከበር ሲሆን በዚህ ወቅት በተለይም በገጠሩ የሀገራችን ክፍል አንዳንድ የሰብል ዓይነቶች ማሸት የሚጀምሩበት እና የበቆሎ እሸት የሚደርሱበት ፤ የጎመን ድስት ወጥቶ የገንፎ ድስት የሚጣድበት ፤ አደይ... Read more »

መስቀል ሃይማኖታዊ የትስስር በዓል

የመስቀል በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞች ዘንድ በድምቀት ከሚከበሩ መንፈሳዊ የአደባባይ በዓላት መካከል አንዱ ነው። መስቀል ኃይላችን፣ መስቀል ቤዛችን፣ መስቀል መመኪያችን በሚል የሃይማኖቱ አስተምህሮ ሥርዓቱ በሚፈቅደው አለባበስና አካሄድ የእምነቱ ተከታይ በተገኘበት በዝማሬና፣... Read more »

በዓሉን በኃላፊነት መንፈስ እናክብር

መስከረም በኢትዮጵያውያን ዘንድ አቆጣጠር አዲስ ዓመት ‹‹አሃዱ›› ብሎ ቁጥር የሚጀምርበት ነው። ክረምት እና በጋ ከፍተኛ ሽኩቻ ውስጥ፤ የክረምቱ ጭቃ ጥለኸኝ አትሂድ! እያለ የኋሊት የሚጎትተው፤ ፀደይ ደግሞ እባክህ ወደ እኔ ናልኝ! የሚልበት፤ ሃይማኖታዊ... Read more »

በቀጣናው የግብጽን የጥፋት ተልእኮ ለመመከት

የአፍሪካ ቀንድ አካባቢ በዓለም አቀፍ ደረጃ ስትራቴጂክ ከሚባሉ አካባቢዎች አንዱ እና ዋነኛው ነው።አካባቢው ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ጂቡቲ፣ ሱዳን፣ ደቡብ ሱዳን እና ሶማሊያን የሚገኙበት ትልቁ የዓለማችን የባሕር ላይ ንግድ መስመር ነው። በቀይ ባሕር እና... Read more »

የስፖርቱ ጉዞ ወደየት እየሄደ ነው ?

የአንድ ሃገር ስፖርት አደገ ሊባል የሚችለው በተለያዩ አቅጣጫዎች ሲመዘን ነው። በዜጎች አሳታፊነት፣ ሕጻናትና ታዳጊዎችን በዘርፉ አሳድጎና አጎልብቶ ብቁ ስፖርተኛ ከማድረግ፣ በአሕጉር እና ዓለም አቀፍ ውድድሮች በሚመዘገብ ውጤት፣ በተገነቡት የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች ቁጥርና... Read more »