የዳዊት ነገር ዳዊት መንግስቱ ይባላል። እድሜው 55 ዓመት ነው። ጎፈሬውና ተክለቁመናው ሲታይ ግን ወጣት ያስንቃል። ውሃ፣ አነስተኛ ፍራሽ፣ ቴፕ፣ የፕላስቲክ ሸራ ከአጠገቡ አለ። ሁሉም በየፈርጃቸውም ተሰድረዋል። እርሱ የተቀመጠበት ሥፍራ መስቀለኛ መንገድ ሲሆን፤... Read more »
ጅንጅቫይተስ (የድድ ኢንፍላሜሽን) ብዙ ጊዜ የሚከሰት የድድ ወይም የጥርስ ዙሪያ ላይ ህመም ሲሆን መቆጥቆጥ፣ ቅላትና እብጠት በድድዎ ላይ እንዲከሰት ያደርጋል:: ብዙውን ጊዜ ህመሙ መጠነኛ የሆነ ምልክት ስለሆነ ያለው ታማሚው ሳያስተውለው ሊያልፍ ይችላል::... Read more »
በሰውነታችን የተለያዩ እጢዎች ይገኛሉ። እነዚህ እጢዎች የተለያዩ ንጥረ ነገሮችን በማምረት በሰውነታችን ስርዓት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያደርጋሉ።ከእነዚህ እጢዎች መካከል፡- ታይሮይድ የሚባለው አንደኛው ነው። ከእነዚህ እጢዎች የሚመረተው ንጥረ ነገር በሚበዛበት ወይንም በሚያንስበት ጊዜ ሰውነታችን የተለያዩ... Read more »
በገቢዎች ሚኒስቴር የ9 ወራት ታክስ ማጭበርበር የኢንተለጀንስ ሥራ በዋና መስሪያ ቤት 108 በከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት 43 ምዕራብ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት 11 ምስራቅ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት... Read more »
በሳምንቱ የነበረው የኢትዮጵያ አማካይ የወርቅ ገበያ ካራት የጥራት ደረጃ ዋጋ በአንድ ግራም 14 47.46 732ብር51ሳንቲም 15 54.13 784ብር84ሳንቲም 16 60.38 837ብር16ሳንቲም 17 66.26 889ብር48ሳንቲም 18 71.81 941ብር80ሳንቲም 19 77.08 994ብር13ሳንቲም 20 82.08... Read more »
አገራቸው ኢትዮጵያን ልክ እንደ ነብሳቸው እንደሚወዷት ይናገራሉ። እረ እንደውም ከነብሳቸው በላይ እንደሆነ ነው የሚገልጹት። ለሀገራቸው ከቴሌኮሙኒኬሽን ጀምሮ እስከ ኢንቨስትመንቱ ዘርፍ ባለሙያነት ሰርተዋል። በቴሌኮሙኒኬሽን ዘርፉ ለግማሽ ምዕተ ዓመት የዘለቀ ልምድ ያላቸው አንጋፋ ባለሙያ... Read more »
ተረት ሀሳብ ነው፣ ፍልስፍና ነው፣ ጥበብ ነው፣ ምርምር ነው ፡፡ ዳሩ ግን ተረት ይህን ያህል ጥልቅ ሀሳብ አይመስለንም፤ እንዲያው ዝም ብሎ እንቶፈንቶ ነገር ይመስለናል ፡፡ እርግጥ ነው ተረት ፈጠራ ነው፤ በፈጠራው ውስጥ... Read more »
መድረክ ላይ የሚታዩና የሚሰሙ ሰዎች አሉ። መልክ ያላቸው የአይን ምግቦች አሉ፤ ተናጋሪ የሆኑ የጆሮ ምግቦች አሉ። ሁለቱንም ያሟሉ ደግሞ ሊኖሩ ይችላሉ። እኔ ግን መሰማት ነው ዕድሌ መሰለኝ፤ ወይም እዚህ አካባቢ ነው እንጀራዬ።... Read more »
አዲሱ ዓመት በባተ በሶስተኛው ቀን ማለዳ በሰፈሩ አስደንጋጭ ወሬ ተሰማ።ወሬውን ተከትሎ አብዛኞቹ ተሯሩጠው ከቦታው ደረሱ። ሁኔታውን ያዩ ደግሞ ላልሰሙት ፈጥነው አሰሙ።ዓይናቸው እውነቱን ያረጋገጠ በርካቶች በሆነው ሁሉ አዘኑ።እግራቸው በስፍራው የረገጠ እናቶችም ደረታቸውን ደቅተው... Read more »
የተወለዱትና ያደጉት በቀድሞ አጠራር ወለጋ ክፍለ አገር በነቀምት አውራጃ ጉደያ ቢላ በሚባል አካባቢ ነው ። 1ኛ ደረጃ ትምህርታቸውን የተከታተሉት እዛው አካባቢ በሚገኝ ሲቡሲሬ በሚባል ትምህርት ቤት ሲሆን፣ በነቀምት አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት... Read more »