የዓይን በሽታ

በዓይን ህመም ዙሪያ አብዛኛው ሰው ያለው እውቀት አናሳ ነው። በብዙ ጥያቄ እና መልስ እንደተረጋገጠው አብዛኛው ሰው ከምንም አካል ጉዳት በላይ ዓይን መጥፋት እንደሚያሳስበው ይናገራል። ነገር ግን የዓይን ሕክምና የሚያደርገው ሰው ብዛት እምብዛም... Read more »

ስመ ጥሩው የንግድ ሰው

በአገር ተቆርቋሪነታቸው እና በነጋዴነታቸው ነው የሚታወቁት። ጨዋታ አዋቂነታቸው ደግሞ ሌላኛው የባህሪያቸው ተወዳጅ ክፍል ነው። ከአፄ ኃይለሥላሴ ዘመነ መንግሥት ጀምሮ እስከአሁኑ የዶክተር አብይ አህመድ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤት ድረስ ያለውን የኢትዮጵያ ፖለቲካ እና ማህበራዊ... Read more »

ትንቢተ- ሀዲስ አለማየሁና ፍቅር እስከመቃብር

ክፍል ሁለትና የመጨረሻ ባለፈው ሳምንት በነበረን ቆይታ ደራሲ ሀዲስ አለማየሁ በፍቅር እስከመቃብር መጽሐፋቸው አስቀምጠውታል ስለተባለው ትንቢት የሥነ ሕይወት መምህሩ ገብረሀና ዘለቀ ያቀረቡትን ጥናት ማቅረባችን የሚታወስ ነው። እነሆ ዛሬም ቀሪውን የባለጥናቱን ዳሰሳዎችና በጥናቱ... Read more »

«እውነታን ስንሸፋፍን ያልሆነውን መምሰል ያምረናል» ዶክተር በድሉ ዋቅጅራ

በእኔ እምነት ኢትዮጵያዊ አራዳ ገመና የለውም። ብዙ ነገሮቻችን ላይ ችግር የፈጠረው ገመና ይመስለኛል። በነገራችን ላይ በገመና እና በአይነኬነት (Taboo) መካከል ልዩነት አለ። አይነኬነት (ታቡ) የሚባሉት ማህበረሰቡ ተስማምቶ የማይላቸው፣ በአደባባይ የማይነገሩ ነገሮች ናቸው።... Read more »

የአጥሩ ስር መዘዝ 

ቅድመ -ታሪክ ቀኑን በተለየ ውሎ ያሳለፉት ባልቴት ምሽት ላይ የደከማቸው ይመስላል። ነገ ታላቁ የሁዳዴ ጾም የሚያዝበት ቀን ነው። ወይዘሮዋም ቀጣዩን የሁለት ወራት የጾም ቆይታ ለመጀመር ከጎረቤቶቻቸው ጋር የወጉን ሲያደርጉ አርፍደዋል። ከአንዱ ቤት... Read more »

«የኢህአዴግድርጅቶች ከገመድ ጉተታ ወጥተው በእኩል መንፈስ ለውጡን መምራት ይገባቸዋል»- ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና

ተወልደው ያደጉት ምዕራብ ሸዋ ዞን ውስጥ ከአምቦ ከተማ 35 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ቶኬ አካበቢ ነው፡፡ እኚህ የገበሬ ቤተሰብ ያፈራቸው ታዋቂና አንጋፋ ፖለቲከኛ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በቀድሞ ስሙ ራስ መስፍን ስለሺ... Read more »

እየሞቱ ፍትህን ማዳን

ዓለም ፅናትና ብርታት፤ ጭካኔ እና የዋህነት የሚፈራረቅባት፣ በቢሆንና በሚሆን ክስተቶች የተሞላች ናት። ይህች ዓለም ሁሉ ነገር ይፈራረቅባታል። ዛሬ ‹‹እንዲህም ይኖራል›› በሚለው አምዳችሁ ፅናትና ብርታትን በውስጡ ስለተሸከመው ወጣት ብሎም ጭካኔን በመርዝ ብልቃጥ ጭልጥ... Read more »

የደም ግፊት

የደም ግፊት ምንነት በአማካኝ ሰውነታችን ከ 5-6 ሊትር የሚሆን ደም ይገኛል። ይህ ደም ለሰውነት የሚያስፈልጉ ንጥረነገሮችን እንደ ኦክስጅንና ምግብን ለማመላለስ የሚጠቅም የሰውነት ፈሳሽ ነው። ደም ወደተለያዩ የሰውነታችን ክፍሎች የሚሰራጨው በልብና በደም ቧንቧዎች... Read more »

የጎዛምኑ ነጋዴ በደብረማርቆስ

በርካታ የህይወት ፈተናዎችን ማለፉን ይናገራል። ከቤተሰብ ተለይቶ በተቀጣሪነት የግብርና ስራ ከመከወን አንስቶ እስከ ባህል ጭፈራ ቤት ከፍቶ እስከመስራት ያደረሰ የህይወት መንገድን ተጉዟል። ከስራ ባልደረቦች ድብደባ እስከ መደብ አዳሪነት የደረሰ የችግር ጊዜንም አሳልፏል።... Read more »

ትንቢተ- ሀዲስ አለማየሁና ፍቅር እስከመቃብር

ባሳለፍነው ሳምንት በደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ የሀዲስ አለማየሁ የባህል ጥናት ተቋም ሰባተኛውን አገር አቀፍ አውደ ጥናት አካሂዷል። አውደ ጥናቱ «የጋራ ባህላዊ እሴት ለጠንካራ አገራዊ አንድነት»የሚል መርህ ነበረው። በወቅቱም የተለያዩ ጥናታዊ ጽሁፎች ቀርበው በርካታ ሀሳቦች... Read more »