የአፋር ባለውለታ

አንዳንድ ጠንካራ ሰዎች በግለሰብ ደረጃ የጀመሩት ነገር አገራዊ ይሆናል፤ ከዚያም አልፎ ዓለም አቀፋዊ ይሆናል፡፡ በብዙ ነገሮች ውስጥ ‹‹የመጀመሪያው›› እያልን የምንገልጸው አስጀማሪዎችን ለማመስገንና ለማስታወስ ነው፡፡ ለምሳሌ፤ ቀኝ አዝማች ተስፋ ገብረሥላሴ ‹‹የፊደል ገበታ አባት››... Read more »

ኢትዮጵያን በቦክስ ያስጠራው በቀለ አለሙ(ጋንች)

 ብዙዎች «ጋንች» በሚለው ቅፅል ስሙ ያውቁታል። በተለይ የመርካቶ፣ የአውቶቡስ ተራ፣ የአባኮራን ሰፈር ልጆች በዚህ መጠሪያው ነው የሚለዩት። የ82 ዓመት አዛውንቱን በቀለ አለሙን። ቁመተ ለግላጋውን በአካል ለተመለከተው በ60ዎቹ ዕድሜ ክልል ውስጥ ያለ እንጂ... Read more »

ከእረኝነት እስከ ሕክምና ፕሮፌሰርነት

ምሁር ለሚለው ቃል አቻ እንግሊዝኛ ትርጉሙ ኢንተሌክቹዋል የሚለው ፍቺ ነው። የአማርኛ ቋንቋ ደግሞ ምሁር የሚለውን ቃል ከፍተኛ የሆነ የማሰብና የመመራመር ችሎታ ያለው ብሎ ይተነትነዋል ወይም ትርጉም ይሰጠዋል። በትምህርት የሚገኘው ዕውቀት በተግባር ለውጥና... Read more »

 ጋዜጠኛ ያዕቆብ ወልደማርያም (ከ1921-2015 ዓ.ም)

ከ1936 ዓ.ም ጀምሮ ለሕትመት ብርሃን የበቃው በእንግሊዝኛ ቋንቋ የሚታተመው ዘኢትዮጵያን ሔራልድ ጋዜጣ አማርኛ ለማይችሉ ውጭ ሀገር ሰዎች የኢትዮጵያን ማህበራዊ፤ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች በማስተዋወቅ ረገድ የማይተካ ሚና ተጫውቷል። ከአዲስ ዘመን ቀጥሎ በአንጋፋነቱ የሚጠቀሰው... Read more »

 ደግነት ምግባሩ ኮሜዲ ሥራው የሆነው- አለባቸው ተካ

ብዙዎች በሙሉ ስሙ አይጠሩትም። አንዳንዶች ደግሞ ከቅጽል ስሙ ውጪ አያውቁትም ‹‹አለቤ›› ሲባል ካልሰሙ በስተቀር። ለዚህ ግን ምክንያት አላቸው። ለሰዎች ያለው ፍቅርና በጎነት ውስጣቸው ገብቶ የስሙን ትርጓሜ በራሳቸው ተንትነው ለሁሉ ሰው ደራሽነቱ ‹‹አለ... Read more »

 የጦር ሜዳ ጀግናው- መቶ አለቃ ታምራት ሞላ

ኢትዮጵያ በታሪኳ የተለያዩ ወራሪ ሀይሎች ከሩቅም ከቅርብም በመሆን ቀኝ ሊገዟት፤ ድንበሯን ሊገፉና ድንበር ሊያሰምሩ፤ የተፈጥሮ ጸጋዋን ሊበዘብዙ በብዙ ደክመዋል። እነዚህ ሙከራዎች በተለያዩ ጊዜያትና የመሪዎች ለውጥ ይኑርባቸው እንጂ ሁሉም ማለት በምንችልበት ደረጃ የሀገሪቷ... Read more »

የማራቶን ፈርጧ – ፋጡማ ሮባ

  ስለ ሰንደቅ ዓላማ ትርጉም ስናወራ ሰንደቅ ዓላማ ማለት በዘንግ ወይም በመስቀያ ያለ ሰንደቅ ማለት ነው። መስቀያው ዓላማ ሲባል የሀገር ዓርማ የሆነው ባለቀለሙ መለያ ምልክት ደግሞ ሰንደቅ ይባላል። የሚለው አንዱ ሲሆን ሌላኛው... Read more »

የማራቶን ፈርጧ – ፋጡማ ሮባ

  ስለ ሰንደቅ ዓላማ ትርጉም ስናወራ ሰንደቅ ዓላማ ማለት በዘንግ ወይም በመስቀያ ያለ ሰንደቅ ማለት ነው። መስቀያው ዓላማ ሲባል የሀገር ዓርማ የሆነው ባለቀለሙ መለያ ምልክት ደግሞ ሰንደቅ ይባላል። የሚለው አንዱ ሲሆን ሌላኛው... Read more »

 ለ80 ዓመታት ኢትዮጵያን ለዓለም በማስተዋወቅ

 አድዋ ላይ አይቀጡ ቅጣት የተቀጣው የጣሊያን ጦር ዳግም ከ40 ዓመት በኋላ በ1928 ዓ.ም ኢትዮጵያን ወረረ። ሁሌም ለነጻነቱ ክንዱ የማይዝለው ጀግናው የኢትዮጵያ ህዝብ ለሁለተኛ ጊዜ ፋሽስት ኢጣሊያን አንገቱን አስደፍቶ ወደ መጣበት መልሷል። ኢትዮጵያም.... Read more »

 ያልተዘመረለት- አርበኛው ደራሲ ተመስገን ገብሬ

የፕየሞንቴው መስፍን የጣሊያን መንግሥት አልጋ ወራሽ ባለቤት በመውለዷ በአዲስ አበባ ገነተ ልዑል ግቢ ውስጥ የካቲት 12 ቀን 1929 ዓ.ም ድግስ ተደግሷል። ሕዝቡም በቦታወ ተሰብስቧል። ግራዚያኒ ሰገነቱ ላይ ንግግር እያደረገ በነበረበት ወቅት ሞገስ... Read more »