
በተለያዩ የታሪክ አጋጣሚዎችና ባገኛቸው ዕድሎች በአገር ውስጥና በውጭ አገር ዕውቀት ለመቅሰምና የበለጠ ግንዛቤ ለማግኘት የቻሉ አንዳንድ ኢትዮጵያውያን ያገኙትን ዕውቀት ለወገኖቻቸው ለማድረስና አዳዲስ እሠራርንና አስተሳሰብን ለማስረጽ፣ አብዝተው የደከሙና ሕይወታቸውን አሳልፈው እስከ መስጠት የደረሱ... Read more »

በኢትዮጵያ የሥነ-ጽሑፍ ዓለም ውስጥ በሥነ-ግጥም ችሎታቸው አንቱ ተብለው ባለቅኔ ወደመባል ደረጃ ከደረሱ ልሂቃን መካከል አንዱ ነው። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ለረጅም ዓመታት ከማስተማሩም በላይ የኢትዮጵያን ቋንቋ በተለይም አማርኛን የሥነ-ጽሑፍና የመደበኛ ትምህርት ማካሄጃ... Read more »

የአፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫ ሲታወስ በኢትዮጵያውያን ዘንድ ስማቸው ቀድሞ ከሚታወሱ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ባለውለተኞች መካከል ስሙ በቀዳሚነት ይጠቀሳል። የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋችና አሠልጣኝ እንዲሁም የሦስተኛው የአፍሪካ ዋንጫ ባለድሉ የብሔራዊ ቡድን አምበል... Read more »

ጋዜጠኝነት ከባድ ኃላፊነትን የተሸከመ ባለአራት ዓይና ሙያተኛ ይፈልጋል። እንደ ጋዜጠኛ ወይም ዘጋቢ ያገኘውን መረጃ እውነትነቱንና ፍትሃዊነቱን ደግሞ ደጋግሞ ማጣራትና መመርመር ይገባል። የሰማውን፣ ያየውንና ያነበበውን ሁሉ እንደትክክለኛ መረጃ ከወሰደው በመጨረሻ የከፋ ስህተት ሊፈጥር... Read more »

የኢትዮጵያ የዘመናዊ ሙዚቃ ጉዞ መነሻ እየተደረገ በታሪክ የሚነሳው የ40ዎቹ የአርመን ልጆች ወደ ኢትዮጵያ መምጣት እና የማርሽ ባንድ ማቋቋም ነው። ይሁን እንጂ ገና በአጼ ምንሊክ ዘመን ጀምሮ በኢትዮጵያ ዘመናዊ የሙዚቃ ቡድን የማቋቋም ሙከራዎች... Read more »

እግር ኳስ በኢትዮጵያ ተወዳጅ ስፖርት ነው። ምንም እንኳ እንደ ሀገር ውጤታማ ብሔራዊ ቡድን መገንባት ባይቻልም ኢትዮጵያውያን ለስፖርቱ ያላቸው ፍቅር ከፍተኛ ነው። በስፖርቱ ዘርፍ ስማቸው በጉልህ ከሚነሱ ግለሰቦች መካከል በተጨዋችነትና በአሰልጣኝነት በርካታ ድሎችን... Read more »

የአንዳንዶች ስኬት ከመቃብር በላይ ከፍ ብሎ መታየቱ ብቻ ሳይሆን የትናንት ሥራቸውን በዛሬ መነፅር እንኳን ስንመዝነው እና በተመሳሳይ የሙያ መስክ ከሚገኙ የዛሬዎቹ ባለሙያዎቻችን ጋር ስናስተያየው ገዝፎ ይሰማናል። ሆኖም በሰሩት ሥራ ልክ የእነዚህ ቀደምቶቻችንን... Read more »

ሀገራቸውን ከውጭ ወራሪና ከጠላት በመከላከል አኩሪ ታሪክ የሠሩ፣ የሕዝባቸውን ደኅንነትና አንድነት እንዲጠበቅ ለማድረግ መሥዋዕትነት የከፈሉና አንፀባራቂ ታሪክ የሠሩ ጥቂቶች አልነበሩም፡፡ በተለያዩ የሙያ መስኮች ማለትም በደራሲነት፣ በሙዚቃ፣ በሥዕል፣ በስፖርት፣ በታሪክ፣ በሳይንስና በእምነት አስተምሮ፣... Read more »

በተለያዩ የታሪክ አጋጣሚዎችና ባገኙአቸው ዕድሎች በአገር ውስጥና በውጭ አገር ዕውቀት ለመቅሰምና የበለጠ ግንዛቤ ለማግኘት የቻሉ አንዳንድ ኢትዮጰያውያን ያገኙትን ዕውቀት ለወገኖቻቸው ለማድረስና አዳዲስ አሠራርንና አስተሳሰብን በሕዝባችን መካከል ለማስረጽ፣ አብዝተው የደከሙና ሕይወታቸውን አሳልፈው እስከ... Read more »

ሀገራቸውን ከውጭ ወራሪና ጠላት በመከላከል አኩሪ ታሪክ የሠሩ፣ የሕዝባቸውን ደኅንነትና አንድነት እንዲጠበቅ ለማድረግ መስዋዕትነት የከፈሉና አንፀባራቂ ታሪክ የሠሩ ጥቂቶች አልበሩም። በደራሲነት፣ በሙዚቃ፣ በሥዕል፣ በስፖርት፣ በታሪክ፣ በሳይንስና በእምነት አስተምሮ፣ የኪነ ጥበብና የምርምር ሥራዎችም... Read more »