ጣሊያን ሰሐጢ ላይ እግሩን ቢዘረጋ፣ አንገብግቦ ቆላው አሉላ አባነጋ። *** አሉላ አባነጋ የደጋ ላይ ኮሶ፣ በጥላው ያደክማል እንኳንስ ተቀምሶ። *** አሉላ አባነጋ ካስመራ ቢነሳ፣ ቢቸግረው ጣሊያን አለ ፎርሳ ፎርሳ። *** ጣሊያን በአገርህ... Read more »
የኢትዮጵያ የባንክ ሥርዓት አሁን ያለበት ደረጃ ላይ እንዲደርስ ብዙ ባለሙያዎች በዋጋ የማይተመን አስተዋፅዖ አበርክተዋል፡፡ የአገሪቱን የባንክ ዘርፍ የመሩት የመጀመሪያዎቹ የባንክ ሥራ አስኪያጆች የውጭ አገራት ዜጎች ነበሩ፡፡ ‹‹ኢትዮጵያውያን ለባንክ ሥራ አመራር ብቁ አይደሉም››... Read more »
ከቢሮ እስከ ጦር ግንባር ድረስ በተግባር የተፈተነ የጋዜጠኝነት ልምድ አላቸው። ከጀማሪ ዜና ዘጋቢነት ተነስተው የሙያው ቁንጮ እስከሆነው፣ ዋና አዘጋጅነት ድረስ ደርሰዋል። በመጠሪያ ስማቸውና በብዕር ስማቸው በርካታ ጽሑፎችን ጽፈዋል። ዘግይተው በጀመሩት የድርሰት ስራም... Read more »
35ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ (35th Ordinary Session of the Assembly of the Heads of State and Government of the African Union) ቅዳሜ እና እሁድ (ጥር 28 እና 29 ቀን 2014 ዓ.ም)... Read more »
የ አፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫ ውድድር ለ33ኛ ጊዜ በካሜሩን አስተናጋጅነት እየተካሄደ ይገኛል። በአሠልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድንም ከካሜሩን፣ ቡርኪና ፋሶ እና ኬፕ ቨርዴ ብሔራዊ ቡድኖች ጋር ተደልድሎ ከምድቡ... Read more »
ጥር አንድ ቀን 2014 ዓ.ም፣ ኢትዮጵያ ጀግኖች ልጆቿን ሸልማለች፤እውቅና ሰጥታለች፡፡ ለክብሯና ለነፃነቷ ሲፋለሙ በክብር የተሰዉላትን ልጆቿን ጭምር ስማቸው በሥራቸው ከመቃብር በላይ ከፍ ብሎ እንዲታወስ በክብር ጠርታቸዋለች:: የአገር ዘብ የሆነው ጀግናው የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ... Read more »
ባለፈው እሁድ፣ ጥር አንድ ቀን 2014 ዓ.ም፣ ኢትዮጵያ ጀግኖች ልጆቿን ሸልማለች፤ እውቅና ሰጥታለች። ለክብሯና ለነፃነቷ ሲፋለሙ በክብር የተሰውትን ልጆቿን ጭምር ስማቸው በስራቸው ከመቃብራቸው በላይ ከፍ ብሎ እንዲታወስ በክብር ጠርታቸዋለች። የአገር ዘብ የሆነው... Read more »
ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት ግዙፉ ‹‹አብርኆት›› ቤተ-መጻሕፍት ባለፈው ቅዳሜ፣ ታኅሣሥሥ 23 ቀን 2014 ዓ.ም ተመርቋል።በምርቃት መርሃ ግብሩ ላይ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ባደረጉት ንግግር ኢትዮጵያ የራሳቸው ፊደል ካላቸው... Read more »
ማንነታቸውና ዘራቸው ኢትዮጵያውያን የሆኑ ሰዎች ለኢትዮጵያ ለነፃነት፣ አንድነት እና እድገት መስዋዕትነትን ቢከፍሉና አስተዋፅዖ ቢያበረክቱ ብዙም የሚያስገርም ላይሆን ይችላል። ነገር ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ተወልደው ያላደጉና የዘር ሐረጋቸውም ከኢትዮጵያ የማይመዘዝ ሰዎች ለኢትዮጵያ በዋጋ የማይተመን... Read more »
ኢትዮጵያ ከሰሜን እስከ ደቡብ፤ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ በተለያዩ ጊዜያት በርካታ ጀግኖችን ያፈራች አገር ናት። እነዚህ ጀግኖች ልጆቿ የጀግነታቸው ዓይነት ቢለያይም በተለያዩ ጊዜያትና ዘርፎች ለኢትዮጵያ ነፃነት፣ ክብርና መሻሻል ያደረጉት ተጋድሎና ያበረከቱት አስተዋፅዖ እጅግ... Read more »