እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! የመያዣ ሕጋዊ አንድምታ መስጠትና መቀበል ዓይነተኛ የሰዎች መተሳሰሪያ በሆነበት በአሁኑ ጊዜ በዕለት ተዕለት መስተጋብር ውስጥ አንዱ ከሌላው ገንዘብ ጠያቂ፤ ሌላው ደግሞ ባለዕዳ መሆኑ አይቀርም። ባለዕዳ (Debtor) የሚባለው... Read more »
እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! ስለ ስጦታ በጠቅላላው ስጦታ በአገራችን የፍትሐብሔር ሕግ ከተደነገጉት የውል ዓይነቶች ውስጥ አንዱ ነው። በመሠረታዊው የውል ጽንሰ ሀሳብ ውል አንዱ ለሌላው የተወሰነ ነገር ሰጥቶ ወይም ፈጽሞ እርሱም በበኩሉ... Read more »
እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! ከስያሜው በቀላሉ ለመረዳት እንደ ሚቻለው ከውል ውጭ የሚመጣ አላፊነት በሰዎች መካከል ምንም ዓይነት የውል ግንኙነት ሳይኖር በሌላው ሰው ላይ ለሚደ ርስ ጉዳት ተጠያቂነትን የሚያስከትል የፍትሐብሔር ግዴታ ነው።... Read more »
እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! “አብሮ መብላት እንጂ አብሮ መሥራት አለመደብንም” ይህ አባባል የኢትዮጵያን የንግድ እንቅስቃሴ በተገቢው መልኩ የሚያሳይ ይመስላል። እርግጥ ነው በአገራችን በተለያዩ ማህበረሰቦች ዘንድ አብሮ መብላትን ብቻ ሳይሆን በደስታም ሆነ... Read more »
እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! እርስዎ ወደ ትዳር ዓለም ያልተቀላቀሉ “ላጤ” ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ አልያም አግብተው ከውሃ አጣጭዎ ጋር በሞቀ ትዳር ውስጥ ያሉ ዕድለኛ መሆንዎ አይቀርም፡፡ ትዳርዎ ከዕለት ዕለት በመቀዛቀዙ “ከእንግዲህስ ይብቃኝ” ብለው... Read more »
እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! ስለ ዋስትና በዕለት ተዕለት መስተጋብራችን ውስጥ አንዳችን ካንዳችን ገንዘብ ጠያቂ፤ ሌላኛችን ደግሞ ባለዕዳ የምንሆንባቸው አጋጣሚዎች በርካታ ናቸው። ባለዕዳ (Debtor) የሚባለው አንድ ነገር የመፈጸም ግዴታ ያለበት ሰው ሲሆን፤... Read more »
ኑዛዜ ምንድን ነው? እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! መቼም ኑዛዜ የሚለው ቃል ለብዙዎቻችን እንግዳ እንዳልሆነ እርግጥ ነው።ቃሉን በየቤታችንና በምንውልባቸው ሥፍራዎች ሁሉ ደጋግመን ሳናደምጠው አንቀርም።ሙግት ላይ አረፋፍደው በፍርድ ቤቶች አካባቢ ሰብሰብ ብለው የሚጓዙ... Read more »
አጥፊ ሳይሆን አላፊ ስለመሆን በጠቅላላው እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! ያለጥፋት ካሣ የመክፈል ጉዳይ “አንድ ሰው ምንም ጥፋት ባላደረገበት ሁኔታ እንዴት ተጠያቂነት ይኖርበታል?” የሚል ጥያቄ መነሳቱ አይቀርም። እርግጥ ነው በእለት ተዕለት የሕይወት... Read more »
ጥቂት ስለውርስና ኑዛዜ በአገራችን ሕግ ውርስ በሁለት ዓይነት ሥርዓቶች ይፈጸማል – በኑዛዜ እና ያለኑዛዜ፡፡ ከስያሜያቸው መረዳት እንደሚቻለው በኑዛዜ የተደረገ ውርስ የሚፈጸመው በኑዛዜው መሰረት ነው፡፡ ያለኑዛዜ ውርስ የሚባለው ደግሞ ሟች ከመሞቱ በፊት ንብረቱን... Read more »
ከውል ውጭ የሚመጡ ኃላፊነቶችን በወፍ በረር እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! ከስያሜው በቀላሉ ለመረዳት እንደሚቻለው ከውል ውጭ የሚመጣ ኃላፊነት በሰዎች መካከል ምንም ዓይነት የውል ግንኙነት ሳይኖር በሌላው ሰው ላይ ለሚደርስ ጉዳት ተጠያቂነትን... Read more »