የጉዲፈቻ ሕግ በኢትዮጵያ

 ጉዲፈቻ የሚለው ቃል ከኦሮምኛ ቋንቋ በቀጥታ ወደ አማርኛ የተወሰደ ሲሆን፤ ትርጓሜውም ተፈጥሮዓዊ ወላጅነትና የልጁ የሥጋ ዝምድ በተለያዩ ምክንያት ሳይኖር ሲቀር ከሌላ ሰው አብራክ የተወለደን ልጅ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ ጥቅሙን ጠብቆ እንደ አብራክ ክፋይ... Read more »

የጥላቻ ንግግርና የሀሰተኛ መረጃ ስርጭት የሚያስከትሉት የወንጀል ተጠያቂነት

ጌትነት ምህረቴ ዛሬ በዓለማችን መረጃዎች እንደ ብርሃን ፍጥነት ከአንድ ጫፍ ወደ ሌላው ጫፍ እየተሰራጩ ይገኛሉ።ዕድሜ ለቴክኖሎጂ ምዕራብ ዳርቻ የዓለማችን ክፍል የተፈጸመ ጉዳይ በሰከንድ ምስራቅ ዳርቻ የዓለም ጫፍ የሚደርስበት ሁኔታ ተፈጥሯል።የመገናኛ ብዙኃን መረጃዎችን... Read more »

አፋጣኝ ፍትህ የማግኘት መብት

 በወንጀል የፍትሕ አስተዳደር ሥርዓት ውስጥ የዜጎች በአፋጣኝ ፍትህ የማግኘት መብት (The right to speedy trial) መሰረታዊ የሆነ መብት መሆኑ የሚታወቅ ነው።በመሆኑም በዚህ አጭር ጽሑፍ አፋጣኝ ፍትህ የማግኘት መብት ምንነትና በአገራችን ብሎም በዓለም... Read more »

ፍትህ እና ርትእ በቅድመ/ድህረ- «ሚያዝያ 2010»

ግርማ መንግሥቴ በአንድ አገር የፖለቲካ፣ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፤ በአጠቃላይ ሁለንተናዊ ሕይወት፣ ሂደትና እድገት ውስጥ የፍትህ ሥርዓትን ተገቢነትና አስፈላጊነት የሚወዳደረው ያለ እስከማይመስል ድረስ የሁሉንም ልዩ ትኩረት ሲስብ የኖረ ዘርፍ ነው። በመሆኑም ዘርፉን በርዕሰ ጉዳይነት... Read more »

ከመጋረጃ ጀርባ የሚሰጥ ምስክርነት የህግ መሰረቱ እና ህገ-መንግስታዊነቱ

በፍትህ ሥርዓት ውስጥ ፍትሃዊ ውሳኔ ለመስጠት እና ፍትህ ለማስፈን ምስክሮች የማይተካ ሚና አላቸው። ምስክሮች በወንጀል ፍትህ ሥርዓት ውስጥ የወንጀል ጥቆማ ከመስጠት ጀምሮ በምርመራ ሂደት መሳተፍ እና በችሎት ክርክር ምስክርነት በመስጠት የፍትህ ሥርዓቱን... Read more »

የተሻሻለው የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አዋጅ

በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ሦስት ምርጫና የፖለቲካ ፓርቲዎችን የሚመለከቱ አዋጆች የነበሩ ሲሆን፤ እነርሱም የኢትዮጵያ የምርጫ ሕግ አዋጅ ቁጥር 532/1999፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ አዋጅ ቁጥር 573/2000 እና የፖለቲካ ፓርቲዎችን የምርጫ ስነምግባር ለመደንገግ የወጣ አዋጅ ቁጥር... Read more »

የኢትዮጵያ የምርጫ ሕግ መሰረታዊ ድንጋጌዎች

የኢትዮጵያ የምርጫ ሕግ ሦስት የተለያዩ ሕጎችን ማለትም የምርጫ ሕግ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ ሕግና የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ሥነ-ምግባር ሕግን በአንድ ላይ አጣምሮ የያዘ በመሆኑና ይዘቱም በጣም ሰፊ ከመሆኑ የተነሳ በዚች አጭር ጽሑፍ ሙሉውን... Read more »

በህግ ጥበቃና በፍርድ የታሰሩ ሰዎች በፈለጉት የህክምና ተቋም ህክምና ማግኘት ይችላሉን?

ጌትነት ምህረቴ በቅርቡ በህግ ጥበቃ ስር የሚገኙ የተወሰኑ ተጠርጣሪዎች በፈለግነው የህክምና ተቋም ሂደት መታከም አለብን የሚል ጥያቄ አንስተዋል።ይህ ደግሞ ሁሉም በህግ ጥበቃና በፍርድ የታሰሩ ሰዎች በፈለጉት የህክምና ተቋም ሄደው መታከም ይችላሉ ወይ?... Read more »

ምርትን በሕገ ወጥ መንገድ ማከማቸት እና የሚያስከትለው ተጠያቂነት

ሰሎሞን በየነ  በኢትዮጵያ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሻቀበ ያለውና ልጓም ያጣው የዋጋ ንረት በዝቅተኛ ገቢ ከሚተዳደረው የኅብረተሰብ ክፍል አልፎ መካከለኛ ገቢ አለው ተብሎ የሚታሰበውን የአገሪቱን ዜጎች ጭምር ብርቱ ፈተና ውስጥ ከቷቸዋል። በተለይ ባለፉት... Read more »

የቀበሌ ቤቶችን በህገወጥ መንገድ መያዝ የሚያስከትለው የህግ ተጠያቂነት

ሰሎሞን በየነ  ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በመሬት ወረራ፣በጋራ መኖሪያቤቶች፣ ባለቤት አልባ በተባሉና ህንጻዎችና በንግድና በመኖሪያ የቀበሌ ቤቶች ላይ በመመርኮዝ የከተማ አስተዳደሩ ባስጠናው ጥናት ውጤት ላይ ከሰሞኑ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ 10 ሺ... Read more »