የውሃ ሽታ የሆነው የአርሶ አደሮቹ የካሳ ክፍያ

እንደ መንደርደሪያ አቤቱታ አቅራቢዎቹ በአማራ ክልል በሜጫ ወረዳ እናምርት ቀበሌ ነዋሪ ናቸው። የገጠር የእርሻ መሬታቸው (ይዞታቸው) ለቆጋ መስኖ ልማት ግድብ በመፈለጉ ይወሰድባቸዋል። አጋጣሚውም አሁን ለምናነሳው ጉዳይ እና ለባለጉዳዮቹም ለዓመታት የቅሬታ ምንጭ ሆኖ... Read more »

ከአየር መንገዱ ዝና በስተጀርባ ያልተደመጡ ጩኸቶች

 ሕመም በሕይወት ውስጥ ከሠው ልጆች ቁጥጥር ውጪ ከሆኑ ክስተቶች ውስጥ አንዱ ሆኖ ቢመደብም በኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ውስጥ ግን መታመም ክልክል ነው ሲሉ የዛሬው የፍረዱኝ ባለጉዳዮቻችን አቤት ይላሉ:: የሴቶች የወሊድ ጊዜም ቢሆን... Read more »

ፍትህ የተነፈገው ዜግነት

እንደመንደርደሪያ ሉባር ኢንደስትሪ በ45 ሺ ዮሮ ሳፌት ኤስ ፒ ኤ (SAFET S.P.A) ከተባለ የጣሊያን ኩባንያ የማምረቻ እቃዎችና ጥሬ እቃ ግዢ ይፈጽማል። ግን ከ16 ዓመታት በፊት ይህንን ያህል የውጭ ምንዛሬ ወጥቶበት ትልቅ ራዕይና... Read more »

ኢ-ሕገመንግስታዊ ደንብ ለማን?

‹‹የአብዬን ለእምዬ›› እንደሚባለው ለአገር ጥቅም የተሟገቱ እንደ ጥፋተኛ፤ ተቆጥረው በሕገወጥ መንገድ አገሪቱን ለውድቀት የሚዳርጉ ኃላፊዎች ደግሞ በሹመት ላይ ሹመት እየተደረበላቸው የፍትሕን ሚዛን የሚያዛቡ ኩነቶች መከወን ከጀመሩ ዓመታት አስቆጥሯል። በዚህ ሁኔታም ሰሞኑን ወደ... Read more »

ያልተቋጨው የልማት ተነሺዎችና የኤጀንሲው ክርክር

የፍረዱኝ ገጽ በዛሬው አምዱ የአራት ኪሎ ከባሻ ወልዴ ችሎት ቁጥር ሁለት የግል ባለይዞታ የልማት ተነሺዎች እነምስጋናው ከበደ (56) ሰዎች በደል ደርሶብናል የሚለውን ጉዳይ ይመለከታል፡፡ ቅሬታ አቅራቢዎቹ በ2006 ዓ.ም ቤቱን አግኝተን በምትክነት ሲሰጠን... Read more »

በሕጋዊ ፈቃድ ዘመናዊ ቁማር – በትውልድ ጨዋታ

የወጣቶቹን ሁኔታ ከሩቅ ለተመለከተው እጆቻቸው፣ ዓይኖቻቸውን መላ ትኩረታቸውን ጠምዶ የያዘውን ጉዳይ ለማወቅ ያጓጓል። እግሮቼን ወጣቶቹ ተደርድረው ወደተቀመጡበት አቅጣጫ መሰንዘር ጀመርኩ። በእጆቻቸው የያዟቸውን ትኬቶች በዓይኖቻቸው እየቃረሙ በተንቀሳቃሽ ስልኮቻቸው ላይ የተለያዩ መረጃዎችን ሲሞሉ ይታያል።... Read more »

በትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ ለግጭት የዳረገው ጉዳይ እልባት ምን ይሆን?

እንደመንደርደሪያ በኮድ -3 ተሽከርካሪ የተፈቀደው የሥራ አይነት የኪራይ አገልግሎት እንጂ የታክሲ ሥራ አለመሆኑን የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ባለስልጣን የኤሌክትሮኒክስ የታክሲ ስምሪት(የኤታስ) አገልግሎት አሰጣጥ ለመወሰን የወጣ መመሪያ ቁጥር 05/2011 መመሪያ ይገልጻል:: የኪራይ አገልግሎት የሚባለውም... Read more »

ያልፀደቀው መዋቅርና የፈጠረው ቅሬታ

ጥቅምት 26 ቀን 2012 ዓ.ም ‹‹ከሁለት ያጡ?›› በሚል ርዕስ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ፍረዱኝ አምድ ላይ የጂኦስፓሻል ኢንፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ሠራተኞች ለተቋማችን ያቀረቡትን ቅሬታ መነሻ በማድረግ ዘገባ መሥራታችን ይታወሳል። ሆኖም በዘገባው ‹‹የእኛም ሐሳብ ሊካተት... Read more »

ገንዘቡ የማን ነው? እንዴትስ ተዘዋወረ?

 የ2005 ዓ.ም መሰናበቻና ወደ 2006 ዓ.ም መሸጋገሪያ የነበረችው ወርሃ ጳጉሜ ለወይዘሮ ፋንታነሽ አሰፋ መልካም ዜናን አላሰማቻቸውም:: አንዳች ዱብ ዕዳ ወረደባቸው እንጂ፡፡ በጉሮሮ ካንሠር ይሰቃዩ የነበሩት ባለቤታቸው አቶ መሐመድ ሰዒድ ያደረባቸው ጽኑ ሕመም... Read more »

የወይዘሮዋ አቤቱታ

የዛሬው የዝግጅት ክፍላችን አቤቱታ አቅራቢ ወይዘሮ ሙሉ መኮንን በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 በርበሬ ተራ አካባቢ ነዋሪ ሲሆኑ፤ ዕድሜያቸው በ60ዎቹ ይገመታል። እርጅና፣ የኑሮ ጉዳትና ታማሚነት ተጋግዘው አቅማቸውን እንዳዳከሙት ገጽታቸውና አካላቸው ይመሰክራል። ወይዘሮ... Read more »