የመስኖና ቆላማ ሚኒስቴር የመስኖ ልማትን በሰፊው እያከናወነ ይገኛል። ቆላማና ለድርቅ ተጋላጭ የሆኑ አካባቢዎች ደግሞ በስፋት እየሰራበት ከሚገኙ ተግባራቱ መካከል አንዱ ነው። በአሁኑ ወቅት በበርካታ የአገሪቱ አካባቢዎች ተጨባጭ የሆነና በአይን የሚታይ ሥራ እየተሰራ... Read more »
ኢትዮጵያ የአቪዬሽን ኢንዱስትሪውን በአፍሪካ በማስተዋወቅ ረገድ ፈር ቀዳጅ መሆኗ ይታመናል። እ.ኤ.አ በ1921 የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን በወቅቱ ልዑል ተፈሪ መኮንን የሚመራ የብሪታኒያ ንጉሣዊ አየር ኃይልን የመጎብኘት ዕድል አጋጠመው።ይህም የአየር ትራንስፖርት አገልግሎትን በኢትዮጵያ የማስተዋወቅን... Read more »
በተለያየ ጊዜ የተለያየ ስም ቢሰጠውም ተቋሙ ግን አንጋፋ ነው። ለ134 ዓመታት አንድ ጊዜ ከሌሎች ተቋማት ጋር እየተቀላቀለ፤ ሌላ ጊዜ እራሱን ችሎ የኖረ ተቋም ነው። ኢትዮጵያ ተቋማትን ከመገንባት አንጻር ረዥም እድሜ ያስቆጠረች ብትሆንም... Read more »
በአሁኑ ወቅት ወደ ኢትዮጵያ ፖለቲካ ከገቡ ፅንሰ ሃሳቦች መካከል የፖለቲካ ገበያ (ፖለቲካል ማርኬት ፕሌስ) አንዱ ነው። የዚህ ጽንሰ ሀሳብ ትርጉም ምንድን ነው? ምንጩና መገለጫው እንዲሁም የዓለም አገራት ተሞክሮ ምን ይመስላል? አሁን ላይ... Read more »
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመታወቂያ አገልግሎት ለተወሰኑ ጊዜያት ታግዶ ቆይቶ ከህዳር 1 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የመታወቂያ እድሳት አገልግሎት እየተሰጠ ነው። ለህብረተሰቡ የመልካም አስተዳደር ጥያቄ የሆነውን አገልግሎት አሰጣጥ በምን መልኩ ቀልጣፋ፣ ከነዋሪው... Read more »
በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሚገነቡ ህንፃዎች ጥራትና ደህንነታቸውን የጠበቁ እንዲሆኑ ምን እየተሰራ ነው? ግንባታቸውስ በምን መልኩ ክትትልና ቁጥጥር ይደረግበታል? ህንፃው ተጠናቆ የአገልግሎት ፈቃድን ካገኘ በኋላስ ለተገቢው ግልጋሎት እየዋለ ነወይ? የሚሉና ሌሎች ተያያዥ... Read more »
አዲስ አበባን እንደ ስሟ አበባ ለማድረግ ከሚሰሩ ስራዎች መካከል አንዱ ደረጃውን የጠበቀ መንገድ በበቂ ሁኔታ እንዲኖራት ማድረግ ነው። መንገድ ይወስዳል፤ ይመልሳል። የሚወስድና የሚመልስ መንገድ ታዲያ ለሕዝብ ምቹ የሆነ ለአይን ማራኪና ሳቢ እንዲሁም... Read more »
የኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣን፤ በአዋጅ ቁጥር 1263/2014 መሰረት የኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣን ራሱን የቻለ የሕግ ሰውነት ያለው የፌደራል መንግስት አስፈጻሚ አካል ሆኖ የተቋቋመ ሲሆን ዘርፈ ብዙ ተግባራትን ያከናውናል። የግብርና ቴክኖሎጂ፣ ግብዓት፣ ምርትና አገልግሎት ብቃትን፣... Read more »
የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር 700 ሺህ አባላት ያሉት ሲሆን፤ ከቅድመ መደበኛ እስከ ዩኒቨርሲቲ መምህራን ያካተተ ነው። ረጅም ዓመታትን ያስቆጠረው አንጋፋው የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር የመምህራንን መብትና ጥቅሞችን በማስከበር፤ ግዴታዎችን በማሳወቅ ዙሪያ እንደሚሰራ ይታወቃል። ማህበሩ... Read more »
የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን መልከ ብዙ ገፅታዎች የተላበሰ ነው። ዘመናትን በተሻገረው አገልግሎቱ ሙገሳም ወቀሳም እያስተናገደ ይገኛል። በተለይም ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የአዲስ አበቤ ነዋሪዎች ጥያቄ ንፁህ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት ሆኗል። ወዲህ ደግሞ... Read more »