ኢትዮ- ሶማሊያ ጦርነት እና አንጸባራቂው የካራማራ ድል

እንደ መግቢያ፦ የእንግሊዝ ሶማሌላንድ የምትባለው ግዛት በ1952 ነጻነቷን ተቀዳጀች። ከአራት ቀናት በኋላ ደግሞ የ“ኢጣሊያ ሶማሊያ” የምትባለው ምድር ነጻ ሆነች። በወቅቱ “የተበታተኑትን የሶማሊያ ግዛቶች አንድ ላይ ሰብስቦ ታላቋ ሶማሊያን መፍጠር” የሚል እሳቤ ይንቀለቀል... Read more »

ካራማራ ህብር ወለድ የድል ችቦ

ሀገራችን ኢትዮጵያ በጀግኖች አባቶቻችን ሉዓላዊነቷ እና የግዛት አንድነቷ ተጠብቆ የቆየች ሀገር ስለመሆኗ በርካታ የድል ምስክሮች አሉን። አርበኞቻችን በተለያየ ጊዜ ሊወራቸው የመጣን የጠላት ጦር በመመከት ሉዓላዊነታቸውን ሲያስከብሩ መቆየታቸው እንዲሁ በዝክረ ታሪካችን በኩራት ሲወሳ... Read more »

ካራማራ የአይበገሬነት ተምሳሌት

‹‹ያለ ውል ከሄደች ቆሎዬ በውል የሄደች በቅሎዬ›› የሚለው አባባል የሀገሬን ሰው የነፃነት እና የፍትህ ትርጉም የሚያሳይ ነው። ለዚህም ነው ኢትዮጵያ በየዘመኑ የመጣባትን ወራሪ ስትከላከል የኖረችው። አንድም ባርነት ውርደት ነውና ባሪያ ላለመሆን…!። ሁለትም... Read more »

 ዓባይ ግድብ-የትውልዱ ዓድዋ!

ዓድዋ የኢትዮጵያውያን አንድነት መገለጫ፣ የመላው ጥቁር ሕዝቦችና የነፃነት ታጋዮች የድል ታሪክ ነው:: የዓድዋ ድል ከኢትዮጵያ አልፎ መላው አፍሪካውያን ለነፃነታቸው እንዲተጉና አንድነታቸውን እንዲያጠናክሩ መሠረት የሆነ ታላቅ ድል ስለመሆኑም ብዙሃን ይመሰክራሉ:: በተመሳሳይም የዓባይ ግድብ... Read more »

 ‹‹የዓድዋ ድል እና የሕዳሴ ግድብ የአልበገሬነት ተምሳሌቶች ናቸው››-ረዳት ፕሮፌሰር አደም ካሚል

ኢትዮጵያ በበርካታ ድልና የአርበኝነት ታሪኮች በዓለም መድረክ በሰፊው የምትታወቅ። ነፃነቷንና ክብሯን በማስጠበቅ ለአፍሪካ ብሎም ለዓለም ቀንዲል የሆነች ሀገር ነች። የውጭ ወራሪ ኃይል ሉዓላዊነቷን ለመድፈር በመጣ ቁጥር ከሊቅ እስከ ደቂቅ ከዳር እስከዳር በመነቃነቅ... Read more »

«የዓባይ ግድብን ወደ ፍጻሜ አድርሰን የዓድዋን ድል እየዘከርን ነን» – ፕሮፌሰር ጤናዓለም አየነው

የዓድዋ ድል ይሄ ትውልዶች እየኮራበት የሚቀጥል፤ የጥቁር ሕዝቦች የሥነልቦና ትጥቅ፤ የአንድነት ማሳያና የሕብረት ዋጋ የታየበት አንጸባራቂ ድል ነው። በትውልዶች ላይ ጽኑ የሀገር ፍቅርንና አርበኝነትን ያላበሰ ፤ በባህልና ታሪክ መኩራ ትን ያስተማረ ሕያው... Read more »

‹‹የዓድዋ ድልና የዓባይ ግድብ የኢትዮጵያውያን አሸናፊነት የተረጋገጠባቸው ታላላቅ ስኬቶች ናቸው›› – ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)

ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዛሬ የጥቁር ሕዝቦች ሁሉ ድል የሆነው ዓድዋ የሚከበርበት ቀን ነው፤ ይህ በኢትዮጵያውያኑ አንድነት የመጣው ታላቅ የድል ቀን ነው:: የዓድዋ ድል፤ የአሸናፊነት መለያ ምልክት ሆኖ ሲከበር... Read more »

የዓድዋ ነፃነት እና የትውልዱ የምግብ ሉዓላዊነትን የማስከበር ቁርጠኝነት

ኢትዮጵያውያን ጀግኖች አባቶቻችንና እናቶቻችን ሀገራቸውን ቅኝ ለመግዛት ቋምጦ በመምጣት ዓድዋ ላይ የመሸገውን ወራሪውን ኃይል ድባቅ በመምታት የሀገራቸውን ሉዓላዊነት አስከብረው ሰንደቃቸውን ከፍ ያደረጉበትን የዓድዋ ድል ቀን እነሆ ዛሬ ለ129ኛ ጊዜ በድምቀት እያከበሩ ይገኛሉ::... Read more »

የዓድዋ እና የጉባ ድል

አውሮፓውያን አፍሪካን ለመቀራመት፣ ሀብቷን ለመመዝበርና በሕዝቦቿ ጫንቃ ላይ የባርነት ቀንበርን ጭነው ያሻቸውን ለማድረግ በማሰብ ያላቸውን ዘመናዊ የጦር መሣሪያና የሠለጠነ የሰው ኃይል ይዘው ወረዋታል:: አብዛኛዎቹ የአፍሪካ ሀገራትም በወቅቱ የመጣባቸውን ወራሪ ኃይል መቋቋም የሚያስችል... Read more »

የዓድዋ ጦር መሪዎች

የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን፣ የአፍሪካም ብቻ ሳይሆን፣ ለሰው ልጆች ሁሉ የፍትሕ ተምሳሌት የሆነው የዓድዋ ድል ይህን ገናና ታሪክ ያገኝ ዘንድ እነዚህ ብልህ እና ጀግና የጦር መሪዎች ያስፈልጉት ነበር:: እነዚህ ብልህ እና ጀግና የጦር... Read more »