ወርቅነሽ ደምሰው በሀገር አቀፍ ደረጃ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የዲያስፖራ አባላት የነበራቸው ተሳትፎ እምብዛም እንዳልነበረ መረጃዎች ያሳያሉ ።ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ የዲያስፖራው ተሳትፎ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱን ይታወቃል... Read more »

I. መግቢያ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከለውጡ በኋላ በአዲስ አመራር መመራት ከጀመረች እነሆ አራት ወራት ተቆጥረዋል ። እነዚህ ወራት በነባሩ አመራር የተጀመሩ የልማት ስራዎች እንዲቀጥሉ የተደረገበት፤ በከተማዋ ህግና ስርዓት እንዲከበር የሚያደርጉ የስራ... Read more »

ጌትነት ተሰፋማርያም አቶ ግርማይ ሀደራ የኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ህብረት ወይም ኢዲዩ ፓርቲ ታጋይ ናቸው። በትጥቅ ትግል በኢትዮጵያ እና በሱዳን አካባቢዎች ለበርካታ አመታት ተሳትፈዋል። ሰላማዊ የፖለቲካ እንቅስቃሴን ምርጫቸው አድርገው መሳተፍ ከጀመሩ በኋላ በሶስት የህዝብ... Read more »

ማህሌት አብዱ ኢትዮጵያ የመንገድ፣ የባቡር፣ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት፣ የአየር ትራንስፖርት፣ የሀይል ማመንጫና አገልግሎት እንዲሁም የቴሌኮም መሠረተ ልማቶችን በማከናወን ላይ ትገኛለች።ይሁንና እነዚህ የመሠረተ ልማት ግንባታዎች በቅንጅት የማይካሄዱ በመሆናቸው ለጥራት መጓደል፣ ለአገልግሎት መጓተትና ለሕዝብና... Read more »

ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን ለመቋቋም ትኩረት ሰጥታ እየሰራች ትገኛለች በዚህም ላለፉት በርካታ ዓመታት በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ችግኞችን የተከለች ሲሆን በተለይም ካለፉት ሁለት ዓመታት ወዲህ ለዘርፉ ልዩ ትኩረት ሰጥታ በማሰራቷ በአለም አቀፍ... Read more »

ክፍለዮሐንስ አንበርብር ኢትዮጵያ በ2012 ዓ.ም ክራሞት ኦነግ ሸኔ የተባለው የጥፋት ቡድን ትልቁ የፀጥታ ችግር ሆኖ የሰነበተ ሲሆን፤ በኦሮሚያ ክልል ለሰው ህይወት መጥፋትና ንብረት ውድመት ዋንኛ ተወናይ በመሆኑ መንግሥት ተጠያቂ አድርጎታል። በአሁኑ ወቅት... Read more »

ክፍለዮሐንስ አንበርብር አቶ አቡበከር ያሲን ይባላሉ። በዓለም አቀፍ ግንኙነት የትምህርት ዘርፍ በማስተርስ መርሐ ግብር ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን አጠናቀዋል። በአሁኑ ወቅት የሰመራ ዩኒቨርሲቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክተር እንዲሁም የማህበራዊ ሳይንስ ፋካልቲ... Read more »

አስቴር ኤልያስ ጽንፈኛው የሕወሓት ቡድን ከዛሬ ሁለት ወር ገደማ በፊት በአገር መከላከያ ሰራዊት ላይ ጥቃት ማድረሱ ይታወቃል ።ጥቃቱን ተከትሎም መንግስት ወደህግ ማስከበሩ ዘመቻ ገብቶ በአጭር ጊዜ ውስጥም በድል አጠናቆ ፊቱን ወደልማቱ መለስ... Read more »

አዲስ ዘመን፡– ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም የህወሓት ጽንፈኛ ቡድን በአገር መከላከያ ሰራዊት ላይ ጥቃት ማድረሱን ስትሰማ እንደ አንድ ዜጋ ምን አይነት ስሜት ተሰማህ? ጌትነት፡– መንግስት የአገር መከላከያ ሰራዊት ላይ የህወሓት ጽንፈኛው... Read more »

ማህሌት አብዱል የተወለዱትና ያደጉት በቀድሞው አጠራር በከንባታና ሃድያ አውራጃ እንደጋኝ ክፍለህዝብ በሚባል አካባቢ ነው። ይህ አካባቢ ከጉራጌ ዞን ከሚገኙ ወረዳዎች አንዱ ነው። ፊደል የቆጠሩት በዚያው አካባቢ በሚገኝ የቄስ ትምህርት ቤት ሲሆን መራቢቾ... Read more »