«ከለውጡ ወዲህ የግድቡ ግንባታ በእውቀት፣ በተዓማኒነት፣ በተቆርቋሪነትና በአፈጻጸም ትልቅ ስኬት የታየበት ነው» ዶክተር አረጋዊ በርሄየህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር

እፀገነት አክሊሉ የዛሬ 10 ዓመት የህዳሴው ግድብ የመሰረት ድንጋይ ሲቀመጥ አገር ከዳር እስከ ዳር ነበር በደስታ የዘለለው፤ ምክንያቱ ደግሞ ለዘመናት አይደፈርም ተብሎ የኖረውን ይህንን ስራ ማስጀመር መቻል ከስኬትም በላይ ስኬት ስለነበር ነው።... Read more »

የዲያስፖራው ተሳትፎ በህዳሴ ግድብ

ወርቅነሽ ደምሰው በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የሀገራቸውን መፃኢ ተስፋ እየናፈቁና በቅርብ ርቀት እየተከታተሉ ቆይተዋል ።ለዚህ ማሳያው የተለያየ ቢሆንም በተለያየ መልኩ በአገሪቱ ባሉ እንቅስቃሴዎች ላይ የሚያደርጉት ተሳትፎ ተጠቃሽ ነው ።ምንም እንኳ... Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ምላሽ

ክፍል ሦስት  ጤና ይስጥልን ውድ የአዲስ ዘመን ቤተሰቦች? የኢፌዴሪ 5ኛው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ጉባኤ ባለፈው ረቡዕ ማካሄዱ ይታወሳል:: በወቅቱም የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ... Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ምላሽ

ክፍል ሁለት ጤና ይስጥልን ውድ የአዲስ ዘመን ቤተሰቦች፤ የኢፌዴሪ 5ኛው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ጉባዔ ከትላንት በስቲያ ማካሄዱ ይታወሳል። በወቅቱም የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ... Read more »

ዲያስፖራው መቼም ቢሆን አገሩን አይረሳም!

ወርቅነሽ ደምሰው በርካታ ዜጎች በተለያዩ ዓለማት ካሏቸው የአፍሪካ ሀገራት ውስጥ ኢትዮጵያ ትጠቀሳለች፡፡ በዚህ ምክንያት ደግሞ በዲያስፖራ ላይ ትኩረት አድርገው ከሚሰሩ ሀገራት መካከልም ተጠቃሽ ናት፡፡ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የዲያስፖራ አባላት በተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች... Read more »

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ምላሽ

ክፍል አንድ የኢኮኖሚ ጉዳዮች ፍኖተ ብልጽግና ፍኖተ ብልፅግና የአስር ዓመት የመለወጥ፣ የማደግ እና የመሻሻል ዕቅድን ነው በዋንኛነት መሰረት ያደረገው። የባ.ለፉት ሦስት ዓመታት የሀገር በቀል ሪፎርም ማሻሻያ እቅድ ዝግጅትና አፈፃፀም መነሻ ውጤቶችንም ታሳቢ... Read more »

‹‹ግብጽ እኛ የናይል ልጆች ነን በሚል መደለያ የራሷን አስተሳሰብ በሱዳን ላይ ለመጫን ታሴራለች›› – አቶ ሀሊ ያሂያ ሱዳናዊ የሚዲያ ባለሙያና የምስራቅ አፍሪካ ፖለቲካ ተንታኝ

ኢያሱ መሰለ አቶ ሀሊ ያሂያ የሚዲያ ባለሙያና የምስራቅ አፍሪካ ፖለቲካ ተንታኝ ናቸው፡፡ በሱዳን የተለያዩ ሚዲያዎች ላይ በጋዜጠኝነት እንዲሁም በአረብ ሊግና በአፍሪካ ህብረት ውስጥ በተለያዩ ሙያዎች ሰርተዋል፡፡ በአሁኑ ሰዓት በቱርክ አንድ ሚዲያ ውስጥ... Read more »

‹‹የምሥራቅ አፍሪካ ፖለቲካ ከግብጽ እጅ የፀዳ ነው ማለት አይቻልም›› – ፕሮፌሰር አደም ካሚል

እስማኤል አረቦ የዛሬው እንግዳችን ፕሮፌሰር አደም ካሚል ፋሪስ ይባላሉ። የተወለዱት በ1953 ዓ.ም በሰሜን ወሎ ወርሳሚሳ በተባለች መንደር ነው። እስከ ሰባት ዓመታቸው ድረስ ከብት አግደዋል። በሰባት ዓመታቸው አካባቢ በድንገት ወላጆቻቸውን በሞት ስለተነጠቁ ሳዑዲ... Read more »

የኑሮ ውድነቱን ለመቅረፍ የተቋቋሙት ማህበራት ምን ፈየዱ?

ሙሉቀን ታደገ  የኢዱስትሪያል አብዮትን ተከትሎ የዓለማችን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ ወዘተ ኩነቶች ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ በቅፅበት መቀያየር ጀመሩ። ከእነዚህ ቅፅበታዊ ለውጦች መካከል አንደኛው በዓለም ላይ ተፈጠሩት የኢኮኖሚያዊ ሥርዓቶ ናቸው። የካፒታሊስት እና ኮሚኒስት... Read more »

ኢትዮጵያን ከሁለንተናዊ ጥቃት እየታደገ ያለው ዲያስፖራ

ሙሉቀን ታደገ አባቶቻችን አንድ የሚሉት አባባል አለ «ወምስለ ጥዑይ ትጠውይ ወምሰለ ህሩይ ህሩይ ትከውን» በግርድፉ ስንተረጉመው ከጠማማ ጋር የዋለ ጠማማ ይሆናል ከቀና ጋር የዋለ ደግሞ ቀና ሥራ ይሰራል እንደማለት ነው፡፡ ሰሞኑን በውጭ... Read more »