ዛሬ የበለጸጉ ናቸው ብለን የምንጠራቸው አብዛኛዎቹ አገራት የኢኮኖሚ ልማታቸው የመጣው በተፈጥሮ ሀብት ሳይሆን አገራቱ ለኢኮኖሚ ዕድገቱ ምቹ ሁኔታን በመፍጠራቸውና ጠንክረው በመስራታቸው ነው። እነ ጃፓን ጀርመንና ቻይናን ለአብነት መጥቀስ ይቻላል። በተለይ እንደ ጃፓን፣... Read more »
ድሮ ድሮ በደጋጎቹ ዘመን “ጮሌዎቹ” በግ ከአርሶ አደሩ በስሙኒ ገዝተው ቆዳውን መልሰው በስሙኒ በመሸጥ ስጋውን በነጻ “እንክት” አድረው ይበሉ ነበር ይባላል። ታዲያ የስጋን ያህል ዋጋ ያወጣ የነበረ የቆዳ ዋጋ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ... Read more »
አሁን ላይ ዓለም በዘመነ ግሎባላይዜሽን ወደ አንድ መንደር እየጠበበች ባለችበት ወቅት ከሁሉም በላይ ዲጂታል ዲፕሎማሲ እያሳደረ ያለው ትልቅ ተፅዕኖ ቀላል የሚባል አይደለም፡፡ ዲጂታል ዲፕሎማሲ ዘመኑ የሚጠይቀውን ፈጣን መረጃ በአንድ ጊዜ በተመሳሳይ ሰዓት... Read more »
መቼም የአመት በዓል ሰሞን በሃገራችን ሃብታሙም ደሃውም፣ ሴት ወንዱ ሁሉም እንደየአቅሙ በዓሉን በደስታ እና በሰላም ከቤተሰቦቹ፣ ከዘመዶቹ፣ ከጎረቤቶቹ ጋር እየተጠራሩ ለማሳለፍ ከገበያ የሚገዙ ነገሮችን ለመግዛት ሸማቹ ከላይ ታች፤ ከዚያ ከዚህ ያለው የሰዎች... Read more »
ተወልደው ያደጉት አዲስ አበባ ከተማ፣ ለገሃር አካባቢ ነው።ባለትዳርና የሁለት ልጆች እናት ናቸው።ከአገር ከወጡ ወደ 30 ዓመታት ያህል ተቆጥሯል።አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በቋንቋና ስነ ጽሑፍ ዲግሪያቸውን በመማር ላይ እያሉ ነበር ሳይጨርሱ ወደውጭ አገር የሄዱት።በአሁኑ... Read more »
አስቴር ኤልያስ ስድስተኛው አገር አቀፍ ምርጫ ሊካሄድ የቀረው ጊዜ ጥቂት ነው፡፡ ይሁንና ምርጫውን እውን ሊያደርጉ የሚችሉ መራጮች የመራጭነት ካርዳቸውን በመውሰዱ ረገድ እያሳዩ ያለው እንቅስቃሴ አነስተኛ ነው፡፡ በእስካሁኑ ሂደት የተመዘገበውን የመራጭ ቁጥር ብሄራዊ... Read more »
ወርቅነሽ ደምሰው የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ኤጀንሲ ሲሰራባቸው የቆየባቸውን ስትራቴጂና ፖሊሲ ለመከለስ የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ከሁለት ወራት በፊት ከአራት ዩኒቨርሲቲዎች ጋር መፈራረሙ የሚታወስ ነው፡፡ እነዚህም አራት ዩኒቨርሲቲዎች ሀዋሳ ፣ ጅማ፣ ጅግጅጋና ወሎ ዩኒቨርሲቲ ሲሆኑ... Read more »
ሙሉቀን ታደገ “አንዳንዴ ዓለምን በቴክኖሎጂ ማሳደግ ለወንጀለኛ መጥረቢያ እንደመስጠት ይቆጠራል” ይህ ከታዋቂው የሳይንስ ሊቅ አልበርት አንስታይን አባባሎች ውስጥ አንደኛው ነው። ቴክኖሎጂን ለመልካም ነገር የሚያውሉ ግለሰቦች እና ቡድኖች እንዳሉ ሁሉ ለመጥፎ ተግባር የሚጠቀሙ... Read more »
ሞገስ ጸጋዬ ኢትዮጵያና ሱዳን የረጅም ጊዜ ወዳጅ አገራት ናቸው።ሱዳን ለውስጣዊ ችግር በተዳረገችባቸው ወቅቶች ኢትዮጵያ ከጎኗ በመሆን የበኩሏን አስተዋፅኦ አበርክታለች።በዳርፉር የሰላም አስከባሪ ሃይል ከማሰማራት ጀምሮ በቅርቡ የሱዳን የሽግግር መንግስት ሲመሰረትም ጭምር ኢትዮጵያ ሱዳንን... Read more »
– ተባባሪ ፕሮፌሰር ውሂበእግዜር ፈረደ በይበል ካሳ ኢትዮጵያ አዲሱን የለውጥ ምዕራፍ ማጣጣም ከጀመረች እነሆ ሶስት አመታት ተቆጥረዋል። በነዚህ ዓመታት በርካታ አወንታዊና ውጤታማ ሥራዎች ተከናውነዋል፡፡ በተለይ በሀገሪቱ ውስጥ በከፍተኛ ሁኔታ በተንሰራፋው ዘረፋና ሌብነት... Read more »